مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة
前往频道在 Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል የሀገራችን መሻይኮቻችን እና ኡስታዞቻችን ፈዋኢዶች የምለቀቅበት ልዩ ቻናል ነው ቪዲዮ ኤዴት እና ፎቶውን ጥራት ባለው መልክ እናቀርባለን እናንተም ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ሁኑ. https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
显示更多未指定国家未指定类别
1 973
订阅者
无数据24 小时
+537 天
+36130 天
帖子存档
♦️| የኒካህ ፕሮግራም!
— እነሆ ዛሬ ሐሙስ ምሽት ሐምሌ 16 2018 ልዩ የኒካህ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💍ልዩ የተዘጋጀ የሱኒዮች የኒካህ ፕሮግራም ✹ የውድ ወንድማችን ዩሱፍ ሳሊህ እና 💍💎✹ የውድ እህታችን ሰዓዳ ቃሲም የኒካህ ፕሮግራም በዚህ ደስታ የደስታችን ተካፋይ እንድትሆኑ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን
🪑 ተጋባዥ እንግዶች •
1 ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (አል-ወለውይ) አሏህ ይጠብቃቸው •
2 ኡስታዝ አቡ መርዋን (ከ ሳንኩራ) •
3 ኡስታዝ አቡ ጃዕፈር (ከ ሸዋ ሮቢት) •
4 ኡስታዝ አብዱልከሪም (ከ ለተሞ) •
5 ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ (አል-ወልቅጥይ) — ሌሎችም....ይኖራሉحفظهم الله تعالى
⏰ ሰዓት ፦ አድራሻ imo Room ከምሽቱ
በኢትዮ🇪🇹 3:00 በሱዑዲያ 🇸🇦9:00 በኢማራት🇵🇸 10:00 አይለፋችሁ!።
Click the link to join us! https://s.imoim.net/f60IiD?from=other
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رضي الله عنه، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ ﷺ قَالَ:«لَا تُنْكَحُ الْأَيِّمُ حَتَّى تُسْتَأْمَرَ
ከአቡ ሁረይራ (ረድየላሁ ዐንሁ) እንደተዘገበው፣ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉ፦
ከዚህ በፊት ትዳር የነበራት (ወይም አግብታ የተፋታች) ሴት በፍቃዷ እስክትማከር አትዳርም።
«وَلَا تُنْكَحُ الْبِكْرُ حَتَّى تُسْتَأْذَنَ»
ልጃገረድ ድንግል የሆነች ሴት ፈቃዷ ሳይጠየቅ አትዳርም።
قَالُوا: يَا رَسُولَ اللَّهِ، وَكَيْفَ إِذْنُهَا؟
(ሰሐቦች) እንዲህ አሉ፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ፈቃዷ እንዴት ይታወቃል?"
قَالَ: «أَنْ تَسْكُتَ»
. እሳቸውም ﷺ አሉ፦ "ዝም ማለቷ (በእፍረት የተነሳ ዝምታዋ) ፈቃዷ ነው።"
رواه البخاري📚 (5136).
ኢማም አልቡኻሪ በሐዲስ ቁጥር 5136 ዘግበውታል።
عَنْ عَائِشَةَ رضي الله عنها قالت: «قلتُ: يا رسولَ اللهِ، إنَّ البِكرَ تستحي؟»
ከዓኢሻ (ረድየላሁ ዐንሃ) እንደተዘገበው፣ እንዲህ አለች፦
"እኔም እንዲህ አልኩ፦ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ድንግል ልጅ በእፍረት (ፈቃዷን ለመናገር) ትቸገራለች (ታፍራለች) አይደለምን?"
قال: «رِضاها صمتُها».
እሳቸውም ﷺ አሉ፦ "ዝምታዋ የመቀበሏ (የፈቃዷ) ምልክት ነው።"
رواه البخاري (5137).
ኢማም አልቡኻሪ በሐዲስ ቁጥር 5137 ዘግበውታል።
🎙بِصَوتِ القَارِئ أبُوقُتَيبَةَ الدَّغُويِي وفقه الله
ቻናላችን አድስ ስለሆነ #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
أجمل ما قيل في طلاب العلم الشرعي 📚🌱
زِينَةُ السَّمَاءِ نُجُومُهَا
وَزِينَةُ الأَرْضِ طُلَّابُ العِلْمِ
فَضِيلةَ الشَّيخ عَبدُ الْحِمِيد بن يَاسِين اللَّتمي حفظه الله
مَكْتَبَةُدَارُالهِجْرَتَين. بِقَلَمِ أبُوقُتَيبَةَالدَّغُويِّي:
ቻናላችን አድስ ስለሆነ #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን ⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
ራቀን ድምፃቸው!
—————————
በሙስሊሙ ልብ ውስጥ ተዘርተው በቅለዋል
ቃላቸው አይወድቅም ከማር ይጣፍጣል!
//
የሁሉ አባት መሳይ አሰተዋይ መካሪ
የሀገር ሽማግሌ የእርቅ ተጠሪ
ምላሳቸው ቁጥብ ሰዎችን አክባሪ
//
ከበርካታ እውቀትጋ እድሜ የተቸሩ
በመልካም ስነ ምግባር ቡዙ ህዝብ ያፈሩ
የዛፍ ጥላ ናቸው ለወገን ለሀገሩ
ምነው ጠፉኝና ራቀብን ምክሩ!
//
መቼም እሳቸውን የማያውቅ አይኖርም
ምናልባት ካለ ግን መናገሩ አይከፋም
👉ሸይኽ ሀሰን ገላው አልናፈቋችሁም?
ምነው ጠፉ ከቶ ራቀን ድምፃቸው
ከጆሯችን ጠፋ ናፈቀን ምክራቸው
ግን ለማንኛውም ዱዓ እናርግላቸው
ባሉበት ሁሉ ደህና ያድርጋቸው!
—⤵️--⤵️--⤵️
t.me/Abdurhman_oumer/12505
ቻናላችን አድስ ስለሆነ #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን ⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ
♦️| «خطورة اتباع الآراء!.»
وأكثر أصحاب الجحيم؛ هم أهل هذه الآراء الذين لا سمع لهم ولا عقل؛ بل هم شر من الحمر؛ وهم الذين يقولون يوم القيامة «لَوْ كُنَّا نَسْمَعُ أَوْ نَعْقِلُ مَا كُنَّا فِي أَصْحَابِ السَّعِيرِ»
فضيلة الشيخ :أبو ذر بن حسن الولوي حفظه الله.
📚 اهـ الكلمات النافعة [١/٥ ]
مكتبة دار الهجرتين. بقلم أبو قتيبة الدغويي
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ በፎቶ መልክ የተዘጋጀ አቅዋላቸውን ይከታተሉ
ቻናላችን አድስ ስለሆነ #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን ⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
نقدم لكم اليوم احد الرسالة اسم الكتاب 📚
الدرة البهية في المنهاج السلفية
📚 ዛሬ የምናቀርብላችሁ. ሪሳላ
የኪታቡ ስም
አዱረቱል በሂየህ ፊል-መንሃጅ አስ-ሰለፍያህ
🎙لفضيلة الشيخ أبو منصور محمد حياة الإثيوبي الولوِي ثم الهاروي حفظه الله
🎙 የተዘጋጀው በ
ፈዲለቱ ሸይኽ አቡ መንሱር ሙሐመድ ቢን ሐያት አል-ኢትዮቢይ አል-ወለዊይ አል-ሐረዊይحفظه الله تعالى
🎤الأخ أبو قتيبة الدغويي وفقه الله
🎤 አቅራቢ
ወንድም አቡ ቁተይባ አደጎይ
الحقة الأولى
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ በፎቶ መልክ የተዘጋጀ አቅዋላቸውን ይከታተሉ
ቻናላችን አድስ ስለሆነ #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን ⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
أشد الجهاد جهاد الهوى 💦
ቻናላችን አድስ ስለሆነ #Join_Join እያረጋችሁ ሞራል ሁኑልን ⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
Takka Barreeffama dheera Barreesse Hinbeeku Dubbisus Hinjaallunture Garuu Arra Dirqameeti Maalo Obsaan Dubbisaa #ShareShareShare Godhaa
🌿 Hadiisa Ajaa'ibaa Waa'ee Waaqi'aa Mul'aturraa Dubbatu
عَنْ عَائِشَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهَا، قَالَتْ:
سَمِعْتُ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَقُولُ:
«"الْأَرْوَاحُ جُنُودٌ مُجَنَّدَةٌ، فَمَا تَعَارَفَ مِنْهَا ائْتَلَفَ، وَمَا تَنَاكَرَ مِنْهَا اخْتَلَفَ."»
📚 صحيح البخاري (3336)
Aa'ishaan (Radiyallaahu 'anhaa) akkana jette:
Ergamaan Rabbii ﷺ isaanii akkas jedhuun dhaga'e:
"Lubbuuwwan ilmaan namaa akka waraana walitti qindaa'eeti. Isaan wal beekan walitti maxxanu; wal jaallatu. Isaan wal hin simanne ammoo wal irraa fagaatu; wal hin waliigalan."
📚 Sahiih Al-Bukhaarii (3336)
قال الإمام القرطبي رحمه الله:
«"ولذلك نشاهد أشخاص كل نوع تألف نوعها وتنفر من مخالفها."»
📚 فتح الباري بشرح صحيح البخاري
Imaamu Al-Qurxubii (Rahimahullaah) akkana jedhan:
"Kanaafuu namoonni gosa tokko ta'an walii isaanii ni jaallatu; walitti maxxanu. Warra isaanii faallessu irraa immoo ni fagaatu."
📚 Fat-hulbarii Sharhi Sahihul-Bukhari
قال الإمام النووي رحمه الله:
«"فيميل الأخيار إلى الأخيار، والأشرار إلى الأشرار."»
📚 المنهاج شرح صحيح مسلم
Imaamu An-Nawawii (Rahimahullaah) akkana jedhan:
"Namoonni gaggaariin gara namoota gaggaarii goru; namoonni hamoon immoo gara namoota hamoo goru."
📚 Al-Minhaaj – Sharhu Sahiih Muslim
---
🌸 Kanaafuu ni jedhama:
«"الطيور على أشكالها تقع."
"Allaattiin fakkaattuu isheetti qubatti."🦅
Akkasuma namnis warra amala, yaadaa fi hojii isaatiin wal fakkaatan waliin walitti maxxana.
Suuraan Sin Asiigaditti Argitan kun Akkuma Beekamu Dajjal #Hamzaa_Shek Jabir fi Anas Mohammd Kaitti Aanu Sana Hinbeeku Garuu Jerumarraayyi
الصورة الذي تشاهدونه من تحت الذي جانب اليمين الدجال الكذاب المعروف المشهور حمزة شيخ جابر عامله الله بما يستحق وهو قرآنيٌ من فرقة القرآنية لا يقبل حديث الرسول صلى الله عليه وسلم وحتى لو كان الحديث حديث البخاري ومسلم لا يقبل ويقول البخاري كذاب
وأيضا ينفي ويئول صفات الله الثابتت بالكتاب والسنة وإجماع الصحابة وينكر علو الله تعالى على عرشه بذاته
ولهذا أيها الإخوة والأخوات أحذركم أشد الحذر من هذا الرجل الضال المضل المفتن احذروه وحذر الناس منه ⚠️
Hamza Akkuma Beekamu Firqaa Quraaniyya Tauu isaa Ofatti Barameera Qurana male Hadiisa Hinqeebalu utuma Hadiisa Bukharii fi Muslim Odeessan Taeelle Waan Akkasumas Sufaata Rabbi Awwaluufi
Rabbiin Arshii irratti Oltaiinsa osaa Ifatti morma Aqiida #Ashaa'iraa
Namni Hadiisa Rasuulaa ( ﷺ ) Hinqeeballe Maal Akka Tae Hukmii murrii isaa Siniifin dhiisa 👌
Itti Aanse Ka Gidduu jeraatti Argamu Anas Mohamed Akkate Namuu Nibeeka Innimmo Munashidaa Geerarsa Shar'ii islaamatiin Hinbeekamne Geeraruudhaan Beekama.
Innimoo Eegee Garii Harakiyyoota Ikhwaanul-muslimiin Biyyee Keenyaarra tokko kunis Beekamaadha
Meerre Eessa Jiran Worri Moslimoota Ethiopia Bakka Buuna Jedhaani Dhaaddatan Yeroo Namni Hadiisa Hinqeeballe Firqa Isaa Facaasuf Biyyatti Gale Kana Eessa jirtan Hundaafu Silas Takka Sinirraa Waa Egnee Hinbeeknu Maqaadhumaaf Jenne Male
Barnoota Dabala Argachuuf
🖊أبو قتيبة الدغويي
#Liinki_Asiigadii_Kana_Tuquudhaan_Nu_Hordofaa
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
📝 አዲስ ሪሳላ ተለቀቀ!
📜 هِجْرَانُ أَهْلِ الْبِدَعِ وَمُفَاصَلَتُهُمْ،
📝 إِعْدَادُ وَجَمْعُ : الشَّيْخِ أَبي طَلْحَةَ أَبِي ذَرِّ بْنِ حَسَنِ بْنِ إِمَامٍ الْإتْيُوْبِي الْوَلَّوِيّ عَفَا اللهُ عَنْهُْ وَالِدَيْهِ آمِيْن
📝 ዝግጅት፦ ሸይኽ አቡ ጦልሓ አቡ ዘር ኢብኑ ሐሰን ኢብኑ ኢማም አል-ኢትዮጵይ አል-ወሎውይ አ'ሏህ እሳቸውንም ወላጆቻቸውንም ይቅር ይበል ኣሚን!
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/17679
#መንሃጃዊ ጥያቄ
⭕️ከሚከተሉት አንዱ የኢኽዋኖች መርህ ነው።
መልሱን በትክክል የነካው ሰው ከ75+ የሆኑ የኢትዮጵያ አህሉልሱናህ ወል ጀማእ ሰለፊዮች ቻናል በአንዴው ያገኛል።
Repost from Abu abdirahman«አብዱልቃዲር ኢብኑ ሐሰን»
📌 የተፍሲር ደርስ ማስታወቂያ
📚 የሚሰጠው ደርስ :-
تيسير الكريم الرحمن في تفسير كلام المنان
✍ የኪታቡ አዘጋጅ :-
الشيخ العلامة عبد الرحمن بن ناصر السعدي -رحمه الله-
🎙በአቡ አብዲረህማን አብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ)
🗂[ክፍል ~00/130]
(ሱረቱ ተጋቡን❴ክፍል06❵
pdf ኮፒ ሊንክ ለመግኘት ጠቅ ያድርጉ
السعدي الجزء 030 pdf
https://t.me/abuabdurahmen/10557
السعدي الجزء 029 pdf
https://t.me/abuabdurahmen/12242
السعدي الجزء 28 pdf
https://t.me/abuabdurahmen/14014
🕌ትምህርቱ የሚሰጥበት ቦታ:- አዳማ 01 ከጀማል መጋዘን ትንሽ ከፍ ብሎ ኢብኑ ተይሚያ መስጂድ
🕔 ትምህርት የሚሰጥበት ቀንና ሰዐት :- ዘውትር እሮብ ሐሙስ እና አርብ ከመግሪብ በኃላ
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
من فوائد الولوي
أَيُّهَا السُّنِّيُّ السَّلَفِيُّ، لَا تَخَفْ فِي اللهِ لَوْمَةَ لَائِمٍ.
بَيِّنِ الْحَقَّ لِلنَّاسِ، وَرُدَّ عَلَى أَهْلِ الْبِدَعِ وَالْخُرَافَاتِ بَاطِلَهُمْ وَبِدَعَهُمْ، رَضِيَ مَنْ رَضِيَ، وَغَضِبَ مَنْ غَضِبَ.
فضيلة الشيخ أبو ذر بن حسن الولوي حفظه الله
مكتبة دار الهجرتين. بقلم: أبو قتيبة الدغويي
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ በፎቶ መልክ የተዘጋጀ አቅዋላቸውን ይከታተሉ
ቻናላችን አድስ ስለሆነ #Join_Join እያረጋችሁ ሞራል ሁኑልን ⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
ጉዳዩ በግዜው ሁኔታ ይለያያል
በክፋትና በወንጀል ፍርሃት ጊዜ መገለል (ብቻ መሆን) ከሰዎች ጋር ከመቀላቀል ይሻላል። ነገሩ እንዲህ ካልሆነ ግን (ሰላማዊ ከሆነ)
ከሰዎች ጋር ተቀላቀል በበጎ ነገር እዘዝ. ከመጥፎ ነገርም ከሺርክ -ከቢድዓ ከልክል በሚያደርሱብህም መከራ ታገስ፣ አብረሃቸውም ኑር።
አላህ በአንተ ሰበብ ለአንድ ሰው እንኳን ቅኑን መንገድ መምራቱ ለእነሱ ካሉት ውድ ቀይ ግመሎች ሁሉ ላንተ የተሻለነውና
አላህም ስኬትን ሰጪ ነው
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን የሀገራችን መሻይኾች ፈዋኢድን ቪዲዮ በፎቶ መልክ የተዘጋጀ አቅዋላቸውን ይከታተሉ
ቻናላችን አድስ ስለሆነ #Join_Join እያረጋችሁ ተከታተሉን ⤵️-⤵️-⤵️
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel
➡️ የበስራ ሱቆች ለምን ተዘጉ ?
قال حبيب العابد – رحمه الله –
" دخلت البصرة فإذا أسواقها مغلقة . قلت : أعندكم عيد لا أعرفه ؟ قالوا : لا ، ولكن الحصن البصري في المسجد يعظ الناس "!
المواعظ والمجالس ص (181)
ሐቢብ የተባለ ሰው እንዲህ ይላል : –
" በስራ በገባሁኝ ጊዜ ሱቆች ተዘግቶ አገኘኋቸው ። ለመሆኑ እኔ የማላውቀው ዒድ አላችሁ እንዴ ? (ሱቆቹ ለምን ተዘጉ) አልኩኝ ። አይ (ዒድ የለም) ነገር ግን ሐሰኑል በስርይ መስጂድ ሰዎችን እየመከረ ነው " (አሉኝ ይላል) ! ።
http://t.me/bahruteka
⤵️⤵️⤵️⤵️
https://telegram.me/Abu_Quteyba_T_channel
We're talking about 👉ዛሬ ታላላቅ መሻይኾችና ኡስታዞች የሚሳተፉበት ታለቅ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል። ሁላችሁም ተሳተፉ እንዳያመልጣችሁ!! ባረከሏሁ ፊኩም።. Click the link to join us! https://s.imoim.net/5G6ViN?from=copy_link
