ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Wolkite University

Wolkite University

前往频道在 Telegram

We Strive for Wisdom!

显示更多
未指定国家未指定类别
2 598
订阅者
+524 小时
+1757 天
+46930 天
帖子存档
📌የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ 📢 ሐሙስ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 ዩኒቨርሲቲያችን ባወጣው የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ጥቅምት 11 ቀን2019 ዓ.ም በአዲስ አ
+2
📌የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ 📢 ሐሙስ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  📌📍 ዩኒቨርሲቲያችን ባወጣው የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ መሠረት፣ጥቅምት 11 ቀን2019 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ  የተሰጠውን የምልመላ እና ምርጫ  ሂደት የሚፈለገውን መስፈርት ያሟላችሁ አመልካቾች በሙሉ፤   ከዚህ በታች በተጠቀሰው መሰፈርት ቀርባችሁ የቅጥርፎርማሊቲ እንድታሟሉ በአክብሮት እንገልጻለን። **********************///////////////////////////************************ 📌 Job Vacancy Notice   📢 Thursday, October 22, 2026 | Wolkite University    📌📍   Following the job vacancy announcement issued by our university, all applicants who met the necessary requirements during the recruitment and selection process held in Addis Ababa on October 21, 2026, are respectfully requested to appear and complete your employment formalities based on the criteria specified below.

በዚሁ የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አብዱልሙህስን ሀሰን፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብቴ ዱላ፣የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ወርቅነህ፣ የ
+3
በዚሁ የመክፈቻ መርሐ ግብር ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶ/ር አብዱልሙህስን ሀሰን፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሀብቴ ዱላ፣የፕሬዝዳንት ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ወርቅነህ፣ የሬጅስትራር ዳይሬክተር ዶ/ር ዮናታን ሙሉሸዋ፣ የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ዶ/ር አብዱላዚዝ ሙሰማ፣ የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ ግዛው፣ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሠረት አስራት፣የተማሪዎች ህብረት ሰብሳቢ ተማሪ ቲጃን ኸሊል እንዲሁም የሀገር ሽማግሌዎች ተገኝተዋል።   The opening ceremony was attended by key university leaders and community figures, including: Dr. Abdelmuhsin Hassan – President, Dr. Habte Dulla – Vice President for Academic Affairs, Mr. Kebede Workneh – Head of the President's Office, Dr. Yonatan Mulushewa – Registrar Director, Dr. Abdulaziz Musesma – Dean of Student Services, Dr. Tewodros Gizaw – Library Services Director, Community Elders, Mrs. Meseret Asrat – Executive Officer for Women’s and Social Affairs Inclusion, and Student Tijan Khelil – Student Union President.

በመጨረሻም የተማሪዎች ህብረት ሰብሳቢ ተማሪ ቲጃን ኸሊል ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ በመማር-ማስተማር ሂደቱ ሊደረጉ ስለሚገባቸው ድጋፎችና ትብብሮች ማብራሪያ ሰጥተዋል። Final
በመጨረሻም የተማሪዎች ህብረት ሰብሳቢ ተማሪ ቲጃን ኸሊል ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ስኬታማ እንዲሆኑ በመማር-ማስተማር ሂደቱ ሊደረጉ ስለሚገባቸው ድጋፎችና ትብብሮች ማብራሪያ ሰጥተዋል።   Finally, Student Tijan Khelil, Chairperson of the Student Union, elaborated on the necessary support systems and collaboration required during the teaching-learning process to help students achieve success during their university stay.

የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ ግዛው፦ የ24 ሰዓት ዲጂታል ቤተ-መጽሐፍት አገልግሎትን፣ የመጻሕፍትና መዛግብት አያያዝን እንዲሁም የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ አገል
+1
የቤተ-መጽሐፍት አገልግሎት ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ ግዛው፦ የ24 ሰዓት ዲጂታል ቤተ-መጽሐፍት አገልግሎትን፣ የመጻሕፍትና መዛግብት አያያዝን እንዲሁም የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ አገልግሎቶችን አስመልክቶ የሴቶች ማህበራዊ ጉዳዮች አካቶ ትግበራ ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መሠረት አስራት ገለጻ ሰጥተዋል።   Dr. Tewodros Gizaw (Library Services Director): On the 24-hour digital library service, book handling, and archival management.   Mrs. Meseret Asrat (Executive Officer for Women’s and Social Affairs Inclusion): On gender and social inclusion implementation services.

በመቀጠልም የተለያዩ የዩኒቨርሲቲው የሥራ ኃላፊዎች ለተማሪዎቹ ገለጻ አድርገዋል፦ የሬጅስትራር ዳይሬክተር ዶ/ር ዮናታን ሙሉሸዋ፦ የዲጂታል አሰራርን፣ የትምህርት ፕሮግራሞችን እና የመማር-ማስተማር ሂደ
+3
በመቀጠልም የተለያዩ የዩኒቨርሲቲው የሥራ ኃላፊዎች ለተማሪዎቹ ገለጻ አድርገዋል፦   የሬጅስትራር ዳይሬክተር ዶ/ር ዮናታን ሙሉሸዋ፦ የዲጂታል አሰራርን፣ የትምህርት ፕሮግራሞችን እና የመማር-ማስተማር ሂደቶችን በተመለከተ፤   የተማሪዎች አገልግሎት ዲን ዶክተር አብዱላዚዝ ሙሰማ፦ በዩኒቨርሲቲው የሚሰጡ የተማሪዎች አገልግሎቶችንና ተማሪዎች ሊከተሏቸው የሚገቡ አጠቃላይ ደንብና ሥነ-ሥርዓቶችን አስመልክተው፤ Following the President's address, several key university officials presented detailed briefings to the students: Dr. Yonatan Mulushewa (Registrar Director): On digital workflows, academic programs, and the teaching-learning process. Dr. Abdulaziz Musesma (Dean of Student Services): On student support services and general campus rules and regulations.

During the event, the University President, Dr. Abdelmuhsen Hassan, delivered a welcome address to the incoming students. In
During the event, the University President, Dr. Abdelmuhsen Hassan, delivered a welcome address to the incoming students. In his message, the President emphasized that:   Education is the key driver for Ethiopia to become competitive with developed nations. The core mission of universities is to nurture a generation equipped with advanced knowledge, skills, research, innovation capacity, and ethical values. Students should strive for excellence, assuring them that the university has made all necessary preparations to support their success.

📌 Wolkite University Holds Orientation for Newly Admitted Students 📌Thursday, October 22, 2026 | Wolkite University 📌📍 Wo
📌 Wolkite University Holds Orientation for Newly Admitted Students   📌Thursday, October 22, 2026 | Wolkite University    📌📍   Wolkite University has conducted an orientation program on academic life and campus stay for students assigned to the university for the 2026/27 academic year, as well as students who completed their remedial program in the 2025/26 academic year and transferred into their first year.   📌ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች የቅድመ-ትምህርት ገለጻ ሰጠ   📌ሐሙስ፣ ጥቅምት 12 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ  📌📍   በ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የማካካሻ ትምህርታቸውን ተከታትለው ወደ አንደኛ ዓመት የተሸጋገሩ ተማሪዎች የትምህርትና የካምፓስ ቆይታ ገለጻ ተደረገላቸው።

📌የህይወት ክህሎት ሥልጠና ጥሪ 📍 ረቡዕ፣ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የህይወት ክህሎት ሥልጠና አዘጋ
📌የህይወት ክህሎት ሥልጠና ጥሪ   📍 ረቡዕ፣ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ    📌📍 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የህይወት ክህሎት ሥልጠና አዘጋጅቷል።   ስለሆነም አዲስ ተማሪዎች በተጠቀሰው ቀን በሚሰጠው ሥልጠና ላይ እንድትሳተፉ እያሳወቅን፣ የስልጠናው ቦታና ሰዓት ዝርዝር መርሐ-ግብር እንደሚከተለው  መሆኑን እንገልጻለን። **********************///////////////////////////************************ 📌Life Skills Training Call for New Students   📍 Wednesday, October 21, 2026 | Wolkite University    📌📍   Wolkite University has organized a Life Skills Training Program for all newly assigned students for the 2026/27 G.C.   Accordingly, all new students are kindly requested to attend the training on the specified date. The detailed schedule regarding the training venues and specific times is outlined above:

According to the lead researcher, Lecturer Woldemariam Kenenisa, the findings aim to empower stakeholders involved in propert
According to the lead researcher, Lecturer Woldemariam Kenenisa, the findings aim to empower stakeholders involved in property transactions to better understand existing legal provisions, identify practical challenges, and adhere to sound legal procedures.   Furthermore, the study presents actionable solutions to address legal, policy, administrative, and awareness gaps, thereby curbing instances of breach of trust and illegal transactions. It provides a foundation for relevant authorities to review current practices, recognize existing legislative shortcomings, and contribute valuable insights toward comprehensive policy and legal frameworks.   Lecturer Woldemariam emphasized that establishing a transparent and legal framework will substantially mitigate these challenges. Highlighting the critical role of legal experts and awareness-creation initiatives, he concluded that amending relevant proclamations is imperative to streamline operations and bridge existing legal lacunae.

📌 Challenges and Strategic Solutions in the Transfer of Immovable Properties Built on Rural LandBy Lecturer Woldemariam Kene
📌 Challenges and Strategic Solutions in the Transfer of Immovable Properties Built on Rural LandBy Lecturer Woldemariam Kenenisa   📍 Wednesday, October 21, 2026 | Wolkite University    📌📍   A study conducted in 2025 at the Wolkite University School of Law has revealed significant legal gaps, operational inconsistencies, and complex challenges surrounding the transfer of houses and other immovable properties constructed on rural land in Ethiopia.   Focusing on the Gurage Zone, the study identified critical bottlenecks that challenge government authorities, buyers, and sellers during property transfers, while offering key strategic solutions. Specifically, by examining the legal loopholes and execution disparities in transferring rural immovable properties via sale and donation, the research outlines essential measures required to resolve these issues. This study serves as a vital input for pinpointing legal and policy shortcomings, driving necessary reforms, and establishing operational clarity.

ይህም የሚመለከታቸው አካላት ቀደም ሲል ይከተሏቸው የነበሩትን አሠራሮች እንዲፈትሹ፣ ያሉትን የሕግ ክፍተቶች እንዲገነዘቡና ለተሻለ የሕግና የፖሊሲ ማሻሻያ አስፈላጊውን ግብዓት እንዲያቀርቡ ያስችላቸዋል
ይህም የሚመለከታቸው አካላት ቀደም ሲል ይከተሏቸው የነበሩትን አሠራሮች እንዲፈትሹ፣ ያሉትን የሕግ ክፍተቶች እንዲገነዘቡና ለተሻለ የሕግና የፖሊሲ ማሻሻያ አስፈላጊውን ግብዓት እንዲያቀርቡ ያስችላቸዋል።   ተመራማሪው በጥናታቸው እንደጠቆሙት ግልጽ የሆነ (የፖሊሲ፥ ህግ እና የአሰራር መመርያ መኖር ሕጋዊ አሠራር በመፍጠር ችግሩን በከፍተኛ ደረጃ ያቀልለዋል።     በተለይም በማይንቀሰቀቀስ ንብረት ማስተላለፍ ዙርያ ያሉ አካላትን እና ባለሞያዎችን ግንዛቤ ማሳደግ አሰራሩን ለማሻሻልእና ችግሩን ለመቅረፍ ሚናው የጎላ መሆኑን የጠቆሙት መምህር ወልደ ማርያም፣ አሠራሩን ለማሻሻልና እንደ ክፍተት የተስተዋሉ ጉዳዮችን ለመቅረፍ አግባብነት ያላቸውን ህግና መመርያዎችን በበቂ ሁኔታ ማውጣት እንደሚገባ መፍትሔ አመላክተዋል።

📌በገጠር መሬት ላይ የተገነቡ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በማስተላለፍ ሂደት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች፦ በመምህር ወልደማሪያም ቀነኒሳ 📍ረቡዕ፣ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም |
📌በገጠር መሬት ላይ የተገነቡ የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በማስተላለፍ ሂደት የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችና የመፍትሔ አቅጣጫዎች፦ በመምህር ወልደማሪያም ቀነኒሳ   📍ረቡዕ፣ ጥቅምት 11 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ    📌📍   በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም. የተካሄደ ጥናት፣ በኢትዮጵያ በገጠር መሬት ላይ የተገነቡ ቤቶችንና ሌሎች የማይንቀሳቀሱ ንብረቶችን በማስተላለፍ ሂደት የሚያጋጥሙ የሕግ ክፍተቶችን፣ የአሠራር ልዩነቶችንና ውስብስብ ችግሮችን አመላከተ።   ጥናቱ በጉራጌ ዞን ላይ ያተኮረ ሲሆን፣ በንብረት ማስተላለፍ ሂደት መንግሥትን፣ ገዢዎችንና ሻጮችን የሚፈትኑ ተግዳሮቶችን በመለየት ለመፍትሔ የሚያግዙ ሐሳቦችን አቅርቧል።     በተለይም በገጠር መሬት ላይ የተገነቡ ቤቶችን በሽያጭና በስጦታ የማስተላለፍ ሂደት የሚታዩ የሕግ ክፍተቶችንና የአፈጻጸም ልዩነቶችን በመፈተሽ፣ ችግሮቹ እንዲፈቱ ሊወሰዱ የሚገቡ እርምጃዎችን ጠቁሟል።     ይህም የሕግና የፖሊሲ ክፍተቶችን ለመለየት፣ አስፈላጊውን ማሻሻያ ለማድረግና በጉዳዩ ላይ የግንዛቤ ግልጽነት ለመፍጠር ጠቃሚ ግብዓት ሆኗል። የጥናቱ ተመራማሪ መምህር ወልደ ማርያም ቀነኒሳ እንደገለጹት፤ በጥናቱ የተገኙት ውጤቶች በንብረት ማስተላለፍ ሂደት የሚሳተፉ አካላት ያሉትን የሕግ ድንጋጌዎችና አሠራሮች በትክክል እንዲረዱ፣ በተግባር የሚያጋጥሙ  ችግሮችን እንዲለዩና ተገቢውን ሕጋዊ አሠራር እንዲከተሉ የሚያግዙ ናቸው። በተጨማሪም የጥናቱ ውጤት በገጠር መሬት ላይ ያሉ ንብረቶችን ማስተላለፍ ላይ የሚፈጠሩ የሕግ፣ የፖሊሲ፣ የአሠራር እና የግንዛቤ ክፍተቶችን የሚፈታና ከጉዳዩ ጋር ተያይዘው የሚመጡ የመከዳዳትና የህገ-ወጥነት ችግሮችን የሚቀርፍ መፍትሔ አመላክቷል።

📌የ2019 ዓ.ም አዲስ ገቢ ተማሪዎች አቀባበል ድባብ   📍ጥቅምት 10 ቀን 2019 ዓ.ም | ወ/ዩ    📌📍   በ2019 የትምህርት ዘመን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የማካካሻ ትምህርታቸውን ተከታትለው ወደ አንደኛ ዓመት የተሸጋገሩ ተማሪዎች የሞቀ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።   የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንትን ጨምሮ ከወላጆች እና ከተማሪዎች ጋር የተደረጉ ቃለ-መጠይቆችን እንዲሁም የአቀባበሉን ሙሉ ድባብ የሚያሳየውን ተያያዥ ቪዲዮ እንድትመለከቱ በክብር እንጋብዛለን! "ውድ ተማሪዎቻችን፤ የጥራት እና የሰላም አምባሳደር ወደ ሆነው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በድጋሚ  እንኳን በሰላም መጣችሁ!" 📌 Welcoming Atmosphere for WKU’s New Intake   📍 October 20, 2026 | WKU    📌📍   A warm and colorful welcome was accorded to the newly assigned fresh-year students for the 2026/27 academic year, alongside students who successfully completed their 2025/26 remedial program and advanced to their first year.   We cordially invite you to watch the accompanying video coverage highlighting the entire welcoming atmosphere, which includes interviews with our University President, parents, and incoming students.   Dear students, once again, welcome to Wolkite University—an citadel of quality education and peace!"

📌CONDOLENCE MESSAGE 📍Monday, October 19, 2026 | Wolkite University 📌📍 Wolkite University is deeply saddened to announce t
📌CONDOLENCE MESSAGE   📍Monday, October 19, 2026 | Wolkite University    📌📍   Wolkite University is deeply saddened to announce the passing of Mr. Tesfaye Wolde, who served as a Student Dormitory Supervisor under the Dean of Students Affairs since 2018, following a brief illness.   Throughout his tenure, Mr. Tesfaye Wolde demonstrated unwavering dedication to the institution. He was an exemplary employee of our university, recognized for his diligence, integrity, and exceptional work ethic, making him a role model for others.   During this time of profound grief, Wolkite University extends its deepest condolences to the family, lifelong friends, and colleagues of the late Mr. Tesfaye Wolde, and wishes them comfort and strength.

📌የሐዘን መግለጫ 📍ሰኞ፣ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች አገልግሎት ዲን፣ የተማሪዎች መኝታ ቤት ተቆጣጣሪ በመሆን ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ
📌የሐዘን መግለጫ   📍ሰኞ፣ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ    📌📍   ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በተማሪዎች አገልግሎት ዲን፣ የተማሪዎች መኝታ ቤት ተቆጣጣሪ በመሆን ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ ሲያገለግሉ የቆዩት አቶ ተስፋዬ ወልዴ ባደረባቸው ሕመም ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ስንገልጽ ከፍተኛ ሐዘን ይሰማናል።   አቶ ተስፋዬ ወልዴ በሥራ ዘመናቸው ሁሉ ለተቋሙ ያላቸውን ታማኝነት ያሳዩ፣ በሥራቸው  ምስጉን፣ እንዲሁም በላቀ የሥነ ምግባራቸው ለሌሎች አርዓያ የነበሩ የዩኒቨርሲቲያችን አርአያ ሠራተኛ ነበሩ።     ዩኒቨርሲቲያችን በዚህ አስከፊ የሐዘን ሰዓት ለሟች አቶ ተስፋዬ ወልዴ ቤተሰቦች፣ የዕድሜ  ዘመን ወዳጅ ዘመዶች፣ እንዲሁም ለሥራ ባልደረቦች ሁሉ መጽናናትን ይመኛል።

ተማሪዎች በመርሐ ግብሩ መሠረት ዛሬ እና ነገ ወደ ዩኒቨርሲቲው ግቢ የሚገቡ ይሆናል። ወድ ተማሪዎቻችን እንኳን የጥራት እና የሰላም አምባሳደር ወደ ሆነው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ! Accor
+3
ተማሪዎች በመርሐ ግብሩ መሠረት ዛሬ እና ነገ ወደ ዩኒቨርሲቲው  ግቢ የሚገቡ ይሆናል።   ወድ ተማሪዎቻችን እንኳን የጥራት እና የሰላም አምባሳደር ወደ ሆነው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በሰላም መጣችሁ!   According to the schedule, students are expected to arrive on campus today and tomorrow. “Dear students, welcome in peace to Wolkite University—the citadel of quality and peace!”

የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብሩን አስመልክቶ በተዘጋጀው አቀባበል ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ሃብቴ ዱላ፣የምርምር እና
+3
የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብሩን አስመልክቶ በተዘጋጀው አቀባበል ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚደንት ዶ/ር አብደልሙህስን ሃሰን፣ የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ሃብቴ ዱላ፣የምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግርምክትል ፕሬዚደንት ዶ/ር ዮሐንስ ገብሩ፣ የፕሬዚደንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከበደ ወርቅነህ፣ እንዲሁም የሬጅስትራር ጽ/ቤት ዳይሬክተር ዶ/ር ዮናታን ሙሉሸዋ በመገኘት ተማሪዎችን ሞቅ ያለ አቀባበል አድርገውላቸዋል።   To mark the welcome program, the university leadership was present to greet the students enthusiastically. Attendees included University President Dr. Abdelmuhsen Hassen, Academic Affairs Vice President Dr. Habte Dulla, Research and Technology Transfer Vice President Dr. Yohannes Gebru, President’s Office Head Mr. Kebede Workneh, and Registrar Office Director Dr. Yonatan Mulushewa.

📌ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል 📍ሰኞ፣ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም፤ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 በ2019 ትምህርት ዘመን ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ
+3
📌ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎችን በመቀበል ላይ ይገኛል   📍ሰኞ፣ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም፤ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ    📌📍   በ2019  ትምህርት ዘመን ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች እና በ2018 ዓ.ም የማካካሻ ትምህርታቸውን ተከታትለው ወደ አንደኛ ዓመት የተሸጋገሩ በድምሩ 3,044 ተማሪዎች ደማቅ አቀባበል እየተደረገላቸው  ይገኛል።   📌Wolkite University Welcomes New Students   📍Monday, October 19, 2026 | Wolkite University                        📌📍 Wolkite University is currently giving a warm welcome to a total of 3,044 newly assigned first-year students for the 2026 academic year, alongside students who transitioned to their first year after completing their remedial classes in the 2025/2026 academic year.

📌የምርምር ማዕከላት በምስል 📍 ቅዳሜ፣ ጥቅምት 08 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 📌📍 በዩኒቨርሲቲያችን ስድስት የምርምር ማዕከላት ይገኛሉ። እነዚህም፦ ገደብ፣ ሚቄ፣ የፈረዝየ፣ ዋ
+1
📌የምርምር ማዕከላት በምስል   📍 ቅዳሜ፣ ጥቅምት 08 ቀን 2019 ዓ.ም. | ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ    📌📍   በዩኒቨርሲቲያችን ስድስት የምርምር ማዕከላት ይገኛሉ። እነዚህም፦ ገደብ፣ ሚቄ፣ የፈረዝየ፣ ዋቤ፣ ገጨ  እና አቱርቸ ናቸው።   ለዛሬ የፈረዝየ (የእንሰት) እና የአቱርቸ (የቡና፣ የፍራፍሬ እና የአትክልት) የምርምር ማዕከላትን እንቅስቃሴ በጥቂቱ በምስል እናስጎብኛችሁ!    **********************///////////////////////////************************ 📌 Research Centers in Pictures   📍 Saturday, October 18, 2026 | Wolkite University   Wolkite University is home to six research centers: Mike, Fereziye, Gedeb, Wabe, Geche and Aturche   Today, we invite you to take a brief visual tour highlighting the ongoing research activities at the Fereziye Research Center (focused on Enset) and the Aturche Research Center (focused on Coffee, Fruits, and Vegetables).

photo content
+9