ch
Feedback
​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

​العِلْمُ قَبْلَ القَوْلِ والعَمَلِ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች መልቀቂያ ቻናል

前往频道在 Telegram

ይህ ቻናል በአሏህ ፍቃድ በሱና ኡስታዞች ተቀርተው ያለቁ ኪታቦችን በአሏህ ፍቃድ የምናስተላልፍበት ይሆናል https://t.me/Menhajeaselefya

显示更多
未指定国家未指定类别
932
订阅者
-124 小时
+137 天
+22530 天
帖子存档
📩 فرِّق بينهما. 🫱«هناك فرق كبير بين احترام الشخص والخوف منه؛ فاحترم من يستحق الاحترام، ولا تخافن من أحد أبدا، واجعل صدرك دائماً منشرحاً، وكن قابلا لما تُنبَّه عليه من أخطاء، وادع لمن نبهك». ✈️ https://t.me/Abu_Hessan

​«በዚህች ዓለም ላይ በቀጥተኛው መንገድ (በሲራጡል ሙስተቂም) ላይ ፅኑ ሆኖ የቆየ ሰው አላህ በሚሞትበት ሰዓት በምርመራ መቃብሩ ውስጥ ፅናትን ይሰጠዋል በድልና በጸጋም ይበሰረዋል።» ​[አል-ፈዋኪሁ-ሽሂያ 93] ኢማሙ ሰዕዲይ ረሂመሁላህ ‏قال ابن سعدي رحمه الله : فمن كان في الدنيا ثابتا على الصراط المستقيم ثبته الله عند مماته وفي قبره وبشر بالفوز والنعيم . [الفواكه الشهية ٩٣] https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk https://t.me/AWz2_hSOOVMyZTFk

📢አዎጂ ! አዎጂ !አዎጂ!📢 📢አስደሳች ዜናለኸይር ፈላጊወችበሙሉ📢 የፊታችን ጁምዓ መስከረም ቀን/ 22/1/2019 በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ
📢አዎጂ ! አዎጂ !አዎጂ!📢 📢አስደሳች ዜናለኸይር ፈላጊወችበሙሉ📢 የፊታችን  ጁምዓ  መስከረም  ቀን/ 22/1/2019   በውቢቱ ሀራ አጎራባች በሆነችዋ እሩፈንቲ በመባል የምትታወቀዋ ሰፈር ወይም ጎጥ ደአዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም  ይኖረናል ‼️ በእለቱ ልዩ እና ያማረ የተዋበ ደማቅ    የonline ምሽት ይኖረናል ‼️ ⚙የፕሮግራሙ ደጋሽ አዘጋጅ  የሩፈንቲ ሰለፍዮች 🪑የእለቱ ተጋባዥ እንግዶዎቻችን 🎙ኡስታዝ ያሲን አርባል አቡ ዓብዱል አዚዝ 🎙ኡስታዝ ኑራድስ አቡ  አብዱረህማን 🕰ፕሮግራሙ የሚካሄደው የፊታችን  ጁምዓ  ነው          ከምሽቱ በኢቶ 3.00 በሳኡድ ስአት 9.00 ዱባይ 10.00 የፕሮግራሙ መሪዎች📢 አቡ አዒሻ 🎤 ኑርየ አበሳው  🎤 አቡ  ቀመርያ 🎤 ለሌሎች ሸር በማድረግ የበኩለወን ይዋጡ‼️ ማሳሰቢያ  አይደለም መቅረት ማምሸት ያስቆጫል https://t.me/+jenTcRopcOthNTNk https://t.me/+jenTcRopcOthNTNk

|| አዲስ ሙሓደራ 🔗« በዓለም አቀፉ ፕሮግራም በOnline የቀረበ ሙሓደራ » 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🗓 ረቢዕ ሳኒ 15/4/1448 t.me/abdulham/2893 t.me/abdulham/2893

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته، ከተምይዕ ባለቤት ጓደኞቼጋ ሁኜ በነበርኩበት ግዜ በሰለፊይ መሻይኾችና ኡስታዞች ላይ የተናገርኩትን የድምፅ ፋይል ሙመይዓወች ሲቀባበሉት አየሁኝ ጆሮ ካላቹህ ተውበት አድርጌበታለሁ አይ! እኛ ተውበትህን አንቀበልም ከሆነ በቁጭታቹህ ሙቱ! እናንተ የገባቹህበት ጥልቀቱ የራቀ የተምይዕ ጉድጓድ አስምጦ ይዟቹሃልና ከኢኽዋን መጅሊስ ጋር ከሸበል ገዳ እያላቹህ የተመለሰ ሰው አስገረማቹህ አሏህ ይድረስላቹህ። t.me/abumuazhusenedris

👉 የሱና ዑለሞችን ማነወርና መተቸት የሙብተዲዖች መለያ ነው ! እንደ ሚታወቀው ከሶሓቦች ጀምሮ ይህ ዲን ወደኛ የደረሰው በዑለሞች አማካይነት ነው ። ለዚህ ነው የአላህ መልእክተኛ ዑለሞች የነብያቶች ወራሾች ናቸው ነብያቶች ወርቅም ይሁን ብር አላወረሱም ነገር ግን ያወረሱት ዒልም ነው ያሉት ። ከዚህ በመነሳት የሰለፍ ዑለሞች የሱና ዑለሞችን ማክበር ማላቅና በዒልማቸው መጠቀምን የሱና ሰው የመሆን ምልክት ሲያደርጉት የሱና ዑለሞችን መተቸት ማነወርና ክብራቸውን መንካት የሙብተዲዕነት ከዛም አልፎ በዲኑ ላይ የማይታመን ሰው መለያ መሆኑን ያረጋገጡት ። በመሆኑም የሱና ዑለሞችን ማክበርና ማላቅ የሰለፍያ ዳዕዋ መርህ መሆኑን አውቀው ሰለፍዮች ሊሰሩበት ይገባል ። የሱና ዑለሞችን ማነወር መተቸትና ክብራቸውን መንካት የቢዳዓ ባልተቤቶች መለያ ነው የተባለበት ምክንያት የቢዳዓ ባልተቤቶች ሱናን ለመናድና ቢዳዓን ለማንገስ ሲፈልጉ የሚያደርጉት የሱና ዑለሞች ሰዎች ዘንድ ተቀባይነት እንዳይኖራቸውና ተአማኒነት እንዲያጡ በማድረግ ቢዳዓቸውን ለማሰራጨትና ለማስፋፋት እንዲመቻቸው ለማድረግ በመሆኑ ነው ። በሌላ አባባል የሱና ዑለሞችን ማጣጣልና ክብራቸውን መንካት ሱና ጠፍቶ ቢዳዓ እንዲስፋፋ ስለሚያደርግ ነው ። የዚህ አይነቱ ተግባር በራፊዳዎች የተጀመረ ሲሆን አላማቸው የነብዩን ዲን ለኡማው ያደረሱትን ሶሓቦች በመተቸትና ተአማኒነት እንዲያጡ በማድረግ እስልምናን ለመምታት የታለመበት ነበር ። የዚህ እኩይ ተግባር የጀርባ አጥንቶች አዩሁዶች ሲሆኑ ሺዓዎችን መግቢያ አድርገው ነበር የጀመሩት ! ይህ እንቅስቃሴ ምእራባዊያኖች ባጀት መድበው የሚመሩት ሲሆን የሁሉም የቢዳዓ አንጃዎች ዋነኛ የትኩረት አቅጣጫ የሱና ዑለሞችን በማጣጣልና በማነወር ተአማኒነት እንዳይኖራቸው ማድረግ እንዲሆን ነው ። ለዚህ ነው የሰለፍ ዑለሞች የሱና ዓሊምን የሚተችን ሰው ከቢዳዓ አራማጆች ጎራ እንዲመደብ በማድረግ ያስጠነቀቁት ! እስኪ ከዚህ ንግግራቸው የተወሰኑትን እንይ : – قال أبو الزرعة – رحمه الله تعالى –: " إذا رأيت الكوفي يطعن على سفيان الثوري وزائدة – فلا تشك أنه رافضي، وإذا رأيت الشامي يطعن على مكحول والأوزاعي – فلا تشك أنه ناصبي، وإذا رأيت الخراساني يطعن على عبدالله بن المبارك – فلا تشك أنه مرجىء، واعلم أن هذه الطوائف كلها مجتمعة على بغض أحمد بن حنبل؛ لأنه ما من أحد إلا وفي قلبه منه سهم لا برء له". طبقات الحنابلة (199/1–200) አቡ ዙርዓ አርራዝይ የተባለ ታላቅ የሰለፍ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " ኩፋ ላይ ያለ ሰው ሱፍያን አስሰውርይና ዛኢዳ (የተባሉ ዑለሞችን) ሲተች ካየኸው ራፊድይ ( የሺዓዎችን ዐቂዳ አራማጅ ) መሆኑን አትጠራጠር "። ሻም ላይ ያለ ሰው መክሑልንና አውዛዕይን ሲተች ካየኸው ናሲብይ (የኸዋሪጆች ዐቂዳ አራማጅ) መሆኑን አትጠራጠር ። ኹራሳን ላይ ነዋሪ የሆነ ሰው ዐብዱላሂ ኢብኑ ሙባረክን ሲተች ካየኸው ሙርጂዕይ ( የሙርጂዓዎች ዐቂዳ) አራማጅ መሆኑን አትጠራጠር ። እነዚህ አንጃዎች በሙሉ አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን በመጥላት ላይ ይስማማሉ ! ምክንያታቸው ደግሞ የትኛውም የቢዳዓ አራማጅ በልቡ ውስጥ የማይድን በኢማሙ አሕመድ (የሱና ቀስት የተወጋበት) ህመም ስላለው መሆኑን እወቅ ! ። وقال نعيم بن حماد – رحمه الله – " إذا رأيت العراقي يطعن في أحمد بن حنبل فاتهمه في دينه،وإذا رأيت البصري يتكلم في وهب بن جرير، فاتهمه في دينه، وإذا رأيت الخراساني يتكلم في إسحاق بن راهويه، فاتهمه في دينه ". تاريخ بغداد ( 7/348) ኑዐይም ኢብኑ ሐማድ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " ዒራቅ የሚኖር ሰው አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን ሲተች ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! በስራ ላይ የሚኖር ሰው በወህብ ኢብኑ ጀሪር ላይ ሲናገር ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! ኹራሳን ላይ የሚኖር ሰው በኢስሓቅ ኢብኑ ራህወይህ ላይ ሲናገር ከሰማኸው በዲኑ ተጠራጠረው ! "። وقال أبو جعفر الفلاس – رحمه الله – " إذا رأيت الرجل يقع في أحمد بن حنبل فاعلم أنه مبتدع ضال ". تاريخ دمشق (5/294) አቡ ጀዕፈር አል ፈላስ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " አንድ ሰው አሕመድ ኢብኑ ሐንበልን ሲያወግዝ ካየኸው ጠማማ ሙብተዲዕ መሆኑን እወቅ ! "። وقال أبو حاتم الرازي – رحمه الله – " وإذا رأيت الرازي وغيره يبغض أبا زرعة، فاعلم أنه مبتدع " . تاريخ بغداد (10/329) አቡ ሓቲም አርራዝይ የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : – " ራዝ የተባለ ከተማ ላይ የሚኖርም ሆነ ሌላው አቡ ዙርዓን ሲጠላ ካየኸው ሙብተዲዕ መሆኑን እወቅ !"። قال الشيخ مقبل الوادعي – رحمه الله – " وإذا رأيت الرجل يسب علماء السنة فاعلم أنه مفتون وأن الحزبية متغلغلة في قلبه وإن تظاهر بأنه سني " أسئلة من بريطانية (170/1) ሸይኽ ሙቅቢል አል ዋድዕይ እንዲህ ይላሉ : – " አንድ ሰው የሱና ዑለሞችን ሲሳደብ ካየኸው የሱና ሰው ነኝ ቢል እንኳን ፊትና ውስጥ የወደቀና በልቡ ላይ ሒዝቢያ የሰረፀበት መሆኑን እወቅ !" ። በዚህ ዙሪያ ከመጡ የሰለፎች አሳሮች ውስጥ እነዚህ ጥቂቶቹ ናቸው ። ለሰለፍዮች ማመላከት ብቻ በቂያቸው ነው ። እነዚህ የሰለፎች አሳሮች ሰለፍዮች ከዑለማዎቻቸው ጋር ሊኖራቸው የሚገባውን መስተጋብር የሚጠቁሙ ናቸው ። ስለዚህ ሰለፍዮች ዑለማዎቻቸውን ማክበርና ከዒልማቸው ተጠቅመው ፈለጋቸውን በመከተል ለሱና ዘብ ሊቆሙ ይገባል ። እዚህ ጋር መታወቅ ያለበት አንድ የሱና ዓሊም የማይሳሳት ፍፁም አለመሆኑ ነው ። የሱና ዓሊም በሚሳሳት ጊዜ የማረሚያው መንገድ ከሌሎች ይለያል ። ምናልባት ስህተቱ ግልፅ በሆነ መልኩ የሰለፎችን መርህ የተቃረነ ከሆነ ለምሳሌ ስራ ከኢማን አይደለም ፣ ቁርኣን መኽሉቅ ነው ፣ የነብሁን ሶሓቦች መተቸትና ከሙኻሊፎች ጋር እንደመደመር የመሳሰሉ ከሆኑ ክብር ስለሌለው ከሱ ማስጠንቀቅና ራስን ማጥራት ግዴታ ይሆናል ። ነገር ግን ስህተት ናቸው የሚባሉት ነገሮች እንደየሰዎቹ ግንዛቤ የተለያየ ትርጉም ( ኢሕቲማል) የሚኖራቸው ከሆነ በቀጥታ ማነጋገር ከተቻለ ይሄ ነገር አልገባኝም ምን ተፈልጎበት ነው ብሎ መጠየቅና መልሱ አጥጋቢ ካልሆነ ወደ ሌሎች ዑለሞች በማቅረብ ስህተት ከሆነ እንዲስተካከል የአረዳድ ችግር ከሆነ ተመልሶ ኢቅርታ በመጠየቅ ሰለፍያዊ አደብ በተላበሰ መልኩ ማረም ግድ ይላል ። ከዚህ ውጪ ያሉ አካሄዶች ሰለፍዮችንና ሰለጭያን በመጉዳት ለሌሎች ግብኣት ስለሚሆን መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።

🔵የዱንያ ስኬት ከፈጅር በፊት 10፡00 ወይም ከዚያ በፊት ተነስተህ 2 ወይም 4 ረከዓት ወይም የቻልከውን ሰግደህ ዊትር አድርግ። ከዚያም አላህን ኢስቲግፋር ጠይቅ። ፈጅርን በጀመዓ ሰገድ። በአላህ ፍቃድ በዱንያ ህይወትህ ደስተኛ ህይወትን ታገኛለህ። ኡስታዝ በሕሩ ተካ ሐፊዘሁላህ ከሱረቱ አዝዛሪያት ቁጥር 17 እና 18 ማብራሪያ ላይ የተወሰደ https://t.me/medresetulislah

የወንድማችን  አቡ ዩሱፍ  እና  የእህታችን  እሙዩሱፍ💍 اسلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ሰለፊይ እህት  ወድሞች እነሆ የፊታችን እሁድ ሞቅ ደመቅ ያለ የሰርግ ፕሮግራም አዘጋጅተን ጠብቀናችኋል      ተጋባዥ ኡስታዞች 2.🎙ኡስታዝ ኑራድስ(አቡ    አብዱረህማን) 3.🎙ኡስታዝ መሀመድ ሰልማን            ርዕስ በሰአቱ ይገለፃል ፕሮግራሙ  የሚጀመረዉ        እሁድ ማታ በኢትዮ 3:00                      በሳኡድ 9:00                      በዱባይ 10:00 ሁላችሁንም  እዳቀሩ  ስንል  በአክብሮ ጠርተናችኋል ፕሮግራሙ  የሚሰጠዉ  በሱናወድሞች  መሟጠያ ግሩፕ 👇👇 https://t.me/+hkLym8yOhUYwYmY0 https://t.me/+hkLym8yOhUYwYmY0

🎙🎙 ​የተከበሩ ሼይኽ  ዶክተር ኻሊድ ቢን ሙሐመድ አል-ጉፈይሊ (ሪያድ / ሳዑዲ ) ገብተዋል ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ!! 👇 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 . Click the link to join us! https://s.imoim.net/tBLAMO?from=other በቴሌግራም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bilalmesji?videochat https://t.me/bilalmesji?videochat

♦️| አዲስ ሙሓደራ ከ"ملتقى" ቁ.026 ● ርእስ፦ "የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ" 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ            -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና 🕌 በሰለፊዮች መገናኛ ግሩፕ የተደረገ ሙሓደራ! 🗓 ረቢዑ'ሣኒ 15 - 1448 || #የመገናኛው_ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎤ኡስታዝ ሙሐመድ አል-ኪርማኒይ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ከዱና ⏺ርእስ፦ "የወጣቶች ሚና ኢስላምን በማሰራጨት ረገድ" 📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

🔹 የግንዛቤ ማስተካከያ ! በመሻኢኾችና በተማሪዮቻቸው መካከል መሆኑ የሚለው ምናልባት ከሁሉም ተማሪዮች ጋር በሚል የተረዳችሁ ካላችሁ ግንዛቤው ከተወሰኑ ተማሪዮቻቸው ጋር መሆኑ በሚል ይስተካከል ።

አልሀም ዱሊላህ ለዛሬ በዚህ አጠናቀናል አሏህ ለቀጣይ በሰላም ያድስሰን

ገምጦ ቃጠቀሰ ገፎው ተነጨሰ አሉ ሸኽ ፈገግ እያላችሁ ተከታተሉ