ch
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

前往频道在 Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

显示更多
未指定国家未指定类别
955
订阅者
+1424 小时
+1787 天
+55630 天
帖子存档
المراجع مربط العلم اذن تعلو للمراجع

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته تعالوو ياشباب

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 قال الإمام القحطاني في نونيته: "لا يصحب البدعي إلا مثله" "تحت الدخان تأجج النراني" وقال أيضا: "لا تلقى مبتدعا ولا متزندقا" "إلا بعبسة مالك الغضباني"

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم    🖋لفضيلة الشيخ  بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى 🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት  🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 3️⃣9️⃣:17 ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን ደርስ ቁጥር  2️⃣7️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

እቺኛዋ ምርጥ ፒደኢፍ ናት አውርዱና ተጠቀሟት የተሻለች ናት

👉ኡስታዝ ገብቷል 👌حلية طالب العلم📚 📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة ولأخوات كيف حالكم ياإخواني لاعلم بلا مراجعة إذًا تعالووووووو إلى المراجعة እውቀት ያለ ሙራጀአ ከንቱ ነው ሀቢቢ ወጥር ሞጥል ኑ እስኪ ሙራጂአ  እናድርግ ሰአት እስከሚደርስ የሒልያ ደረሶች

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 خطبة الجمعة مع ترجمة الأمهرية 👌بعنوان غايةُ الجنة 🕌بمسجد القباء بمنطقة والربابو بمدينة غوها 🎤بأستاذنا أبي شروق إمام غوها (حفظه الله)     👌የጁምዓ ኹጥባ በወረባቦ ጎሀ 🔺በቁበእ በሰለፍዩች መስጅድ 🎤 በኡስታዝ አቡ ሹሩቅ ኢማም ጎሀ (ሀፊዘሁላህ) 🔺የኹጥባው ርእስ {غاية الجنة} 🔺 እውነተኛዋ ደስታ እና እረፍት በጀነት ውስጥ መሆኑ፡ 🔺የጀነት ዋጋ ከፍተኛ መሆኑ፡ 🔺ዱንያን ለቀው ለአኼራ መትጋት፡ 🔺 የጀነት መንገድ በሰዎች ምኞት ወይም በውሸት ተስፋ ሳይሆን የሚገኘው፡ 🔺የጀነት ሕይወት ከማንኛውም የዱንያ ጸጋ በላይ መሆኑ፡ የመሳሰሉ ነጥቦች ተዳሰውበታል 🔺https://t.me/dewaselefiyaGOHA 🔺https://t.me/Abusurkyemamegoha የቂርአታችን ቻናል ሊንክ ጠቅ 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

ኡስታዝ አቡ ጁሀይፋ አህመድ ወረባቦ ከተወሰነ ጊዜ መለያዩት በኋላ ዚያራ እያደረግልን ነው በመስጅደል አቅሷ { ደሴ }

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

حول فضل الصَّلاة عَلَى رَسُول الله صلى الله عليه وسلم 🔺قَالَ الله تَعَالَى: [[ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ]] [الأحزاب:56] . 🔺وعنْ عبداللَّه بن عمرو بن العاص، رضي اللَّه عنْهُمَا أنَّهُ سمِع رسُول اللَّه ﷺ يقُولُ: مَنْ صلَّى عليَّ صلاَةً، صلَّى اللَّه علَيّهِ بِهَا عشْرًا  رواهُ مسلم. 🔺وعن ابن مسْعُودٍ أنَّ رسُول اللَّهِ ﷺ قَالَ: أَوْلى النَّاسِ بِي يوْمَ الْقِيامةِ أَكْثَرُهُم عَليَّ صَلاَةً  رواه الترمذي وقال: حديثٌ حسنٌ 🔺وعن أوس بن أوسٍ، قَالَ: قالَ رسولُ اللَّه ﷺ: إنَّ مِن أَفْضلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعةِ، فَأَكْثِرُوا عليَّ مِنَ الصلاةِ فِيهِ، فإنَّ صَلاتَكُمْ معْرُوضَةٌ علَيَّ فقالوا: يَا رسول اللَّه، وكَيْفَ تُعرضُ صلاتُنَا عليْكَ وقدْ أرَمْتَ؟ قال: يقولُ: بَلِيتَ، قالَ: إنَّ اللَّه حَرم عَلَى الأرْضِ أجْساد الأنْبِياءِ. رواهُ أَبُو داود بإسنادٍ صحيحِ. https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO