HALAL ስራ
前往频道在 Telegram
ሃላል የሆኑ ስራዎችን ብቻ የምንሰራበት ቻናል
显示更多未指定国家未指定类别
211
订阅者
无数据24 小时
-27 天
-1230 天
帖子存档
211
Repost from ETHIO HTTP INJECTOR🇪🇹
😎ፌስቡክ ተጠቃሚ ከሆናቹ ወሳኝ Tip ልጠቁማቹ:-
✅ፌስቡክ ስትጠቀሙ በእንተርኔት ፓኬጅ ከሆነ ፓኬጃቹ ቶሎ ቶሎ እንዳያልቅና ገንዘባቹን ለመቆጠብ እነዚህን ነገሮች አሁኑኑ አስተካክሉ::
🟢ወደ ፌስቡካቹ ግቡና ከላይ ዳር ላይ ሶሰቷን ሰረዝ ንኩ::
🟢ከዛ ወረድ በሉና 'Setting and Privacy ' ሚለዉን ንኩ በመቀጠል እዛ Setting ሚለዉን ደግማቹ ንኩ::
🟢በመቀጠል ወረድ በሉና 'Media' ሚለዉን ነክታቹ በመግባት መጀመሪያ ላይ 'Data Saver' ሚለዉንና መጨረሻ አከባቢ 'Never Autoplay Videos' ሚሉትን ON ON አድርጓቸዉ::በተወሰነ ደረጃ የፎቶና ቪድዮ ጥራት በመቀነስና ወደ ፌስቡክ ስትገቡ ያለ እናንተ ፍቃድ ቪዲዮዎች በራሳቸዉ ጊዜ እንዳይከፍቱ በማድረግ ብራቹን ይቆጥብላቹሀል::
ከጠቀማችሁ👍🔥🔥
