ch
Feedback
➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

➤ደዕዋ ሰለፍያ [ከባቦ ሰማይ ስር]➤

前往频道在 Telegram

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 1 የዚህ ቻናል አላመው ተውሂድን ተደራሽ ለማድረግ ነው 2 በዉጭም ባሀገር ውስጥም ላሉ ወንድም እና እህቶችን ቂርአት ለማስተላለፍ ነው 3 እንድሁም የተለያዩ ፋኢዳወች የሚለቅቅበት ይሆናል ቻናሉን ሼር በማድረግ በመቀላቀል የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የቻናሉ ሊንክ https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

显示更多
未指定国家未指定类别
899
订阅者
+5124 小时
+2157 天
+50130 天
帖子存档
ያሸባብ ሙራጃአ ተጀምሯል ፈጥናችሁ ግቡ ባረከሏሁ ፊኩም

👌ከቲላዋ በኋላ ሙራጀአችንን እንቀጥላለን

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيها الإخوة صباح الخير  ኑ እስኪ በአሏህ ቃል ቀናችንን እንጀምረው ፏ ብለን እንድንውል  ሸባቡ ሁላ ና በአላህ ቃል ቀንህን ፍክት አድርግ

ሙራጀአ አድርጉ የኔ ሸበካይ እቢ አለኝ

አድስ የተጀመረው ደርስ 📚 اسم الكتاب آداب طالب العلم ✍️بقلم الشيخ عبد المحسن بن محمد القاسم إمام وخطيب مسجد النبوي الشريف حفظه الله تعالى ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ አህመድ ቢስቲማ እርዝመቱ 31:41 ደቂቃ ብቻ ⏱ደርሱ የሚሰጥበት ሰዓት በኢትዮ ከመغሪብ  በኋላ ደርስ ቁጥር  0️⃣1️⃣ ደርሱን ቀጥታ ስርጭት ለመከታተል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

ከሽፉ ሹብሀት .pdf3.54 MB

ከሽፉ ሹብሀት .pdf3.54 MB

ዝጉ እና ክፈቱት እስኪ

እማይሰማችሁ ፈጠን እጅ አውጡማ

📖📖📖📖📖📖📖📖📖 አድስ አድስ አድስ 👉ኡስታዝ ገብቷል 👌آداب طالب العلم📚 📖አዳብ ጧሊቢል ዒልም ተጀምሯል ➻ተ            ➻ጀ         ➻ ም               ➻ ሯ                     ➻ል 🍃ግቡ     🍃ግቡ        🍃  ግቡ 🔺 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO?livestream=ba0340e774f03b291

አድስ የምትጀመረዋ ሪሳላ آداب طالب العلم ✍️ اسم المؤلف الشيخ عبد المحسن بن محمد القاسم إمام وخطيب مسجد النبوي الشريف የሚጀምርበት ሰአት ⏰ማለትም ዛሬ ከመغሪብ በኋላ    ደርሱን የሚሰጠው 🎙ኡስታዝ አቡ ሀኒአህ ሸህ አህመድ ቢስቲማ የቂርአታችን ቻናል 🔺ቀጣዩን ሊንክ ጠቅ ጠቅ በማድረግ እንከታተል👇 https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO https://t.me/DAWA_SELFYA_BEWEREBABO

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أيـهــــا الإخـــوة ولأخـــوات مساء الخير كيف حالكم ኑማ ገባ ገባ ብለን እንጠብቀው ኡስታዙን

➤ሸር አድርጉት ወንድም እህቶች ➤የአጅሩ ተካፋይ እንድንሁን 🔺كما قال عليه الصلاه والسلام {الدال على الخير كفاعله}