قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
前往频道在 Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
显示更多未指定国家未指定类别
916
订阅者
无数据24 小时
-67 天
+5630 天
帖子存档
ውድ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ freshman ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!
الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته
እንደሚታወቀው በ2019 ኢ.አ በአላህ ፍቃድ ወደ ግቢ መግቢያ ቀናችሁ ጥቅምት 9 እና 10 ነው ።
ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ መረጃዎችን ለመስጠት እና ለመተባበር በጉጉት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን፡፡
ስለዚህ ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
1, ኑሬ መሐመድ
ስ'ቁ +251921925596
2,አሚር ዐብድል ቋድር
ስ'ቁ +251960116848
3.ቢላል ሺከታ
ስ'ቁ +251968510115 (የእህቶችን ቁጥር ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።)
አላህ በሰላም ያገናኘን።
Kabajamtoota barattoota muslimaa haaraa (freshmanii) Yunivarsiitii Walqixxeetti ramadamtan hundaaf!!
الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته
Akkuma beekamutti bara 2019 A.L.I tiin eeyyama Rabbitiin guyyaan gara universititti galtan (onkololeessa 9 fi 10 nidha)
Kanaafuu, Jamaa'aan Barattoota Muslimaa Yunivarsiitii Walqixxee obboloota keenya obboleeyyan fi obboloota muslimaa simachuun odeeffannoo diinaa fi akademikiitiin isin gargaaruuf gammachuudhaan isin eeggachaa jira.
Sabaaba kanaaf, odeeffannoo ykn gargaarsa kamiyyuu yoo barbaaddan, lakkoofsota armaan gadiitti tarreeffaman irratti bilbiluun odeeffannoo guutuu argachuu dandeessu።
- Ommer
Lakk 0944490717
-Nebil Muhammad
Lakk 0907441601
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel
@Wku_ibnuabbas_bot
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
ታላቅ የሙሓደራና የኒያ ፕርግራም
እለተ ሀሙስ ጥቅምት 5 ቀን 2019 በገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው አል ሂዳያ መርከዝ የገቢ ማሰባሰቢያና የሙሓደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች
❶ኡስታዝ አቡ ሉቅማን
❷ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብድሽኩር
❸ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
❹ኡስታዝ አቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን
❺ኡስታዝ አቡ አዩብ
የፕሮግራም መሪዎች
❶ መሀመድ ሲራጅ አል-ኬሚሴ
❷ አቡ ሁዘይፋ(ሀይደር)
📆ቀን የፊታችን ሀሙስ
⏱ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
መርከዙ ከአላህ በታች በእናንተው ርብርብ ተጀምሯል። ነገር ግን አሁን ላይ እጃችን ላይ የነበረው ገንዘብ አልቆ ስራው ሊቆም ነው። ይህ መርከዝ እውን ሆኖ ተማሪዎችን መቀበል እንዲጀምር የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል።
ፕሮግራሙ የሚቀርብበት ቻናል
t.me/Achachir_mkroch
የመርከዙ የቴሌግራም ግሩፕ
t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
⤴️ ሼር አድርጉት
ጥያቄ ? 📮📮
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ እውነት/ ሀሰት በማለት መልሱ ።
ለመጀመሪያ ግዜ ሳሙና ያዘጋጀው ነብይ ነብዩሏህ ሱለይማን ነው ።
ኢማሙ አሕመድን (ረሒመሁላህ) ያስለቀሳቸው ታላቅ ራስን መፈተሻ ግጥም‼️
إذا ما قال لي ربي اما استحييت تعصيني
ጌታዬ ያኔ ሲጠይቀኝ
እያለ “ምነው ምታፍር አንተ እኔን ስታምፀኝ”
وتخفي الذنب عن خلقي وبالعصيان تأتيني
“ከፍጡሮቼ ሁሉ ወንጀልህን እየሸሽግክ
እኔ ጋር ግን መጣህ አመፅክን ተሸክመክ”
فكيف أجيبُ يا ويحي ومن ذا سوف يحميني؟
ወይኔ ምን ይውጠኛል
ማንስ ይጠብቀኛል?
سُلي النفس بالآمالِ من حينٍ الى حيني
ጊዜ ሄዶ አልፎ ጊዜ ሲተካ
ነፍሴ በምኞት ሲረካ
وأنسى ما وراءُ الموت ماذا بعد تكفيني
ዘነጋሁ የወዲያኛውን
ከሞት ከፈኔ የሚከተለውን
كأني قد ضّمنتُ العيش ليس الموت يأتيني
ዘላለም ለመኖር ቃል እንደተገባልኝ
ሞት የሚባል ነገር እንደማይመጣብኝ
وجائت سكرة الموتُ الشديدة من سيحميني
ይሄው ጣእረ- ሞት መጣ
ማን ያተርፈኛል ከዚህ ጣጣ?
ظرتُ الى الوُجوهِ أليـس منُهم من سيفدينـــي
ዙሪያየ ያሉን ቃኘሁኝ
የሚጠቅመኝ ግን አጣሁኝ?
سأسأل ما الذي قدمت في دنياي ينجيني
ምን እንዳስቀደምኩ ልጠየቅ ነኝ
ለዚህ ጊዜየ የሚሆነኝ
فكيف إجابتي من بعد ما فرطت في ديني
ያኔ ምን ይሆን መልሴ
በእምነቴ ችላ ያልኩትን እራሴ
ويا ويحي ألــــم أسمع كلام الله يدعوني
ወይኔ ከቶ ምን ይብቃኝ
ሰምቼ አልነበርን የጌታየ ቃል ሲጠራኝ?
ألــــم أسمع لما قد جاء في قاف ويسِ
በቃፍም በያሲን ያለውን
ምነው አልሰማሁ ተግሳፁን?
ألـــم أسمع بيوم الحشر يوم الجمع و الديني
ምነው አልሰማሁ ትንሳኤውን
የፍዱን ቀንና መሰብሰቡን?
ألـــم أسمع مُنادي الموت يدعوني يناديني
መለከልመውት ሲፈልገኝ
አልሰማሁም ወይ ሲጠራ?
فيا ربــــاه عبدُ تــائبُ من ذا سيؤويني
ጌታ ሆይ ተመለስኩኝ
ማን አል ከለላ የሚሰጠኝ
سوى رب غفور واسعُ للحقِ يهديني
ከምሕረተ ሰፊው ጌታ ሌላ
እኔን ወደሐቅ የሚመራ
أتيتُ إليكَ فارحمني وثقــّـل في موازيني
በንስሐ መጣሁ ይቅር በለኝ
መልካም ሚዛኔን አክብድልኝ
وخفَفَ في جزائي أنتَ أرجـى من يجازيني
ሒሳቤን አርገው ቀና
ተስፋየ አንተው ነህና:
الصَّلَاةُ خَيْرٌ مِنَ النَّوْمِ»
ሶላት ከእንቅልፍ ትበልጣለች
የፈጅር ሰላት ቱሩፋቶች
መላእክት ይመሰክራሉ
﴿أَقِمِ الصَّلَاةَ لِدُلُوكِ الشَّمْسِ إِلَىٰ غَسَقِ اللَّيْلِ وَقُرْآنَ الْفَجْرِ ۖ إِنَّ قُرْآنَ الْفَجْرِ كَانَ مَشْهُودًا﴾
(ሱረቱል ኢስራእ: 78)
«የፈጅርንም ቁርኣን (ሶላት) ስገድ፤ የፈጅር ቁርኣን (መላእክት) የሚመሰክሩበት ነውና።»
2. በአላህ ጥበቃ ስር መሆን
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «مَنْ صَلَّى الصُّبْحَ فَهُوَ فِي ذِمَّةِ اللَّهِ» (رواه مسلم)
«የፈጅርን ሶላት የሰገደ ሰው በአላህ ጥበቃ ስር ነው።»
3. ጀነት መግባት
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «مَنْ صَلَّى الْبَرْدَيْنِ دَخَلَ الْجَنَّةَ» (رواه البخاري ومسلم)
«ሁለቱን የቀዝቃዛ ወቅት ሶላቶች (ፈጅርንና ዐስርን) የሰገደ ጀነት ገባ።»
4. ሙሉ ሌሊት እንደቆመ ይቆጠራል
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «وَمَنْ صَلَّى الصُّبْحَ فِي جَمَاعَةٍ فَكَأَنَّمَا صَلَّى اللَّيْلَ كُلَّهُ» (رواه مسلم)
«የፈጅርን ሶላት በጀመዓ የሰገደ ሌሊቱን በሙሉ እንደሰገደ ነው።»
5. የትንሳኤ ቀን ሙሉ ብርሃን
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «بَشِّرِ الْمَشَّائِينَ فِي الظُّلَمِ إِلَى الْمَسَاجِدِ بِالنُّورِ التَّامِّ يَوْمَ الْقِيَامَةِ» (رواه أبو داود والترمذي)
«በጨለማ ወደ መስጊዶች የሚጓዙትን በትንሳኤ ቀን ሙሉ ብርሃን እንደሚኖራቸው አብስራቸው።»
https://t.me/kuruhara040
Repost from Abu Hayder Aliy
حَبِّبُوا الناسَ في مَنْهَجِ السَّلَف!»
«ሰዎችን ወደ ሰለፎች (ቀደምቶች) ፈለግ/መንገድ አስወድዱ!
እኔ ሁልጊዜ ወጣቶችን እንዲህ እያልኩ እመክራለሁ፦
በዲን መንገድ ላይ ቀጥ ባልክ (ኢስቲቃማህ ባደረግክ) ጊዜ፣ ቤተሰቦችህ ያንን ቅንነት እና ቀጥተኛነት እንዲወዱት አድርግ። ቤተሰቦችህ ቅንነትን (ኢስቲቃማህን) እንዲጠሉት አታድርግ።
አንዳንድ ወንድሞች [ከመመራታቸው በፊት] ገር፣ ለወላጆቻቸው መልካም የሚውሉ እና ለእህቶቻቸው ደግ የነበሩ አሉ። ልክ በዲን ላይ ቀጥ ባሉ ጊዜ ግን ይቀየራሉ። ለወላጆቻቸው መልካም ያልሆነ መልእክት ያስተላልፋሉ፤ በዙሪያቸው ያሉ ሰዎችም ቅንነትን እንዲጠሉ ያደርጋሉ።
በዲን ላይ ቀጥ ካልክ በኋላ ለሰዎች በፊት ከነበርክበት ይበልጥ የተሻልክና መልካም ሁን።
ሰዎችን ወደ አላህ ዲን አስወድዱ፤ ሰዎችን ትክክለኛውን ሸሪዓዊ መንገድ በመከተል ወደ ሰለፎች (ቀደምቶች) ፈለግ አስወድዱ።»
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
﴿وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِي عَنِّي فَإِنِّي قَرِيبٌ﴾❤️.
Repost from N/a
🥀አድስ ወሳኝ ግጥም
🎙 ርዕስ✈ሶባ ድመቂልን✈
ሽርኮችሽ ይውደሙ ባጢል አይቅረብሽ
፧አርባጫማም፧ ይቁም ፧አድሩስ ፧አይምጣብሽ
፧ላይ ሶባም፧ይነሳ አይነግድ በስምሽ
፧ማይበርም፧ ይቋረጥ ይተውት ህዝቦችሽ
፧ንጉስም፧ ይረሳ ይብዙልን ጀግኖችሽ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🎤በወንድም አቡ ሹራ አህመድ ኢብኑ ካሳየ አሶብይ(ሀፊዘሁላህ)
------------------------------------------------------------------------------------------------------------------
✨የግጥሙን ሙሉ ፅሁፍ ለማገኘት
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
✈️የሶባ አህሉሱነቲ ወልጀመአህ የቴሌግራም ቻናል ነው ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Sobabilalmesjid
https://t.me/Sobabilalmesjid
Repost from احرص على ماينفعك
📌كثيرٌ من الشباب يسأل نفسه:
ما هو المشروع الذي سأكرس له سنوات عمري؟
والجواب عن هذا السؤال أخطر من السؤال عن الوظيفة، أو الراتب، أو التخصص.
لأن الإنسان قد ينجح في مشروعه...
ثم يكتشف بعد عشرين عامًا أنه كان يصعد السلم الخطأ.
لقد أصبحنا نعيش في زمنٍ يُعظِّم كل مشروع يحقق الشهرة، أو المال، أو كثرة المتابعين، حتى أصبح بعض الشباب يظن أن قيمة المشروع تُقاس بحجم الضجيج الذي يحدثه.
لكن القرآن يعلِّمنا معيارًا آخر.
قال الله تعالى:
إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ الْمُصْلِحِينَ
تأمل...
لم يقل: الناجحين.
ولم يقل: الأغنياء.
ولا قال: المشهورين.
بل قال:
﴿الْمُصْلِحِينَ﴾.
وكأن القيمة الحقيقية لأي مشروع ليست فيما يعود على صاحبه وحده، بل فيما يتركه من خيرٍ في حياة الناس.
ولهذا، فإن المشروع الشبابي الحق لا يبدأ بسؤال:
كيف أصبح معروفًا؟
بل يبدأ بسؤال:
أيُّ ثغرٍ يحتاجني؟
فقد يكون ثغرك تعليم طفل.
أو إصلاح أسرة.
أو بناء مؤسسة نافعة.
أو نشر علم.
أو علاج مريض.
أو إنشاء مشروع يوفر فرص عمل للشباب.
أو الدفاع عن قيمةٍ أخلاقية بدأت تضعف في المجتمع.
فالرسالة لا تُقاس بحجمها في أعين الناس، وإنما بصدقها، وبقدر ما تدفع شرًّا أو تجلب خيرًا.
وليس كل مشروعٍ كبيرٍ عظيمًا...
كما أن كثيرًا من المشروعات الصغيرة غيّرت وجه التاريخ.
لقد بدأ تعليم النبي ﷺ في دار الأرقم بعددٍ قليل من الرجال...
لكن الله غيّر بهم العالم.
ولم يبدأ الإصلاح الإسلامي بحشودٍ غفيرة...
بل بقلوبٍ امتلأت بالوحي، ثم حملت همَّ الناس قبل همِّ نفسها.
ولهذا، فإن أخطر ما يواجه الشباب اليوم ليس قلة الفرص...
بل كثرة المشاريع التي تستهلك أعمارهم، ولا تترك بعدهم أثرًا.
إن العمر أقصر من أن يُنفق في مطاردة كل جديد.
وأثمن من أن يُستهلك في صناعة صورةٍ براقة لا تخدم حقًا، ولا ترفع باطلًا.
فإذا أراد الشاب أن يعرف قيمة مشروعه، فليسأل نفسه سؤالًا واحدًا:
لو متُّ غدًا... ماذا سيبقى من هذا المشروع؟
فإن كان سيبقى علمٌ يُنتفع به، أو إنسانٌ أصلحته، أو قيمةٌ أحييتها، أو بابُ خيرٍ فتحته...
فذلك مشروعٌ يستحق أن يُعاش له.
أما ما ينتهي بانتهاء صاحبه...
فهو تجارةٌ مع الزمن، لا رسالةٌ للحياة.
د. عبد الكريم بكار
Repost from Abu Meryem Channel (የአቡ መርየም ነጃ ሎበቴ ቻናል!)
لا تترك الحق من أجل الناس، بل اترك الناس من أجل الحق.
«ለሰዎች ብለህ ሐቅን ነገር አትተው! ለሐቅ ብለህ ግን ሰዎችን ተዋቸው።»
[هل تعرف من هم الغرباء الذي ورد فيهم حديث طوبى للغرباء ؟ ]
قال الإمام الآجري عليه رحمة الله :
أغرب الغرباء في وقتنا هذا من :
١ - أخذ بالسنن وصبر عليها
٢ - وحذر البدع وصبر عنها
٣ - واتبع آثار من سلف من أئمة المسلمين
٤ - وعرف زمانه وشدة فساده وفساد أهله فاشتغل بإصلاح شأن نفسه من حفظ جوارحه
٥ - وترك الخوض فيما لا يعنيه
٦ - وعمل في إصلاح كسرته
٧ - وكان طلبه من الدنيا ما فيه كفايته
٨ - وترك الفضل الذي يطغيه
٩ - ودارى أهل زمانه ولم يداهنهم !!
١٠ - وصبر على ذلك
فهذا غريب من يأنس إليه من العشيرة والإخوان قليل ولا يضره ذلك
[ الغرباء للآجري ص ٧٩]
በእርግጥም ተኩላ ስለ ታማኝነት ብዙ ያስተምረናል።»
ጠቢባን ህይወትህን እንደ ተኩላ መምራት/መኖር አለብህ ለምን እንደሚሉ ታውቃለህን?
ምክንያቱም ተኩላ በሌሎች ፍጥረታት ዘንድ እምብዛም በማይገኙ ልዩ ፀባያት ተለይቶ ይታወቃል፦
አንደኛ፡
እንደ አንዳንድ እንስሳት ሰርከስ ውስጥ ትርኢት ሲያሳይ ተኩላን በጭራሽ አታየውም። ምክንያቱም ተኩላ ክብሩን ይጠብቃል፤ መዋረድና መዋረድን ፈጽሞ አይቀበልም።
ሁለተኛ፡
ተኩላ ከእናቱ ወይም ከእህቱ ጋር አይጋባም። ይልቁንም የህይወት አጋሩን በጥንቃቄ ይመርጣል፤ በህይወት ዘመኑም ሙሉ ለእሷ ታማኝ ሆኖ ይኖራል። ሴቷም ተኩላ እንዲሁ ታደርጋለች። ከሁለቱ አንደኛው ቢሞት፣ በሌላኛው ላይ ቢያንስ ከሶስት ወር የማያንስና እስከ ሙሉ አመት ሊቆይ የሚችል የሃዘን ጊዜ ውስጥ ይገባል።
ሶስተኛ፡
ተኩላ ‘ታዛዥ/ደጋግ ልጅ’ ተብሎ ይጠራል፤ ምክንያቱም ወላጆቹን የሚያከብር ብቸኛ እንስሳ ነው። ወላጆቹ አርጅተው ማደን ሲያቅታቸው፣ ወጣቶቹ ተኩላዎች ኃላፊነት ይወስዱላቸዋል። ወጥተው አድነው ምግቡን ይዘውላቸዋል ይመለሳሉ።
https://t.me/kuruhara040
https://t.me/kuruhara040
Repost from Abu_Oubeida~channel
እኮ የእኔንም ጥያቄ እየመለስክልኝ? አትለፈኝ እንጂ‽
ወንዝ ተሻግረህ ከምትወረውር እዛው እስርህ ካሉት ጀምር እንጂ ያ አባ ሙዝ! ነው ፊርማህን እንዳይቀዱት ፈራሃቸው? አረም የሚነቀለው ከግር ስር ጀምሮ ነው አለቃ! እየነቃህ!
እኔ ግን ተው ይቅርባችሁ ብያለሁ፡ ከዚህ በኋላ እንኳን አፍራችሁና አርፋችሁ አትቀመጡም ወይ፡ ሰማሃኛ ከዚህ በኋላ ያለው ጉዞ ለራሳችሁ ነው የሚጨንቃችሁ እናንተ ስራ ጨርሳችኋል የቀረው የእኛ ነው። እርሱም ለሌሎች በቆፈራችሁት ጉርጓድ ውስጥ እየሳቡ ማስገባት!!
አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
በእስልምና ፍቅር በራሱ ወንጀል አይደለም!
በእስልምና ፍቅር በራሱ #ወንጀል አይደለም። ምክንያቱም የሰው ልጅ ልብ ውስጥ የሚፈጠር ተፈጥሯዊ ስሜት ነው። አላህ ልባችንን ሲፈጥረው የመውደድ እና የመፈለግ ባህሪ አድርጎበታል። ከእነርሱ ዘንድ እንድትረጉ (እንድታርፉ) ከራሳችሁ ሚስቶችን ለእናንተ መፈጠሩ፣ በመካከላችሁም ውዴታንና እዝነትን ማድረጉ ከምልክቶቹ ነው።ሱረቱ አር-ሩም
ይህ የሚያሳየው እውነተኛ ፍቅር«መተሳሰብ እና መረጋጋት» እንጂ ልብን የሚያስጨንቅ እና አላህን የሚያስረሳ መሆን እንደሌለበት ነው። ነቢዩ ﷺ ስለ ባለቤታቸው ኸዲጃ ሲናገሩ እንድህ ይላሉ፦እኔ የእርሷ ፍቅር (ከአላህ ዘንድ) ተሰጥቶኛል። ሙስሊም ዘግበውታል። ይህ የሚያሳየው ንፁህ
እናሸሪዐዊ የሆነ ፍቅር ከአላህ የሚሰጥ ውድ ስጦታ መሆኑን ነው። ፍቅር ሀራም የሚሆነው ስሜቱ በራሱ ሳይሆን ስሜቱን የምናስተናግድበት መንገድ እና ወሰን ማለፋችን ነው።ከጋብቻ ውጭ ያለ ያልተገደበ ግንኙነት፡ ሁለት የሚቀራረቡ ወንድ እና ሴት ያለ ኒካህ የሚያደርጉት የፍቅር ግንኙነት፣ ምስጢራዊ ንግግር እና ቀጠሮ አላስፈላጊ ንክኪ እና የልብ ቁርኝት ወደ ወንጀል ስለሚመራ ሀራም ነው። አላህእንዲህ ይላል፦ ወደ ዝሙትም አትቀርቡ እርሱ መጥፎ ስራ ነውና መንገድነቱም ከፋ።ሱረቱ አል-ኢስራዕ አላህ «ዝሙት አትስሩ» ብቻ አላለም «ወደ እሱ አትቀርቡ» ነው ያለው። ፍቅረኝነት ደግሞ ወደ ዝሙት የሚያደርስ ዋነኛ መንገድ ነው። አላህን የሚያስረሳ ፍቅር፡ አንድ ሰው የሚያፍቀረውን/ የምታፍቅረውን ሰው ከአላህ አስበልጦ ሲወድ ለዚያ ሰው ሲል ሶላቱን ሲተው ወይም አላህ የከለከለውን ነገር ለማስደሰት ሲል ሲፈጽም ያ ፍቅር ሀራም ይሆናል። ከሰዎችም አላህን ትተው ጣዖታትን እንደ አላህ የሚወዷቸው አድርገው የሚይዙ አሉ እነዚያ ያመኑት ግን አላህን በመውደድ በኩል በጣም የበረቱ ናቸው።ሱረቱ አል-በቀራህ። ሸሪዐው ለአንድ ሰው ልብ ቢንጠለጠል እና ቢወድ ሶስት ዋና ዋና መፍትሂዎች ይኖሩታል፦ 1.ኒካህ ነቢዩ ﷺለተዋደዱ ሁለት ሰዎች ከጋብቻ ውጭ የሚበጃቸው ነገር እንደሌለ ነግረውናል፦ ለተዋደዱ ሁለት ሰዎች እንደ ጋብቻ ያለ መፍትሔ አልታየም። ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል አንድን ሰው ከወደድ በሩን መጥናት ወላጆቹን ማናገር እና በሃላል መንገድ መያዝ እንጂ ከጀርባ በሚደረግ ስሜታዊ ግንኙነት ጊዜን እና ልብን ማሳደፍ የለብንም። 2.የልብን ንጽህና መጠበቅ አንድ ሰው ለአንዲት ልጅ ልቡ ቢያደላ ነገር ግን ጋብቻውን ለመፈጸም አቅም ባይኖረው ስሜቱን ውጪ ማውጣት ሳይሆን አላህን በመፍራት እና በመታገስ ልቡን መጠበቅ አለበት። ነቢዩ ﷺ ወጣቶችን ሲመክሩ፦ እናንተ ወጣቶች ሆይ! ከእናንተ መካከል ማግባት የሚችለው ያግባ፤ ማግባት የማይችለው ግን ይጹም፤ ጾም ለእርሱ መከላከያ ነውና። ቡኻሪ እና ሙስሊም ይህ ለሁለቱም ትልቅ ሰላምን የሚሰጥ እና በሁለቱም መካከል ቀልብን የሚጠብቅ ከአላህ ያማያጣላ ነው። 3.በላጩ ፍቅር በዓለም ላይ ካሉ ፍቅሮች ሁሉ ልብን የሚያረካው እና ዘላቂው ለአላህ ብሎ መዋደድ ነው። ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ አላህ በትልቁ የቂያማ ቀን እንዲህ ይላል፡- በእኔ ታላቅነት ምክንያት የተዋደዱት ሰዎች የት አሉ? ዛሬ ከእኔ ጥላ ውጭ ምንም ጥላ በሌለበት ቀን በ ጥላዬ ስር አጥላቸዋለሁ። ሙስሊም ዘግበውታል ስለዚህ አንዲትን ልጅ ብንወድ እሷን ወደ ሀራም አስፈላጊ ነገር ከመጥራት የተሻለው በሀላሉ መንገድ ተጉዞ ነገ በቂያም ቀን በአላህ ጥላ ውስጥ እንድትሆን እና ሸሪዐዊ ውዴታን መለገስ ነው። ንፁህ ፍቅር፡ በአላህ ወሰን ውስጥ ያለ ወደ ጋብቻ የሚያመራ ልብን የሚያረጋጋ እና አላህን የበለጠ እንድትወድ የሚያደርግ ነው። ሀራም ፍቅር፡ በአላህ ትዕዛዝ ላይ ያመጸ በምስጢር እና በኃጢአት የተሞላ ልብን በጭንቀት እና በቅናት የሚያቃጥል እንዲሁም መጨረሻው ጸጸት የሆነ ነው። ቀልብን ለአላህ ፍቅር አስቀድሞ መስጠት አላህ ደግሞ ህይወትን የሚያበራ እና ልብህ የሚያረጥብ ሃላል አጋር በጊዜው ይሰጣል። كتبه الفقير إلى عفو ربه ابو عبدالله
በእስልምና ፍቅር በራሱ ወንጀል አይደለም!
በእስልምና ፍቅር በራሱ #ወንጀል አይደለም። ምክንያቱም የሰው ልጅ ልብ ውስጥ የሚፈጠር ተፈጥሯዊ ስሜት ነው። አላህ ልባችንን ሲፈጥረው የመውደድ እና የመፈለግ ባህሪ አድርጎበታል። ከእነርሱ ዘንድ እንድትረጉ (እንድታርፉ) ከራሳችሁ ሚስቶችን ለእናንተ መፈጠሩ፣ በመካከላችሁም ውዴታንና እዝነትን ማድረጉ ከምልክቶቹ ነው።ሱረቱ አር-ሩም
ይህ የሚያሳየው እውነተኛ ፍቅር«መተሳሰብ እና መረጋጋት» እንጂ ልብን የሚያስጨንቅ እና አላህን የሚያስረሳ መሆን እንደሌለበት ነው። ነቢዩ ﷺ ስለ ባለቤታቸው ኸዲጃ ሲናገሩ እንድህ ይላሉ፦እኔ የእርሷ ፍቅር (ከአላህ ዘንድ) ተሰጥቶኛል። ሙስሊም ዘግበውታል። ይህ የሚያሳየው ንፁህ
እና ሸሪዐዊ የሆነ ፍቅር ከአላህ የሚሰጥ ውድ ስጦታ መሆኑን ነው።
ፍቅር ሀራም የሚሆነው ስሜቱ በራሱ ሳይሆን ስሜቱን የምናስተናግድበት መንገድ እና ወሰን ማለፋችን ነው።ከጋብቻ ውጭ ያለ ያልተገደበ ግንኙነት፡
ሁለት የሚቀራረቡ ወንድ እና ሴት ያለ ኒካህ የሚያደርጉት የፍቅር ግንኙነት፣ ምስጢራዊ ንግግር እና ቀጠሮ አላስፈላጊ ንክኪ እና የልብ ቁርኝት ወደ ወንጀል ስለሚመራ ሀራም ነው። አላህ እንዲህ ይላል፦ ወደ ዝሙትም አትቀርቡ እርሱ መጥፎ ስራ ነውና መንገድነቱም ከፋ።ሱረቱ አል-ኢስራዕ
አላህ «ዝሙት አትስሩ» ብቻ አላለም «ወደ እሱ አትቀርቡ» ነው ያለው። ፍቅረኝነት ደግሞ ወደ ዝሙት የሚያደርስ ዋነኛ መንገድ ነው።
አላህን የሚያስረሳ ፍቅር፡
አንድ ሰው የሚያፍቀረውን/ የምታፍቅረውን ሰው ከአላህ አስበልጦ ሲወድ ለዚያ ሰው ሲል ሶላቱን ሲተው ወይም አላህ የከለከለውን ነገር ለማስደሰት ሲል ሲፈጽም ያ ፍቅር ሀራም ይሆናል። ከሰዎችም አላህን ትተው ጣዖታትን እንደ አላህ የሚወዷቸው አድርገው የሚይዙ አሉ እነዚያ ያመኑት ግን አላህን በመውደድ በኩል በጣም የበረቱ ናቸው።ሱረቱ አል-በቀራህ። ሸሪዐው ለአንድ ሰው ልብ ቢንጠለጠል እና ቢወድ ሶስት ዋና ዋና መፍትሂዎች ይኖሩታል፦
1.ኒካህ
ነቢዩ ﷺለተዋደዱ ሁለት ሰዎች ከጋብቻ ውጭ የሚበጃቸው ነገር እንደሌለ ነግረውናል፦
ለተዋደዱ ሁለት ሰዎች እንደ ጋብቻ ያለ መፍትሔ አልታየም። ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል
አንድን ሰው ከወደድ በሩን መጥናት ወላጆቹን ማናገር እና በሃላል መንገድ መያዝ እንጂ ከጀርባ በሚደረግ ስሜታዊ ግንኙነት ጊዜን እና ልብን ማሳደፍ የለብንም።
2.የልብን ንጽህና መጠበቅ
አንድ ሰው ለአንዲት ልጅ ልቡ ቢያደላ ነገር ግን ጋብቻውን ለመፈጸም አቅም ባይኖረው ስሜቱን ውጪ ማውጣት ሳይሆን አላህን በመፍራት እና በመታገስ ልቡን መጠበቅ አለበት።
ነቢዩ ﷺ ወጣቶችን ሲመክሩ፦
እናንተ ወጣቶች ሆይ! ከእናንተ መካከል ማግባት የሚችለው ያግባ፤ ማግባት የማይችለው ግን ይጹም፤ ጾም ለእርሱ መከላከያ ነውና። ቡኻሪ እና ሙስሊም ይህ ለሁለቱም ትልቅ ሰላምን የሚሰጥ እና በሁለቱም መካከል ቀልብን የሚጠብቅ ከአላህ ያማያጣላ ነው።
3.በላጩ ፍቅር
በዓለም ላይ ካሉ ፍቅሮች ሁሉ ልብን የሚያረካው እና ዘላቂው ለአላህ ብሎ መዋደድ ነው። ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
አላህ በትልቁ የቂያማ ቀን እንዲህ ይላል፡- በእኔ ታላቅነት ምክንያት የተዋደዱት ሰዎች የት አሉ? ዛሬ ከእኔ ጥላ ውጭ ምንም ጥላ በሌለበት ቀን በ ጥላዬ ስር አጥላቸዋለሁ። ሙስሊም ዘግበውታል
ስለዚህ አንዲትን ልጅ ብንወድ እሷን ወደ ሀራም አስፈላጊ ነገር ከመጥራት የተሻለው በሀላሉ መንገድ ተጉዞ ነገ በቂያም ቀን በአላህ ጥላ ውስጥ እንድትሆን እና ሸሪዐዊ ውዴታን መለገስ ነው። ንፁህ ፍቅር፡ በአላህ ወሰን ውስጥ ያለ ወደ ጋብቻ የሚያመራ ልብን የሚያረጋጋ እና አላህን የበለጠ እንድትወድ የሚያደርግ ነው።
ሀራም ፍቅር፡ በአላህ ትዕዛዝ ላይ ያመጸ በምስጢር እና በኃጢአት የተሞላ ልብን በጭንቀት እና በቅናት የሚያቃጥል እንዲሁም መጨረሻው ጸጸት የሆነ ነው። ቀልብን ለአላህ ፍቅር አስቀድሞ መስጠት አላህ ደግሞ ህይወትን የሚያበራ እና ልብህ የሚያረጥብ ሃላል አጋር በጊዜው ይሰጣል።
كتبه الفقير إلى عفو ربه ابو عبداللهRepost from Woldia University Muslim Students
የኪታብ ደርስ ማስታወቂያ
አሰላሙዓለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱህ !!
በአላህ ፈቃድ በ2019 ኢ.አ በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር በሚከተለው መልኩ ይሆናል፦
١) الوجيز في عقيدة السلف الصالح «أهل السنة والجماعة»የደርሱ አቅራቢ ኡስታዝ ሙሀመድ ሷሊህ
٢) منهج السالكين وتوضح الفقه في الدينየደርሱ አቅራቢ ኡስታዝ ሙሀመድ ሷሊህ
٣) نواقض الإسلامየደርሱ አቅራቢ ሀቢብ መህሙድ (ይሄኛው በወንድማችን ሀቢብ የሚሰጠው ደርስ አድስ የተጠሩ ፍሬሽ ተማሪዎች ወደ ግቢ እስከሚገቡ አጠር ያለ ለጀማሪ የሚሆን ኪታብ ነው!! ፍሬሽ ተማሪዎች እንደገቡ አድስ ደርስ የሚጀመር ይሆናል ኢንሻአላህ ።) ኪታብ መግዛት የምትፈልጉ እና ያልተመዘገባችሁ ወንድሞች በአንድ ላይ አስመጥተን በቅርቡ ቂርአታችንን እንድንጀምር ስም እና የምትፈልጉትን ኪታብ በ @Wdumstud ላኩልን ። እህቶች በእህቶች በኩል ምዝገባ እየተካሄደ ስለሆነ መመዝገብ ትችላላችሁ !! እውቀትን መፈለግ በሁሉም ሙስሊም ላይ ግደታ ነው!! ሁሉም ቂርአት የሚሰጠው ከፈጅር ሶላት በኋላ ይሆናል ኢንሻአላህ !!
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
ታላቁ ዛሂድና ዓሊም ፉደይል ብን ዒያድ 🤎ስለ እውነተኛ የዲን አዋቂ (ፈቂህ) ባህሪያትና ስነ-ምግባር ሲናገሩ እንዲህ አሉ፦
«እውነተኛ ፈቂህ የዲን አዋቂ ማለት፡-»➣የአላህ ፍርሃት እንዲናገር ያደረገው! ➣ፍርሃትም ዝም እንዲል ያደረገው ነው! ➣ከተናገረ በቁርኣንና በሱና ይናገራል፣ዝም ካለም በቁርኣንና በሱና (መመሪያ) ዝም ይላል! ➣አንድ ነገር ከአልተረዳውና ከተሸፈነበት ዘንድ ይቆማል አይቸኩልም! ➣ወደ አሊም ወደሆነ አካልም ይመልሰዋል።
♥️طبقات الحنابلة [١٥٠/٢]t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
ኢላሂ..........
እኔ ነኝ ያንተ ባሪያ ሆድ የባሰኝ
እኔ ነኝ ደካማዋ ሀዘን የወረሰኝ
እኔ ነኝ አላህዬ እንባ አይኔ ያራሰኝ
እኔ እኮ ነኝ የኔ ጌታ አንተ የምታውቃኝ
መሄጃ የለኝም አንተው ካልታረቅከኝ።
