Unsolicited shits'
前往频道在 Telegram
Unfiltered and unbothered personal ideas flow in humorous way ✌🏻 Hold my beer tho 😁🍺
显示更多未指定国家未指定类别
253
订阅者
无数据24 小时
+197 天
+2030 天
帖子存档
Jealous people don’t necessarily want what you have. They just don’t want you to have it.
once she starts sending you voice notes with her lil siblings in the background, just know..
It's interesting watching people underestimate you until they realise you were being humble, not incapable.
ግቢ ውስጥ life ምናምን ልትል ምችለው ገንዘብ ትርፍርፍ ሲልህ ብቻ ነው እከክህን እያከክ መቼም ወተህ life አየው ብለህ እንዳታወራ
የግቢ ተማሪ እስከሆንክ ድረስ መቼም ማንም ላይ blame ማረግ አችልም ሁሉም የሚወስነው ውሳኔ ለራሱ ልክ ነው ቤተሰብ 500 1000 ቢልክ በነሱ አይን ላንተ ከበቂ በላይ ነው ላንተ ግን 3 ቀን survive ማረጊያ ናት if u can't make money by yourself know you are already cooked አስረግጬ ነው ምነግርህ
Lemme spit some facts እስኪ ስለ ግቢ ነገር እስካሁን ካየዋቸው
So, ገንዘብ save ማረግን master ማረግ አለብህ እሱም ከሆነ ማለት ነው ጭራሽ ባሁን ሰዓት ሁሉም ነገር ሲጨምር የዛሬውን አጥፍቼ ነገ ምን ላጠፋ ነው እንጂ ዛሬ ቆጥቤ ነገ ብበላ የሚል ሃሳብ ጭራሽ ጭንቅላትህ ውስጥ ካለ አንተ ልዩ ሰው ነህ 🤣
