የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
前往频道在 Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
显示更多未指定国家未指定类别
415
订阅者
+124 小时
+187 天
+8630 天
帖子存档
የጁመአ ኹጥባ
ስለ ምላስ
🎙በሸይኽ ሙሀባ ሰዒድ ሀፊዘሁሏህ
🕌በከለላ ከተማ ሰላም መስጂድ የተደረገ
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
✅ዛሬ ጁመአ ነው ሱረቱል ክህፍ የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ
የጁመአ ሱናወች
🌹ሱረቱል ካህፍ መቅራት
🌹ሻወር መውሰድ
🌹በሰአት መሂድ
🌹ሽቶ መጠቀም ወንድ ብቻ
🌹ሲዋክ መጠቀም
🌹በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
በነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሰለዋት እናብዛ
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ!
ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹. 🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّد
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
እንካን ለአድስ አመት አደረሳችሁ ማለት አይቻልም
አድስ አመት ሙሉ በሙሉ የክርስቲያን ነው ‼️
🎙በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
«የ❶❸ ወር ፀጋ⁉️»
ይዳረስ ዘንድ ሸር አድርጉት
❌ዘመን መለወጫ❌
❌እንቁ-ጣጣሽ❌
🎙በአቡ-ፋሩቅ ሀፊዞሁሏህ
t.me/nuredinal_arebi
Repost from N/a
የዲን እውቀታችንን የምናዳብርበት
የተለያዩ ጥያቄ ና መልሶች
ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት📖
🧩 ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨
# ተቀላቀሉ ✅👇
Repost from N/a
ጥያቄ ?
አንድ ሰው በአላህ ላይ ተማምኖ ምክንያቶችንም እየወሰደ ነገሩን ለአላህ ሲያስረክብ ይህ ምን ይባላል?
ሀ) ተወኩል ለ) ተውባ
ሐ) ሪያእ መ) ሐሰድ
መልሱን ከታች በመምረጥ
ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን በአንድ ላይ ታገኛላቹ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ 👉@Quran_mylife1
⚠️እንካን አደረሳችሁ ማለት አይቻልም ካፊሮችን( ክርስቲያን )
እንካን ለአደስ አመት አደረሰን ማለት አይቻልምእነዚህን ማድረግ አይቻልም 👇👇 ⓵ እንካን ለአድሱ አመት አደረሳችሁ ማለት አይቻልም ⓶ በበአላቸውም ላይ ማገዝ አይቻልም ምክንያቱም ኩፍርን ማረጋገጥና ሙንከርን መውደድ ስለሆነ። ⓷ በበአሉ መሳተፍ አይቻልም ⓸ ምግብ ማዘጋጀት በኩፍር ላይ ማበረታታት ነው። ከባድ ወንጀልም ነው። ⓹ ሙስሊም ነኝ እያሉ በአሉ ማክበር አንድአንድ ሆዳም የሆኑ ሸይኽ ተብየ ቢያከብሩትም ማክበር የለብንም ✅ምክንያቱም ነብዩ ﷺ በ«ሙስነድ አሕመድ» እና «ሱነን አቡ ዳውድ» ውስጥ ከዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር رضي الله عنهما በተዘገበ ሐዲስ፦ من حديث عبدالله بن عمر ، أن النبي ﷺ قال:من تشبه بقوم فهو منهم . «አንድን ሕዝብ የሚመስል ሰው ከእነርሱ ነው» ብለዋል። ✅ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ قال النبي ﷺ: «خير الهُدَى هُدًى محمد ﷺ «ከመንገዶች ሁሉ የተሻለው መመሪያ የሙሐመድ ﷺ መመሪያ ነው።» ✅አላህም እንዲህ ብሏል፦ ﴿لَقَدْ كَانَ لَكُمْ فِي رَسُولِ اللَّهِ أُسْوَةٌ حَسَنَةٌ﴾ «በእርግጥም በአላህ መልእክተኛ ﷺ ለእናንተ መልካም አርአያ አላችሁ።» [አል-አሕዛብ፦ 21] 📢📢📢ስለዚህ በሁሉም ነገራችን እና እንቅስቃሴዎቻችን ነብዩን መከተል አለብን እንጂ ኩፋሮችን መከተል የለብንም።
ሸር ይደረግ🇸🇦የቴሌግራም ቻናል https://t.me/KedmiyaLetewhid9
Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi
ፂም መላጨት አይቻልም
🎙ሸይኽ አብዱ ረዛቅ አል በድር ሀፊዘሁሏህ
🎙ሸይኽ አልባኒ ረሂመሁሏህ
🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ
🎙ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ
ፂምን መላጨት
~~~
1'በሴቶች መመሳሰል ነው።
2' በኩፍሮች መመሳሰል ነው።
3'የአላህን ፍጥረት መቀየር ነው ።
4'የነብዩን ትዕዛዝ መቃረን ነው ።
ፂምን ለማሳደግ ግዴታ ቁርአን ማክተም፣ ኪታብ መቅራት አይጠበቅብህም።
ፂም ካለህ ማሳደግ ግዴታህ ነው አሊምም ሁን ጃሂል።
ጥግ ላይ የላጨኸው በል ሁለተኛ እዳትላጭ አላህ ፍራ
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
ፂም መላጨት አይቻልም
🎙ሸይኽ አብዱ ረዛቅ አል በድር ሀፊዘሁሏህ
🎙ሸይኽ አልባኒ ረሂመሁሏህ
🎙ሸይኽ ፈውዛን ሀፊዘሁሏህ
🎙ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁሏህ
ፂምን መላጨት
~~~
1'በሴቶች መመሳሰል ነው።
2' በኩፍሮች መመሳሰል ነው።
3'የአላህን ፍጥረት መቀየር ነው ።
4'የነብዩን ትዕዛዝ መቃረን ነው ።
ፂምን ለማሳደግ ግዴታ ቁርአን ማክተም፣ ኪታብ መቅራት አይጠበቅብህም።
ፂም ካለህ ማሳደግ ግዴታህ ነው አሊምም ሁን ጃሂል።
ጥግ ላይ የላጨኸው በል ሁለተኛ እዳትላጭ አላህ ፍራ
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
ሰይድ ቁጥብ ማለት ይሄ ነው ??
👉 ከ 10 አመት በፊት የተደረገ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/10695
Repost from ዳእዋ ብቻ الدعوة فقط
ማውጫ የዳእዋ ብቻ الدعوة فقط
📢📢መሳጭ ዳእዋወችን በተለያዩ ርዕሶች በተለያዩ ኡስታዞች የተደረጉ ሙሓደራወች ስብሰብ ለማገኘት ከታች ርዕሱን በመንካት ማዳመጥ ይቻላል ከርዕሱ ፊት የዳእዋ ብዛቱ ተቀምጧል ።
➊ ስለ አህባሽ =31
➋ ስለ መውሊድ =48
❸ ስለ ኢኽዋን ሙፍሲድን =42
➍ ስለ ሐጃዊራ ሀዳድያ ተክፊሩ ሙስጠፋ አብደላ ❹➋
➎ ስለ አድስ አመት ፥ ቋግሜ ፤እንቁጣጣሽ ፣ዘመን መለወጫ ፣ቅድስ ዩሀኒስ ➊➎
❻ ስለ ሲህር (ድግምት ) መተት ➋➋
ሸር በማድረግ እናዳርሰው
✅ኢንሻአላህ ይቀጥላል
🔊🔊አድስ ብስራት ለደገር እና ለአካባቢዋ ማህበረሰብ በሙሉ
ሳምንታዊ የጁመአ የዳእዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር በመስጂድ ኑር (ትምህርት ቤት )
ተጋባዥ እንግዶች
🎙🥇 ሸይኽ ዑስማን
🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ
🎙🥉ሸይኽ ከማል
🎙 ➍ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ
🎙➎ ወንድም ጀማል ሙህድን
ሸር ይደረግ
በአካል መገኝት ለማትችሉ በላይቪ 👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
✨ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ✨
🔥 የጉጉቱ ፍጻሜ... ያ ስንጠብቀዉ የነበረዉ ታላቅ ቀን ሊደርስ ትንሺ ቀን ✨ ሳምንታዊዉ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን ሊጀመር ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት!
ከሰማይ በረካ፡ ከምድር እረፍት የምንሸምትበትን ይህን ድንቅ ፕሮግራም ማን ያመልጠዋል?
📍 ቦታ፦ ደገር ትምህርት ቤት 🕌 መስጅደ ኑር
⏰ ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ (በጊዜ ከተፍ!)
⚠️ ማስ hisaቂያ፦
እንኳን መቅረት... ❌ ማርፈድራራ ያስቆጫል!
እርሶ ከነ ቤተሰብዎ ተዘጋጅተዋል?
ከመግሪብ ሶላት በፊት ቀደም ብለው በመገኘት የመጀመሪያውን ረድፍ (ሶፍ) ይያዙ፤ የኢማን ግብዣችንን አብረን እንቋደስ!
🕌 መስጅደ ኑር ይጠብቅዎታል! 🕌
በአካል መገኘት ለማችሉ t.me/Yedger_selfioch_jemea
ሸርርርርር ይደረግ
ለምንድነው ሁሌም ሽርክን ተጠንቀቁ የሚባለው
👉 ሽርክ ማለት 👇👇👇
1, ከትላልቅ ወንጀሎች ትልኩ ሽርክ ስለሆነ
(إن الشرك لظلمٌ عظيم)
2, በሽርክላይ ለሞተ አካል አላህ የማይምረው መሆኑ
(إنّ الله لايغفر أن يشرك به)
3, ሁሉም ነብያቶች ከሽርክ ራቁ የሚል ነበር የመጀመሪያ ጥሪያቸው እና ለነፍሳቸውም ይፈሩ ስለ ነበር
4, ረሱል ለኡመታቸው ሽርክን ከነፍሳቸው በላይ ይፈሩላቸው ስለነበር
5, ሽርክ ማለት ነገ በጀሐነም ላይ ባለቤቱን እንዲዘወትር ያደርገዋል 👇👇
(إنّه من يشرك بالله فقد حرم الله عليه الجنة ومأواهُ ٱلنّار ،)
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
አህባሽ የእውነት ባለቤቶችን ሊያጠፋ ፣ ሊጨፈጭፍና ሊያስጨፈጭፍ ከፅንፈኛ የኢስላም ጠላቶች ጋር የጠነከረን ቃል ኪዳን ያሰረ የከረፋ አንጃ ነው ። አህባሽ የቻለ ግዜ ይዘርፋል ፣ ይገድላል ፣ ያሳስራል ያስገድላል።
✍ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ሓፊዘሁላህ
