➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
前往频道在 Telegram
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
显示更多未指定国家未指定类别
914
订阅者
+1124 小时
+2257 天
+51030 天
帖子存档
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 4️⃣8️⃣:46 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 5️⃣1️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
👉ኡስታዝ ገብቷል
👌حلية طالب العلم📚
📖ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል
➻ተ
➻ጀ
➻ ም
➻ ሯ
➻ል
🍃ግቡ
🍃ግቡ
🍃 ግቡ
🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291
Repost from N/a
محمد بن عبد الوهاب - الجامع لعبادة الله وحده.pdf
አድስ የምትጀመረዋ ደርሳችን
ኡስታዙ ከመግባቱ በፊት ቀድመን እንገኝ
የተማሪ ደንቡ ነው አ!
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
Repost from N/a
===========================
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
===========================
🔻 ውድና የተከበራችሁ ወንድም እና እህቶች
🔻 በአላህ ፈቃድ ቀደም ሲል የነበረውን ደርስ አጠናቀን አዲስ ደርስ ልንጀምር ነው።
إن شاء الله
🔻 የኪታቡ ስም:-
📖 "خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة"
(ዕምነትህን ከክቡር ቁርኣንና ከትክክለኛው ሱና ውሰድ)
አዘጋጅ፡ ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ (በመካ መከረማ በሚገኘው ዳሩል ሐዲስ መምህር የነበሩት
💥 የሚጀምርበት ቀን: ነገ ዕለት እሮብ
⛔️ በሳውዲ አረቢያ: ከዙሁር በኋላ 1 ሰዓት
⛔️ በዱባይ: ከዙሁር በኋላ 2 ሰዓት
⛔️ በኢትዮጵያ: ከዙሁር በኋላ 7 ሰዓት
🔻 የተውሂድ እምነት በዱንያም ሆነ በአኺራ የሰው ልጅ የደስታ መሰረት ነውና»
ለሌሎችንም በማካፈል የኸይር ስራ ተጋሪ እንሁን።
ባረከሏሁ ፊኩም!
የቂርአት ግሩፓችንን ሸር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ 👇
🛑https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
🛑https://t.me/YEJEMARYWECHI_GRUP
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
Repost from ➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
أيها الإخوة صباح الخير
ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል
ሸባቡ ሁላ
ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ
📚 اسم الكتاب حلية طالب العلم
🖋لفضيلة الشيخ بكر بن عبد الله أبو زيد رحمه الله تعالى
🔺ሒልየቱ ጣሊቢል ዒልም
የእውቀት ፈላጊ መዋቢያች
በሚል የተዘጋጀች ምርጥ ሪሳላ ናት
🔺ትልቁም ትንሹም ሊቀራት የምትገባ ሪሳላ ናት
ደርሱን የሚሰጠው
🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ
እርዝመቱ 3️⃣8️⃣:34 ደቂቃ ብቻ
⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት
ከዙሁር በኋላ በኢትዮ 8:00 በኦንላይን
ደርስ ቁጥር 5️⃣0️⃣
ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል
🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇
https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO
