ዳእዋ ብቻ الدعوة فقط
前往频道在 Telegram
በውድ በሱና ሸይኾች እና ኡስታዞች የተደረጉ የተለያዩ ዳእዋወች እና መሳጭ ምክሮች በዚህ በቻናል ይለቀቃሉ በአላህ ፍቃድ ማንኛውም እድዘጋጂሎዎት የፈለጉት የዳእዋ ርዕስ በዚህ ማውራት ይችላሉ @abuharis5707
显示更多未指定国家未指定类别
627
订阅者
+324 小时
+187 天
+4930 天
帖子存档
👆👆👆👆👆👆👆👆
➖አንተ ነሺዳ በህብረት:በጭፈራ ይቻላል ለምትለው
👉 በል እንደውም ኢኽዋኖች ጦለዐል በድሩ አለይና እያሉ ነሽዳም እስከማውጣት ደርሰዋል
---ለመሆኑ ከመካከላችሁ ከኡለማ የለምን አላህን ፍሩ የሚላችሁ።
---ለነገሩ ቢናገሩም አትሰሙም እኔም ሲናገሩ ሰምቻለሁ የዘመኑን ነሽዳ ተብየ አስመልክተው ተው ብለዋችኋል
---በተገላቢጦሽ ደግሞ እዛው ተቀምጠው የሚያዳምጡ አሉ: ኡስታዝ ተብለውም የሚያበረታቱም አሉ :የሚያጅቧችሁም አሉ
🔺 አላህን ፍሩ :ተው ተመከሩ:በዶኢፍ ሀዲስ እንደሱፍዬች አትስሩ ለነሱ ለሱፍዬችም በተመሳሳይ አላህን ፍሩ እንላለን
🔴👉ቀሪውን ከኦዲወው አዳምጡ በተከበሩ ኡስታዞቻችን ሁላቸውንም አላህ ይጠብቃቸውና
✍ በወንድም አቡ ሹራ አህመድ
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/Sobabilalmesjid/4085
https://t.me/Sobabilalmesjid/4085
