የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
前往频道在 Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
显示更多未指定国家未指定类别
414
订阅者
-224 小时
+127 天
+9630 天
帖子存档
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው
ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ።
👉አያተል ኩርሲይ የሚገኘው
በየትኛው ሱራ ውስጥ ነው❓❔
⭕️ ፈገግታ ሱናነዉ
✅ ሚስት ፦ ምን ያህል ነው የምትወደኝ ?
ባል ፦ በጣም ነው የምወድሽ .. መጠን የለውም
ሚስት ፦ አላውቅልህም ! በምሳሌ አስረዳኝ
ባል ፦ ሞባይሉን እያሳያት......
እኔ ሞባይል ነኝ አንቺ ሲም ካርድ ነሽ .. ሞባይል ያለ ሲም ምንም ነው እኔም ያለ አንቺ እንደዛው ።
ሚስት ፦ ኦኦው ! እንዴት ደስ የሚል ልብን የሚያሞቅ አገላለፅ ነው ።
ባል ፦ ወደ ሰማይ አንጋጦ...
💦 አልሃምዱሊላህ ሞባይሌ የቻይናው አራት ሲም ካርድ የሚጎርሰው መሆኑን አላወቀችም
አንድ ወጣት ባለትዳር ነበር ሚስቱ በጣም ሳሊህ (ደጋግ) ከሚባሉት ነበረች ሁልጊዜም ለሊት ላይ ለሶላት (ተሃጁድ) ትቀሰቅሰው ነበርአንድ ቀን ግን ባልየው በጣም ደክሞት ስለነበር ስትቀሰቅሰው ትንሽ ልረፍ ቆይቼ እነሳለሁ አላት
ሚስትየው ዝም ብላ አልተወችውም በጣቶቿ ቀስ አድርጋ ግንባሩ ላይ ጥቂት የውሃ ጠብታዎችን ረጨችበትና እንዲህ አለችው
የጀነት መሪዬ ሆይ አላህ ፊት አብረን እንድንቆም አትፈልግምነ ? እኔማ ጀነት ውስጥ ካንተ ጋር ካልሆንኩ ጀነቱ ጀነት አይሆንልኝም አለችው
ባልየው በዚህ ንግግሯ ልቡ ተነካና ተነስቶ አብረው ሰገዱ ከሰገዱ በኋላ ባልየው ሚስቱን እንዲህ አላት
ለመሆኑ ለምንድነው ሁልጊዜ እንዲህ የምትጨነቂው? እሷም ፈገግ ብላ እንዲህ መለሰችለት
አየህ ውድ ባለቤቴ እኔ አንተን የምወድህ ለአላህ ብዬ ነው ለአላህ ብዬ የምወደውን ሰው ደግሞ ከእሳት እንዲርቅና
ከአላህ ጋር እንዲቀራረብ ማድረግ የፍቅሬ መግለጫ ነው እውነተኛ ፍቅር ከአዱንያ አልፎ አኺራ የሚሻገር ነው
ከጥቂት ቀናት በኋላ ባልየው ቀድሞ ተነሳና እሷን ሊቀሰቅሳት ፈለገ እሷም በጣም እንቅልፍ መጥቷት ነበርእሱም ልክ እሷ እንዳደረገችው ውሃ ረጨባት እሷም ደንግጣ ተነሳች
ባልየው ፈገግ ብሎ እንግዲህ ጀነት ውስጥ ብቻ ሳይሆን እዚህም አብረን እንድንቆም ነው አላት (ያአላህ)
#አሏህ ሀላል የሆነ ትዳር ይወፍቃቹ
🌹#ፈገግ_በሉልኝ🌹
ታሪኩ በበፊቱ ጊዜ ነው!
እናም አራት የ ገጠር ሰዎች በጀመአ አየሰገዱ ነበር።
ከዛም ልክ ሩኩእ ሲያረጉ አንዱ ወይኔ ወገቤን አለ😳
ሁለተኛው ደሞ የወገብን ነገር አታንሳው ይለዋል🙆♂
ንግግራችዎን የሰማው ሶስተኛው ሰው ሶላት ላይ አይወራም ይላቸዋል🙊
ከሁሉም የባሰው አራተኛዉ አንተ ራስህ ሶላት ላይ አኮ ነህ ብሎት አርፍ😁
#አውነተኛ_ታሪክ_ነው

❌ያሲን ኑሩ❌
«በማር የተለወሰ መርዝ‼️»
➥የኢትዮጲ እስልምና⁉️
➥ሰለፍያ እና ሱፍያ ⁉️
❌የሀበሻው ነብይ ሞተ⁉️❌
➥እውን ሱፍያ እና ሰለፍያ ልዩነት ቅርንጫፍ ነውን⁉️
👉ለያሱን ኑሩ ማምታቻ የተሰጠ መልስ‼️
👉ከሀሳባችሁ በፊት አድምጡት‼️
🎙በኑረዲን አል-ዓረብ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
🔗አዲስ የኪታብ ደርስ ክፍል ➐
من وصايا السلف للشباب
ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
የደርሱ አቅራቢ
🎙በኡስታዝ አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ኢብኑ ሻፊ
የኪታቡ ሶፍት ኮፒ ለማገኘት ፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah/6055
ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
Repost from N/a
🌲በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደርስ ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
🌹 من وصايا السلف للشباب🌹
🌹ተ
🌹 ጀ
🌹 ም
🌹 ሯ
🌹 ል
🌲በኡስታዝ አቡ ዑሰይሚን ኢብኑ ሻፊ
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
🌹🌹🌹🌹🌹ገባ
🌹 ገባ
🌹ገባ በሉ
🔔በሉ በደንብ ሸር ሸር አድርጉ
ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል አሁኑኑ እቺን ነክተው ይግቡ ይፈጠኑ 👇
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah?videochat=c9c0f76f834b36432f
⚠️ጊዜ አለኝ እደርሳለሁ ለመማር
የባከነ ተጨማሪ ሰዓት በኳስ ሜዳ እንጂ በሕይወት ላይ የለም ጊዜህን ተጠቀምበት‼️
ቢያንስ በቀን ውስጥ ትንሽ ጊዜ እኳ ኢልምን ለመማር ጊዜ ስጥ
እናም ኑ ተማሩ አህባቢ ዛሬ ምሽት 3:30ላይ ኪታብ ደርስ እደተጠበቀ ነው ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ
📚የሚቀራው ኪታብ
📚من وصايا السلف للشباب
📚ሚን ወሷያ ሰለፊ ሊሸባብ
የሸይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር
⏱3:30 እደተጠበቀ ነው ሳትርቁ ጠብቁ
ደርሱ የሚሰጥበት ቴሌግራም ግሩፕ
https://t.me/YekelelaWetatoce_gemah
🎙ወንድም አቡበከር '🤎'
📖 ይህ ወንድማችን ሞቷል፣ አላህ ይርሀመው። ቲላዋውን በማሰራጨት፣ ስንቁን እናብዛለት🌼.
☑️Sαlαh Responds😘
Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi
በዚች ዱኒያ ላይ ስትኖሩ በማንም ላይ አትደገፉ ተስፋም አታድርጉ ምክናያቱም ቀኑ በጨለመ ጊዜ የራስህም ጥላ ጥሎህ ይሄዳል
ሁሌም ቢሆንም
👉 በአላህ ተወከሉ
👉በአላህ ተስፋ አደርጉ
📖አላህ እንድህ ይላል
فَتَوَكَّلۡ عَلَى ٱللَّهِۚ إِنَّ ٱللَّهَ يُحِبُّ ٱلۡمُتَوَكِّلِينَ
በአላህ ላይ ተመኩ /ተወከሉ አላህም በሱ ተወካዮችን ይወዳል እና
✍️ አቡ ሀሪስ
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር መስጅደ ሰላም ሊላሺ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ሰዒድ 🎙4⃣ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙5⃣ ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል 🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ📣⤵️ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea