قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)
前往频道在 Telegram
قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.
显示更多未指定国家未指定类别
916
订阅者
无数据24 小时
-67 天
+5630 天
帖子存档
Repost from قَناةُ وفَوا ئِد أبي فَوزان الْحَبَشِيِّ
🇪🇹 አይ ሀገሬ ማሳዘኖ በራስሽ መዥ ገር ሮች ተበሳ ቆልሽ።
ልጆችሽ አላዩሽ እነ ቢላል ( ኢብኑ ረባህ ) እነ ኡሙ አይመን፥ እነ ኢማሙ አህመድ አል_ጋዚ እነ ሀጅ ጦላሀ ጀእፈር።
አች የኔ ሀገር ኢትዮጲያ አሳዘሽኝ ዛሬስ የሶሀቦች ተቀባይ የነ ሩቅያ ቢንተ ረሱለ ሏሂ ﷺ እነ ጀእፈር አቢጦሊብን ተቀብለሺ በፍቅር ያስተና ገድሺ ነበር ሺኮ ሀገሬ።
አላህ ሆይ በቃበለን ስኪ ምህረቱን ወፍቀን ተጎዳን አልቻልንም ጌታየ በቃበለን።
🍃👉https://t.me/abujemila25
🍃👉https://t.me/abujemila25
Repost from قَناةُ وفَوا ئِد أبي فَوزان الْحَبَشِيِّ
ስታርድ እዝነት ይኑርህ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ اللَّهَ كَتَبَ الْإِحْسَانَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ، فَإِذَا قَتَلْتُمْ فَأَحْسِنُوا الْقِتْلَةَ، وَإِذَا ذَبَحْتُمْ فَأَحْسِنُوا الذَّبْحَ، وَلْيُحِدَّ أَحَدُكُمْ شَفْرَتَهُ فَلْيُرِحْ ذَبِيحَتَهُ﴾
“አላህ ኢኽሳንን (ማሳመርን) በሁሉም ነገሮች ላይ ፅፏል። የገደላችሁ እንደሆነ አገዳደልን አሳምሩ። አንዳችሁ ባረደ ግዜ አስተራረዱን ያሳምር ማረጃውን ይሳል። የሚታረደውንም እንስሳም ያሳርፍ።”
📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1955
በሌላ ሀዲስ፦
﴿جاءَ رجلٌ إلى رسول الله ﷺ فقـال: يـا
رسـول الله إني لأذبحُ الشّـاةَ وأنـا أرحمها،
فقال ﷺ: والشاةُ إن رحِمتَها رحِمَك الله﴾
“አንድ ሰው ወደ አላህ መልዕክተኛ (ﷺ) በመምጣት እንዲህ አላቸው፦ ‘እኔ በጌን አርጄ ለሷም እዝነትን አድርጌ ነበር’ ረሱል (ﷺ) አሉት፦ ‘ለሷ ለበግህ እዝነትን
እንዳደረክ አላህ ለአንተም ይዘንልህ።’”
📚 ኢማሙ አህመድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1081
⚠️ከባድ ማስጠንቀቂያ
በማክፈር ላይ ለተጠመዱ ሁሉ🎙ሸይኽ ፈውዛንን ሀፊዘሁሏህ ብዙ ወጣቶች ያለ ኢልም ተክፊር ሙአየን ላይ እየገቡ ሙስሊሞችን እያከፈሩ ነው ይህን እደት ታዩታለሁ ተብለው ሲጠየቁ የመለሱትን ስማልኝ ጥግ ላይ በማክፈር ላይ የተጠመዳችሁ ወንድም እህቶች መጀመሪያ ተማሩ በአላህ ገና ቃኢዳ እና አጫጭር ኪታቦችን በደንብ መቅራት ሳችሉ አትሩጡ ረጋ በሉ እና ኑ ተማሩ ምን ልማር ካላችሁ ኑ ወሳኝ ታላቅ ኪታብ ደርስ በውድ እና በሱና ኡስታዝ ቂረአት አለ የሚሰጠው የኪታብ ስም 📚አቂደቱ አህለ ሱናቲ ወልጀማአ ⏰ምሽት 3:30 ሁሌም በዚህ ሰአት ቂረአቱ እደተጠበቀ ነው ቂረአቱ የሚሰጥበት የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
📌شروحات ومؤلفات الشيخ صالح الفوزان:-
١- شرح عمدة الأحكام (١-٢)
٢- الملخص الفقهي
• ط ابن الجوزي
٣- شرح عمدة الفقه (١-٢)
٤- دروس وفتاوى المسجد الحرام (١-٦)
٥- شرح عقيدة الإمام المجدد محمد بن عبدالوهاب
٦- شرح المنظومة الحائية
٧- شرح رسالة العبودية لابن تيمية
٨- سلسلة شرح الرسائل للإمام محمد بن عبدالوهاب
٩- المنحة الربانية في شرح الأربعين النووية
١٠- التعليقات المختصرة على العقيدة الطحاوية
١١- شرح العقيدة الواسطية
١٢- إعانة المستفيد شرح كتاب التوحيد
• ط العاصمة (١-٢)
١٣- تعليقات على الجواب الكافي
١٤- حاشية الفوزان على العدة شرح العمدة (١-٥)
١٥- شرح المنتقى في الأحكام الشرعية (١-٥)
١٦- تعليقات على إغاثة اللهفان (١-٤)
١٧- تعليقات على مختصر زاد المعاد (١-٣)
١٨- شرح فتح المجيد بشرح كتاب التوحيد (١-٤)
١٩- شرح الفتوى الحموية الكبرى
٢٠- شرح قاعدة جليلة في التوسل والوسيلة (١-٢)
٢١- شرح كتاب آداب المشي إلى الصلاة
٢٢- شرح كتاب الصيام من دليل الطالب - الروض المربع - هداية الراغب
٢٣- تعليقات على كتاب صفة الصلاة من شرح العمدة
٢٤- الأحاديث القدسية
٢٥- الإمداد بتيسير شرح الزاد (١-٣)
٢٦- الملخص في شرح كتاب التوحيد
٢٧- مختصر أحكام الجنائز
٢٨- إيضاح العبارات في شرح أخصر المختصرات (١-٢)
٢٩- تعليقات على قرة عيون الموحدين (١-٣)
٣٠- مجموعة الحديث على أبواب الفقه
٣١- شرح منظومة الأحسائي
٣٢- شرح مقدمة ابن أبي زيد القيرواني
٣٣- الملخص الفقهي
٣٤- إتحاف القاري بالتعليقات على شرح السنة للإمام البربهاري
٣٥- شرح أصول الإيمان
٣٦- شرح فضل الإسلام
٣٧- إتحاف الطلاب شرح منظومة الآداب
٣٨- شرح كتاب الكبائر
٣٨- عقيدة التوحيد وما يضادها من الشرك
• ط دار ابن الجوزي
٣٩- شرح كشف الشبهات
٤٠- أضواء من فتاوى شيخ الإسلام ابن تيمية في العقيدة
٤١- إفادة المستفيد في شرح تجريد التوحيد المفيد
٤٢- الإرشاد إلى صحيح الاعتقاد
٤٣- الخطب المنبرية في المناسبات العصرية (١-٤)
٤٤- تعليقات على الكافية الشافية (١-٢)
٤٥- تعليق على رسالة وجوب الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر
٤٦- تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات
٤٧- شرح الدرة المضية في عقد أهل الفرقة المرضية
٤٨- شرح كتاب الفتن والحوادث
٤٩- شرح لمعة الاعتقاد
٥٠- شرح مسائل الجاهلية
٥١- شرح مناسك الحج والعمرة
٥٢- تسهيل الإلمام بفقه الأحاديث من بلوغ المرام (١-٤)
٥٣- تعليقات على كتاب الفرقان لابن تيمية (١-٢)
٥٤- شرح كتاب الإيمان من صحيح البخاري
٥٥- شرح ثلاثة الأصول ويليه شرح القواعد الأربع
٥٦- إحياء الآثار مقالات وبحوث
٥٧- المجموعة العلمية لمعالي الشيخ صالح الفوزان (١-١٣)
٥٨- سلسلة شروح رسائل الإمام محمد بن عبد الوهاب (١-١١) - مؤسسة الرسالة، المغرب
Repost from أخبار السعودية
مفتي عام المملكة الشيخ صالح الفوزان:
نسأل الله تعالى أن يقطع دابر هؤلاء المجرمين، وأن يحفظ بلادنا وبلاد المسلمين.
በ2019 EC ወሎ ዩኒቨርስቲ በመደበኛ መርሃ-ግብር አዲስ የተመደባችሁ እና በ2018 EC የሬሜዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች
--
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በ2019 EC ወሎ ዩኒቨርስቲ በመደበኛ መርሃ-ግብር አዲስ የተመደባችሁ እና በ2018 EC የሬሜዲያል ፕሮግራም የማለፊያ ነጥብ ያመጣችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ ቀን ጥቅምት 14, እና 15 መሆኑ ይታወቃል።
ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ መረጃዎችን ለመስጠት እንዲሁም ስለሌሎች ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ አዲስ ነገሮች በሙሉ የሚያስፈልጓችሁን ድጋፍና ትብብር ለማድረግ ሙሉ ዝግጅታቸውን አድርገው የናንተን መምጣት ብቻ በጉጉት እየጠበቁ ይገኛሉ።
● ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት እና ያለምንም እንግድነት ስሜት ውድ ጀመዐችንን መቀላቀል ትችላላችሁ ስንል ትብብራችንን እንገልጻለን ።
1. 0943033360 👉 አቡ ሰልማን
2. 0987603404 👉 አብዱ-ረዛቅ
3. 0947693388 👉 ናስር ሙሀመድ
4. 0930996932 👉 ሙሀመድ አሊ
5. 0929458852 👉 አቡል ዓባስ
----
NB: የሴት ተቀባዮችን ቁጥር ቁጥር 1 ላይ ባለው ስልክ በመደወል መቀበል ትችላላላችሁ ።
⚠️ማሳሰቢያ :-
🔹
ልዩ ምክንያት ያላችሁና ከመንሀሪያ ግቢ ብቻችሁን መምጣት የማትችሉ ተማሪዎቻችን ጀመዓችን በቻለው እናንተን ለመተባበር ዝግጁ ነው
🔺 ውድ ተማሪዎቻችን በግቢው ዙሪያ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስላሉ የወሎ ዩኒቨርስቲ ሰለፍያ ጀመዓ በነዚህ ስልኮች ብቻ ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
🔖የወሎ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ሱና ተማሪዎች ጀመዓ - ደሴ
📱 ቻናል
https://t.me/WUselefeyajemaRepost from የሰለፊዮች መገናኛ በሐይቅ ملتقى السلفيين في حيق
{ يَابُنَيَّ إِنَّهَا إِنْ تَكُ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِنْ خَرْدَلٍ فَتَكُنْ فِي صَخْرَةٍ أَوْ فِي السَّمَاوَاتِ أَوْ فِي الْأَرْضِ يَأْتِ بِهَا اللَّهُ إِنَّ اللَّهَ لَطِيفٌ خَبِيرٌ } [سُورَةُ لُقْمَانَ: ١٦] - التفسير : يا بنيّ، إن السيئة أو الحسنة مهما كانت صغيرة مثل وزن حبة من خَرْدَل وكانت في بطن صخرة لا يطّلع عليها أحد، أو كانت في أي مكان في السماوات أو في الأرض - فإن الله يأتي بها يوم القيامة، فيجازي العبد عليها، إن الله لطيف لا تخفى عليه دقائق الأشياء، خبير بحقائقها وموضعها. 📖 المختصر في تفسير القرآن الكريم #سلسلة_تدبر_الــقرآن
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
♦️ሙስሊም በመሆንህ ታድለሀል።
እስልምና'ኮ እውነትን ለሚፈልግ ሰው ሁሉ ነገሩ ግልፅ የሆነ እምነት ነው። ምንም ውስብስብ ቢሮክራሲና የማይነገር ሚስጥር የለበትም።
✅«የእውነት እምነት»🇸🇦
በቁርዓን በሀዲስ በእውነት የሚመራ፡
በአሏህ ትዕዛዝ ሽቶ የጎመራ፡
ለምለሞ ዘላለም ሁሌም የሚያፈራ፡
ሐቅን ስለያዘ አለ እንደተፈራ፡
እማየም ይሔን ሀቅ ይመሰክራሉ፡
በቁጭት በሞራል ቆመው ያወራሉ፡
ጌታ ተሰቀለ በሚስማር ተመታ!!
ጁሙዓ ቀን ሞተ ተነሳ እሁድ ማታ፡
እያሉ እሚቀጥፉት ውሸታሞች ናቸው፡
ለአሏህ ይህን ሲሉ አለማፈራቸው⁉️
➛....እውነትሁን እማ ውሸታሞች ናቸው።
በእናትነት የልብ እምነት፡
የእስልምናን ግሩም እውነት፡
አምሮ ሲፈልቅ ከአንደበቷ፡
አስደመመኝ ጀግንነቷ፡
መገን እናት አይ ውበቷ፡
...አነጋገር አይ ድፍረቷ፡
...እማማ..
ማንኛውስ ሐቅ ኖሮት፤
ከእስልምና ሊወዳደር፡
ማነው እሱ ውሸት ይዞ..
ብቅ የሚለው ከኛ መንደር፡
...እማማ...
♦️አሏህ ሒድያ ይስጥሁ ወላሒ..‼️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
1% እንኳን ተስፋ ካለህ፣ ሞክር‼️
------------------------------
በጌታህ ተመካ በሀላልህ ጠንክር፡
ባገኘኸው ሽንቁር የቻልከውን ሞክር፡
♦️#ጀግናዬ....
አውቃለሁ ምናልባት የምትፈልገው ነገር ከባድ ይሆናል።
ምናልባት መንገዱ ረጅም ነው።
ምናልባት ሌሎች አይቻልም ይሉህ ይሆናል።
ግን ስማኝ ልምከርህ አሁንም 1% እድል ካለ፣ ሳትሞክር ተስፋ አትቁረጥ!
يُعد القنوط من رحمة الله من كبائر الذنوب.
➤በኢስላም ህግና ስርዓት ከአሏህ ረህመት ተስፋ መቁረጥ ከታላላቅ ወንጀሎች ይቆጠራል።
ورد النهي عنه صراحة في القرآن الكريم،
قال تعالى:
﴿قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنْفُسِهِمْ لَا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ اللَّهِ﴾
«እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና በላቸው፡፡ይላል።
[الزمر: 53].
♦️እና ምን መሰለህ ኮከቤ‼️
ስኬት አንዳንድ ጊዜ በትልቅ እርምጃ አይጀምርም ይልቁንስ ማንም በማያየው ትንሽ ውሳኔ ይጀምራል።
ዛሬ መሞከር፣
ነገ መማር፣
ከዚያም እንደገና መነሳት።
♦️አስተውል‼️
وصف الله تعالى القانطين بالضلال،
قال تعالى:
﴿وَمَنْ يَقْنَطُ مِنْ رَحْمَةِ رَبِّهِ إِلَّا الضَّالُّونَ﴾
ሀያሉ አምላክ ተስፋ ቆራጮችን በጥመት ይገልፃቸዋል።
«ከጌታቸው እዝነት ተስፋ የሚቆርጡ ጠማሞች እንጂ አይደሉም»ይላል።
[الحجر: 56
አንድ ጊዜ ልትወድቅ ትችላለህ፤
ይህ ግን ለዘላለም እንደማታሳካ አያረጋግጥም።
ስህተትህን ተማርበት፣
አቅጣጫህን አስተካክልና ጉዞህን ቀጥል..............
አዎ፣ ሁሉም ነገር በጥረት ብቻ አይሳካም። ግን ሳትሞክር የሚቻለውን እድል ማግኘትህ አይቀርም።
አንድ ትንሽ ተስፋ፣
አንድ የድፍረት እርምጃ፣
አንድ ተጨማሪ ሙከራ… የሚቀጥለውን ታሪክህን ሊቀይረው ይችላል!
🔥እድል ካገኘህ ሞክር።
ከወደቅክ ተማር።
ከተማርክ እንደገና ተነስ!
በሁሉም እንቅስቃሴህ ላይ ግን አሏህን አትርሳ አደራ‼️
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
አንዳንዴ... ምን ሆነሃል ስትባል የማትመልሰው ብዙ መሆን አለ። ለመናገር የማይመቹ፤ ለመተው የማይቀሉ ብዙ ስሜቶች አሉ ፤ ላንተ ብቻ የከበደ ለሌላው የቀለለ ነገር አለ።
አንዳንዴ... ምን ሆነሃል ስትባል “ምንም!” ብለህ የምታልፈው በውስጥህ ብቻ የምትይዘው አንተ ብቻ የምትታመምበት ጉዳይ አለ።
t.me/abdu_rheman_aman
t.me/abdu_rheman_aman
➡
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ✨ السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللَّهِ وَبَرَكَاتُهُ ✨ 🌹📚 ለ2019 ዓ.ል ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለደረሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ! 📚🌹 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌸 ውድ ሙስሊም ወንድሞቻችንና እህቶቻችን! 🌸በ2019 ዓ.ል ወደ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለደረሳችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ መረጃዎችን ለመስጠት፣ እንዲሁም ስለሌሎች ሊያጋጥሟችሁ የሚችሉ አዲስ ነገሮች በሙሉ የሚያስፈልጓችሁን ድጋፍና ትብብር ለማድረግ ሙሉ ዝግጅታቸውን አድርገው የናንተን መምጣት ብቻ በጉጉት እየጠበቁ ይገኛሉ።
📞 ለበለጠ መረጃና ትብብር● ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት እና ያለምንም እንግድነት ስሜት ውድ ጀመዐችንን መቀላቀል ትችላላችሁ ስንል ትብብራችንን እንገልጻለን።
📱✨ የስልክ ቁጥሮች ✨📱━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🌿 1. 0943033360 👉 ወንድም አቡ ሰልማን 🌿 2. 0930996932 👉 ወንድም ሙሀመድ አሊ 🌿 3. 0929458852 👉 ወንድም አቡል ዓባስ 🌿 4. 0987603404 👉 ወንድም አብዱ ረዛቅ 🌿 5. 0944568049 👉 ወንድም ኑሩ አህመድ 🌿 6. 0970075042 👉 ወንድም ሙሀመድ ጥላሁን 🌿 7. 0941075881 👉 ወንድም መባረክ 🌿 8. 0947693388 👉 ናስር ሙሀመድ 🌿 9. 0924019405 👉 ሙባረክ አረጋ 🌿 10. 0926537788 👉 ሙሀመድ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
📌 NB: ለሴት ተማሪዎች የሴት ተቀባዮችን ቁጥር 1 ላይ ባለው ስልክ በመደወል መቀበል ትችላላችሁ። 👉👉👉 ለኦሮመኛ ተናጋሪወች ቁጥር 4 ላይ ያለዉን መጠቀም ትችላላችሁ ማሳሰቢያ 🔹 ልዩ ምክንያት ያላችሁና ከመንሀሪያ ግቢ ብቻችሁን መምጣት የማትችሉ ተማሪዎቻችን፣ ጀመዓችን በቻለው እናንተን ለመተባበር ዝግጁ ነው። 🔺 ውድ ተማሪዎቻችን፣ በግቢው ዙሪያ የተለያዩ የጥመት አንጃዎች ስላሉ፣ የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሰለፍያ ጀመዓን በእነዚህ ስልኮች ብቻ ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን። 🌹📖 የወሎ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ሱና ተማሪዎች ጀመዓ — ደ
ሴ 📖🌹 📱 የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/WUselefeyajema 📢 ይህን መልእክት ለ2019 ዓ.ል ወደ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለደረሱ ሙስሊም ተማሪዎች በማጋራት ወንድሞቻችሁንና እህቶቻችሁን ተጠቃሚ ያድርጉ! 🔁🌹 🤲 بَارَكَ اللَّهُ فِيكُمْ وَوَفَّقَكُمْ لِمَا يُحِبُّ وَيَرْضَى 🤲 አላህ በዒልም ይጠቅማችሁ፣ ጉዟችሁን ያቅናላችሁ፣ በዲንና በዱንያ ስኬታማ ያድርጋችሁ! 🤍🌿
በለተሞ መንጋ የምርቃና ስብከት ለተጠለፋችሁ ሁሉ!
~
1ኛ፦ እነዚህ ሰዎች የመንሀጅ ግንዛቤያቸው የተንሻፈፈ፣ የግል አመላቸውንና ሰለፊያን የሚያምታቱ ስለሆነ የሰለፊያን ግንዛቤ ከነዚህ ሰዎች አትውሰዱ። ይልቁንም ጊዜው የሚመች ነውና ከነ ኢብኑ ባዝ፣ አልባኒይ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ ፈውዛን፣ ዐብዱልሙሕሲን አልዐባድ፣ ... ኪታቦችና የድምፅ ቅጂዎች ተጠቀሙ። ከነሱም በላይ የቀደምት ዑለማዎችን አካሄድ በሚገባ ፈትሹ። እነዚህ ሰዎች ሰለፊያ ነው ብለው የሚያቀርቡላችሁ ከክፉ አመላቸውና ሸውራራ ግንዛቤያቸው ጋር የተቀላቀለ ቡድንተኛ አካሄድ ነው። የሱና ዑለማኦችን የሚያጣቅሱት ለሽፋን ያህል ነው።
2ኛ፦ ደዕዋችሁ የአካባቢያችሁን ተጨባጭ ያገናዘበ ይሁን። አዲስ ብሄርተኛ ይመስል መንሀጅ በተገነዘባችሁ ማግስት በትንሽ በትልቁ ሌሎች ጋር አትላተሙ። እነዚህ የሚያጋጯችሁ አካላት ከምትገቡበት አጣብቂኝ እንድትወጡ የሚያግዝ ይሄ ነው የሚባል ሃሳብ እንኳ ማቅረብ አይችሉም። እነሱ እንደሆኑ ለራሳቸው ጥቅም ሲሆን ካሜራ ውስጥ እንዳይገቡ እየተሹለከለኩ፣ ማስክ እያጠለቁ የሚጣዱ ናቸው። እነሱን ተከትላችሁ ደዕዋችሁ ቢሰናከል ብዙ ርቀት ወደ ኋላ ይመልሷችኋል።
3ኛ፦ ለፍረጃና ለተብዲዕ አትቸኩሉ። በቂ የመንሀጅ ግንዛቤ ያልያዘ ሰው ፈፅሞ ለተክ -ፊርና ለተብዲዕ ብቁ አይደለም። ነገሩ በሚገባ ተገልጦልናል ብላችሁ በምታምኑበት ጉዳይ ራሱ በመናገራችሁ የሚገኘውን ትርፍና ኪሳራ አስሉ። የደመ ነፍስ አካሄድ ማንንም አይጠቅምም።
4ኛ፦ የለተሞ ጭፍራዎች ጋር መጓዝ መስጂዶቻችሁን ያሳጣችኋል። ከማህበረሰብ ጋር ያጋጫችኋል። በሂደት ደዕዋችሁን ወይ ሙሉ ለሙሉ ያጠፋዋል። ወይ ደግሞ በእጅጉ ያቀጭጨዋል። ብዙ ካበላሻችሁ በኋላ ግራ ቀኝ አይታችሁ የተሻለ መስለሐ ያለበትን ውሳኔ ብትወስኑ ራሱ እነዚህ እባቦች ከማንም በላይ የሚናደፉት እናንተን ነው። የቻግኒው ሸይኽ ከማል አፍሪ ጉዳይ ለዚህ ጥሩ ምሳሌ ይሆናል። ቀድመው በነዚህ አካላት የተሳሳተ አቅጣጫ ይዘው ነበር። አሁንም ምን ያህል እንደነቁ አላውቅም። የተሻለ መስለሐ አይተው መስጂድ ገብተው ሲያስተምሩ እድሜያቸውንም፣ ውለታቸውንም በማይመጥን መልኩ እያብጠለጠሏቸው ነው። "ያሳደጉት ውሻ፣ ያሳጣል መድረሻ!"
5ኛ፦ የአካባቢያችሁን መስለሐ ራሳችሁ ወስኑ። በሩቅ ያለ ሰው ያላችሁበትን ተጨባጭ ላያውቅ ይችላል። በተለይ እነዚህ ከህሊናቸው የተጣሉ አካላትን ፈፅሞ አታማክሩ። እንኳን ለናንተ ለራሳቸውም የሚሆኑ አይደሉም። አስፈላጊ ሲሆንና ከተቻላችሁ ዑለማኦችን አማክሩ። እነዚህ የሚጮሁትን የማይኖሩ ደናቁራን እንዳያሳስቷችሁ። ለተሞ በራሱ ምስክርነት ከ10 አመት በላይ ኢኽዋንን ሲያደንቅና አብሮ ሲጓዝ የኖረ ሰው ነው። አሁንም ከተወሰኑት ጋር ያፋጠጠው የጥቅም ግጭት ነው። እንጂ የጥቅም ቃል ሲገባለት እንኳን ከነዚህ ጋር ይቅርና ቀድሞ ተብዲዕ ካደረጋቸው ሰዎች ጋር ራሱ ሊታረቅ እልል ሲል ነበር። አሁንም የተሻለ ካየ ለሌላ ይፈርማል። ባህሩም ከሙብተዲዕ ጋር መቀማመጥ ሲል ለዲን ተቆርቁሮ አይደለም። የራሱ አንዱ ጋሻጃግሬ ከሚያወግዛቸው አካላት ጋር የመስጂድ ኮሚቴ አባል ነው። ኮሚቴው በመጅሊስ መዋቅር ስር እንደሆነ አስተውሉ። የባህርዳሩም ጭፍራ ዲን አይደለም ከመርከዝ ኢብኑ መስዑድ ጋር ያፋጠጠው። "ለኛ የተላከ ኪታብ ወስደውብን ..." እያለ ነው የህፃን ለቅሶ የሚያለቅሰው። ራሳቸው በቡኻሪ መስጂድ የመርከዝ ኢብኑ መስዑድን ፕሮግራም አስተዋውቀው ሲያበቁ እነዚህ ከህዝቡ ብር ሲሰበስቡ ጊዜ ጨርቃቸውን ጣሉ። በቀናት ልዩነት ውስጥ ተነስተው አስጠነቀቁ። ስሜታቸውን የማይቆጣጠሩ፣ ይሉኝታ የማያውቁ ጉዶች ናቸው። እንጂ ዛሬ ለተብዲዕ የሚመዙትን ጉዳይ እየጠቀሱ ተብዲዕ ግን አናደርግም ሲሉ እንደነበር የድምፅ መረጃ አለ።
6ኛ፦ በደዕዋ ላይ ተመዩዝ አስፈላጊ ነው። ተመዩዝ ማለት ግን በራስ ላይ በር ዘግቶ መጮህ አይደለም። ከሆነላችሁ ያለ ንክኪ አስተምሩ። መድረክ ካገኛችሁ አቋማችሁ የተጠበቀ እስከሆነ ድረስ በሱፊዮች መስጂድ እንኳ ቢሆን አስተምሩ። ታላላቅ መሻይኾች በሱፊያ መስጂዶች ያስተማሩበት ተጨባጭ አለ። ለምሳሌ ሸይኽ ረቢዕ ሱዳን ውስጥ በሱፊያ መስጂድ አስተምረዋል። "በአቋም ቢገናኙ ነው ከነ እንትና መስጂድ የሚያስተምሩት" የሚለው የነዚህ ሰዎች ጩኸት ዝቅ ቢል ድንቁርናቸውን ከፍ ቢል አታላይነታቸውን ነው የሚያሳየው። ለአመታት ሂዝቢዮች ላይ ቁጭ ብለው ሲማሩ ነው የኖሩት። ባህሩ፣ ሁሴን ሲልጢ እና ጠሀ ኸዲር ለዚህ ምሳሌ መሆን ይችላሉ። ራሳቸው የሳዑዲ ጃሚ0ዎች በሒዝቢዮች የተጥለቀለቁ እንደሆኑ ይገልፃሉ። ራሳቸው በንዲህ አይነት ተቋማት ቁጭ ብለው እየተማሩ እኛ ጋር መጥተው እንትናን ከእንትና ጋር አየነው እያሉ አድብተው ይጠብቃሉ።
በሰሜን ወሎ፣ ጉራጌ፣ ስልጤ ዞኖች የመጅሊስ መዋቅር ውስጥ የገቡ አሉ። ለተሞ በሚያብጠለጥላቸው የየመን መራኪዝ የሚማሩ የለተሞ መንጋዎች አሉ። የመን መዕበር ድረስ ሄደው ሙሐመድ አልኢማም ዘንድ የሚማሩ ሁሉ አሉ። እዚሁ ኢትዮጵያ ውስጥ ዐረብኛ ትምህርት በሚሰጥባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ሙመይዐ ከሚሏቸው እና ኢኽዋኒዮች ዘንድ ቁጭ ብለው የሚማሩ አሉ። ከዚህም የባሰ ሱፊዮች ዘንድ ሳይቀር ሉጋ የሚማሩ አሉ። ራሳቸው በሚሰሩት ጉዳይ ሌሎችን ተብዲዕ የሚያደርጉ የማፊያ ስብስብ ናቸው።
ጩኸታቸው የእውነት መስሏችሁ እነሱን የተከተላችሁ በጊዜ ብትነቁ ይሻላችኋል። ጥሪዬ በተለይ መሬት የረገጠ ደዕዋ ላላችሁ ነው። ደዕዋችሁን ሳታጡት በፊት ደጋግማችሁ አስቡበት።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር»
......ግን ሆነ..ተከናወነ...በስ‼️
እንዲህ ባይሆን ደስ ይለኝ ነበር ። ስንማር ካነበብናቸው #መፅሐፍ ላይ ያየናቸው ክፉ ገፀ-ባህሪያት ሩቅ የመሰሉን...#ጓደኞቻችን ሆነው ባያስገርሙን ደስ ይለኝ ነበር፤
ብቻ መፅሐፍ እና ፊልሞች የውሸት ናቸው ብለን እንዳሰብነው እንደዛው ውሸት ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር።
....ግና በተግባር ሆነ እጃችንን በአፋችን ጭነን #ሱብሀነክ ብለን ፀጥ አልን።
...እንድንታገስ ያደረከን ጌታ ሆይ ምስጋና ይግባህ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ለ2 ወራት የሚቆይ ልዩ ኮርስ፦
(ወጣ ያለ ሀሳብ ስለሆነ ሙሉ ብታነቡት።)
ይህ ኮርስ በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ኢስላማዊ የዒልም ዘርፎች ላይ ያለንን እውቀት ከፍ ለማድረግ፣የንባብ ልምዳችንን ለማዳበር እና ጊዜያችንን በአግባቡ ለመጠቀም አጋዥ ነው።በሂደቱ ላይ ፈተናዎች የሚኖሩ ሲሆን ተደምረው ከ300 በመያዝ ከፍተኛ ውጤት ለሚያስመዘግቡ 30 ሰዎች ተሸላሚ የሚያደርግ ይሆናል።ለሁሉም ተሳታፊዎች ደግሞ የውጤት ካርድ ይዘጋጃል።
የኮርሶቹ ይዘት እንደሚከተለው ሆኖ በአማርኛ ቋንቋ ለየብቻ በPDF ወይም በ PPT የሚቀርቡ ይሆናሉ።
1,ከዓቂዳ:ኹዝ ዐቂደተክ
2,ከፊቅሂ:ስለ ውርስ ህግጋት(መዋሪስ)
3,ከአዳብ:ሙንከራት
4,ከሲራ:ከረሱል(صلى الله عليه وسلم)ታሪክ በጥቂቱ።
ንባብ በራሳችሁ ሆኖ አንዳንዴ live ልንገናኝ እንችላለን።
ሽልማቱ የተዘጋጀው በስፖንሰር አማካኝነት ሲሆን በቅደም ተከተል፦
አንደኛ ለወጣ/ች:ኪታብ እና 60,000ብር
ሁለተኛ:ኪታብ እና 50,000ብር
ሶስተኛ:ኪታብ እና 25,000ብር
አራተኛ:ኪታብ እና 10,000ብር
አምስተኛ:ኪታብ እና 5000ብር
ስድስተኛ:ኪታብ እና 4000ብር
ሰባተኛ:ኪታብ እና 3000ብር
ስምንተኛ:ኪታብ እና 2000ብር
ዘጠነኛ:ኪታብ እና 1500ብር
አስረኛ:ኪታብ እና 1000ብር
ከ11 እስከ 30ኛ ለሚወጡ ደግሞ የኪታብ ሽልማት ይሆናል።
የመመዝገቢያ እና የሙሉ ሂደቱ ዋጋ:300 ብር ነው።
የኮርስ ግሩፑ link፦https://t.me/liyucourse
ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች እዚያው ግሩፑ ላይ ታገኛላቹ።
በዚሁ አጋጣሚ:fresh ተማሪዎች ካላችሁ የpsychology,logic & english ኮርሶች tutorial እና ppt ሊዘጋጅ ስለሚችል በ @zidni1 አሳውቁኝ።
ይህ ኮርስ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብቻ አይደለም።ለሁሉም ነው።
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ለ2 ወራት የሚቆይ ልዩ ኮርስ፦
(ወጣ ያለ ሀሳብ ስለሆነ ሙሉ ብታነቡት።)
ይህ ኮርስ በአላህ ፍቃድ በተለያዩ ኢስላማዊ የዒልም ዘርፎች ላይ ያለንን እውቀት ከፍ ለማድረግ፣የንባብ ልምዳችንን ለማዳበር እና ጊዜያችንን በአግባቡ ለመጠቀም አጋዥ ነው።በሂደቱ ላይ ፈተናዎች የሚኖሩ ሲሆን ተደምረው ከ300 በመያዝ ከፍተኛ ውጤት ለሚያስመዘግቡ 30 ሰዎች ተሸላሚ የሚያደርግ ይሆናል።ለሁሉም ተሳታፊዎች ደግሞ የውጤት ካርድ ይዘጋጃል።
የኮርሶቹ ይዘት እንደሚከተለው ሆኖ በአማርኛ ቋንቋ ለየብቻ በPDF ወይም በ PPT የሚቀርቡ ይሆናሉ።
1,ከዓቂዳ:ኹዝ ዐቂደተክ
2,ከፊቅሂ:ስለ ውርስ ህግጋት(መዋሪስ)
3,ከአዳብ:ሙንከራት
4,ከሲራ:ከረሱል(صلى الله عليه وسلم)ታሪክ በጥቂቱ።
ንባብ በራሳችሁ ሆኖ አንዳንዴ live ልንገናኝ እንችላለን።
ሽልማቱ የተዘጋጀው በስፖንሰር አማካኝነት ሲሆን በቅደም ተከተል፦
አንደኛ ለወጣ/ች:ኪታብ እና 60,000ብር
ሁለተኛ:ኪታብ እና 50,000ብር
ሶስተኛ:ኪታብ እና 25,000ብር
አራተኛ:ኪታብ እና 10,000ብር
አምስተኛ:ኪታብ እና 5000ብር
ስድስተኛ:ኪታብ እና 4000ብር
ሰባተኛ:ኪታብ እና 3000ብር
ስምንተኛ:ኪታብ እና 2000ብር
ዘጠነኛ:ኪታብ እና 1500ብር
አስረኛ:ኪታብ እና 1000ብር
ከ11 እስከ 30ኛ ለሚወጡ ደግሞ የኪታብ ሽልማት ይሆናል።
የመመዝገቢያ እና የሙሉ ሂደቱ ዋጋ:300 ብር ነው።
የኮርስ ግሩፑ link፦https://t.me/liyucourse
ሌሎች ዝርዝር መረጃዎች እዚያው ግሩፑ ላይ ታገኛላቹ።
በዚሁ አጋጣሚ:fresh ተማሪዎች ካላችሁ የpsychology,logic & english ኮርሶች tutorial እና ppt ሊዘጋጅ ስለሚችል በ @zidni1 አሳውቁኝ።
ይህ ኮርስ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ብቻ አይደለም።ለሁሉም ነው።
ሴት የማህበረሰቡ ግማሽ ነች፡፡ ቀሪውን ግማሽ ደግሞ ትወልዳለች፡፡ ስለሆነም የሷ መስተካከል የኡማው መስተካከል ነው፡፡ ጥፋቷም የህዝብ ጥፋት፡፡
ስትስተካከል ዓኢሻኛ ታወራለች፤ ሐምዛን ትወልዳለች፤ ፋጢማን ለዐልይ ታዘጋጃለች፤ ድንቅ ለሆነ የማህበረሰብ ግንባታ የማይነቃነቅ መሠረት ትሆናለች፡፡
ስትጠፋም ታዲያ አይጣል ነው፡፡ አጥፍቶ ጠፊ! በየጥጉ የተለጠፉ ራቁት ምስሎች ሁሉ የሷ መፈክር ይመስሏታል፡፡ ራቁት በሆነች ቁጥር የበለጠ “ነፃነት” ይሰማታል፡፡ ከአቡ ለሀብ ጋር ተጣምራ “ሐማለተል ሐጦብ” ሆና፣ ሻሮኖችን ፈልፍላ ራይስኛ ፈንጥዛ፣ ቡሽኛ ሂወት እየመራች ሁሉንም ይዛ ወደ ገደል!
ያ ረቢ አንተ እህቶቻችንን የነ ዓኢሻን ምሳሌ የሚከተሉ አድርግል፡፡
(ኢብኑ ሙነወር፣ 2001)
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ውድ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ freshman ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ!!
الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته
እንደሚታወቀው በ2019 ኢ.አ በአላህ ፍቃድ ወደ ግቢ መግቢያ ቀናችሁ ጥቅምት 9 እና 10 ነው ።
ስለሆነም ይህን በማስመልከት የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ እናንተን ሙስሊም ወንድምና እህቶቹን ተቀብሎ ማንኛውንም ዲናዊም ሆነ አካዳሚክ መረጃዎችን ለመስጠት እና ለመተባበር በጉጉት እየጠበቅናችሁ እንገኛለን፡፡
ስለዚህ ስለሚያስፈልጋችሁ ማንኛውም አይነት ጥያቄም ይሁን ትብብር ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ስልኮች ደውላችሁ ሙሉ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
1, ኑሬ መሐመድ
ስ'ቁ +251921925596
2,አሚር ዐብድል ቋድር
ስ'ቁ +251960116848
3.ቢላል ሺከታ
ስ'ቁ +251968510115 (የእህቶችን ቁጥር ለምትፈልጉ በዚህ ቁጥር ደውላችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።)
አላህ በሰላም ያገናኘን።
Kabajamtoota barattoota muslimaa haaraa (freshmanii) Yunivarsiitii Walqixxeetti ramadamtan hundaaf!!
الســـــلام عليـــــكم ورحــــمة الله وبركــــــاته
Akkuma beekamutti bara 2019 A.L.I tiin eeyyama Rabbitiin guyyaan gara universititti galtan (onkololeessa 9 fi 10 nidha)
Kanaafuu, Jamaa'aan Barattoota Muslimaa Yunivarsiitii Walqixxee obboloota keenya obboleeyyan fi obboloota muslimaa simachuun odeeffannoo diinaa fi akademikiitiin isin gargaaruuf gammachuudhaan isin eeggachaa jira.
Sabaaba kanaaf, odeeffannoo ykn gargaarsa kamiyyuu yoo barbaaddan, lakkoofsota armaan gadiitti tarreeffaman irratti bilbiluun odeeffannoo guutuu argachuu dandeessu።
- Ommer
Lakk 0944490717
-Nebil Muhammad
Lakk 0907441601
https://t.me/Wku_ms_Official_Channel
@Wku_ibnuabbas_bot
