ዳእዋ ብቻ الدعوة فقط
前往频道在 Telegram
በውድ በሱና ሸይኾች እና ኡስታዞች የተደረጉ የተለያዩ ዳእዋወች እና መሳጭ ምክሮች በዚህ በቻናል ይለቀቃሉ በአላህ ፍቃድ ማንኛውም እድዘጋጂሎዎት የፈለጉት የዳእዋ ርዕስ በዚህ ማውራት ይችላሉ @abuharis5707
显示更多未指定国家未指定类别
626
订阅者
-224 小时
+77 天
+5030 天
帖子存档
ስለ አድስ አመት ፥ ቋግሜ ፤እንቁጣጣሽ ፣ዘመን መለወጫ ፣ቅድስ ዩሀኒስ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ 15 አከባቢ ሙሓደራወች
ሁላቸውም የካፊር በአል ናቸው የሙስሊም አይደሉም ተጠንቀቁ ከነዚህ ሁሉየጠላትን አመት በአል ማክበር አድስ አመት ብሎ የካፊሪ (የክርስቲያን ) በአል ማክበር ብይኑ የክርስቲያን በአል ማክበር በቁረአን በሀድስ ሲመዘን አድስ አመትን ማክበር በየአመቱ ጥምቀትን ማክበር የክርስቲያን (ካፊር )ጋር በአላቸውን መረዳት ማገዝ ክርስቲያን በአል ላይ መገኘት አድስ አመት በአል በኢስላም በካፊሮች በአል ላይ መገኘት እንቁጣጣሽ አይወክለንም ካፊሮችን(ክርስቲያን )እንካን አደረሳችሁ አይባልም ዘመን መለወጫ ኮተቶች አድስ አመት ማክበር ዘመን መለወጫ (ቅድስ ዩሆኒስ) ቋግሜ እና እንቁጣጣሽ
