𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨
前往频道在 Telegram
Undergraduate Admission Test💫
显示更多未指定国家未指定类别
740
订阅者
-324 小时
+247 天
+3930 天
帖子存档
Repost from 𝐍𝐢𝐥𝐞 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐜𝐬✨
🔴እንግዲህ ከዚህ በኋላ ማሰብ ያለበችሁ አንድ ነገር ነው።
ውጤታችሁ አሪፍ ከሆነ እግዚአብሔር ማመስገን
ከጠበቃችሁት ከወረደ ወይም ማለፊያ ብታጡም እግዚአብሔርን የሰጠኸኝ ይበቃል ብላችሁ መቀበል ነው።
እግዚአብሔር የትኛውንም መቀበል እንድትችሉ ልበ ሰፊዎች ያርጋችሁ💟😍
ከእግዚአብሔር መልካሙን ነገርን እንደተቀበልነው ብንከለከል ራሱ መቀበል አለብን፤
እውነታው🤷♂
1) ካለፋችሁ ዩንቨርስቲ መግባት ነው
2) ካላለፋችሁ #Redmedial መግባት
3) ከRemedialም ከወረደ ግል ኮሌጅ መማር
4) ኮሌጅም ከቀረ አንድ አመት መድገም
5) ትምህርት አልፈልግም ካላችሁ ወደ Business world መቀላቀል አበቃ።
መልካም ቀን🙌
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ👇👇
Information flows as nile river
Information flows as nile river
Repost from 𝐓𝐓𝐒 𝐟𝐫𝐞𝐬𝐡𝐦𝐚𝐧✨🫧
እንዲህ የሚያስለቅስ ደስታ ይስጣችሁ
በዚሁ channel ትደሰቱበታላችሁ🤗
🙏Join and share🙏
@freshman_success
ሰላም ውዶቻችን🤗❤️
ውጤት በመጠበቅ ላይ ጭንቀት እየተጨነቃችሁ ይሆናል ነገር ግን ይህ ጭንቀት ከሆነ ጊዜ ቡኃላ ለምን ነበር የተጨነቅሁት ብላችሁ በራሳችሁ ትገረማላችሁ ምክንያቱም ሕይወት እኛ በአቀድነው ብቻ አትሄድም የረሷ መንገድ አላት ዋናው ነገር በዛ መንገድ ላይ እራስን አብቅቶ መገኘት ነው።
አሁንም የምንላችሁ ቢኖር ራሳችሁን እስከሚያሳጣችሁ ድረስ አትጨነቁ ውጤት ቢመጣም ባይመጣም እናንተ ነገ ሌላ ቦታ ሌላ ዓለም ሌላ ሕይወት አላችሁ ይህንን ከውጤት በፊትም ቡኃላም አትዘንጉ።
@uatexamprep
🔴በአንጋፈው አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ቀላል ብመስልም ለብዙዎቻችሁ መልካም ዕድልን ይሰጣል ካልሆነም ደግሞ ይጥላል።
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ እገባለሁ እያላችሁ ግን የሚጠበቅባችሁን ሳታደርጉ ከቆያችሁ ሌላ ዩንቨርስቲ ስትገቡም interested ሆናችሁ ለመማር ይከብዳችሁኃል።
አዲስአበባ ለመግባት ከቆረጣችሁ ወሬ ትታችሁ በደምብ መዘጋጀት ነው💪
ለዚህ ዝግጂታችሁም እንድረዳችሁ አሁን የቀራችሁን ጊዜ በአግባቡ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ እንድትጠብቁ #UAT_EXAM_PREP እገዛ መስጠት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል።
ሁለተኛውን UAT MODEL EXAM በዚህ week ለተመዝጋቢ ተማሪዎች ይሰጣል።
ከዚያ በኋላም አስከ መፈተኛ ቀን ድረስ 4 UAT MODEL EXAMS የሚሰጥ ይሆናል።
ምዝገባው 250ETB።
ለመመዝገብ 👇
250ETB
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
Repost from 𝐍𝐢𝐥𝐞 𝐈𝐧𝐟𝐨𝐫𝐦𝐚𝐭𝐢𝐜𝐬✨
🔴እንግዲህ ከዚህ በኋላ ማሰብ ያለበችሁ አንድ ነገር ነው።
ውጤታችሁ አሪፍ ከሆነ እግዚአብሔር ማመስገን
ከጠበቃችሁት ከወረደ ወይም ማለፊያ ብታጡም እግዚአብሔርን የሰጠኸኝ ይበቃል ብላችሁ መቀበል ነው።
እግዚአብሔር የትኛውንም መቀበል እንድትችሉ ልበ ሰፊዎች ያርጋችሁ💟😍
ከእግዚአብሔር መልካሙን ነገርን እንደተቀበልነው ብንከለከል ራሱ መቀበል አለብን፤
እውነታው🤷♂
1) ካለፋችሁ ዩንቨርስቲ መግባት ነው
2) ካላለፋችሁ #Redmedial መግባት
3) ከRemedialም ከወረደ ግል ኮሌጅ መማር
4) ኮሌጅም ከቀረ አንድ አመት መድገም
5) ትምህርት አልፈልግም ካላችሁ ወደ Business world መቀላቀል አበቃ።
መልካም ቀን🙌
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉ👇👇
Information flows as nile river
Information flows as nile river
የሌሎችም ጥያቄ ሊሆን ይችላል ብለን ነው።
300 Keneberebet
Ahun 250ETB ነው።
ለመመዝገብ 👇
250ETB
CEB: @1000392912518
Tele: +251958738409
የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot
ሞባይል ካርድ አንቀበልም❗️❗️❗️
ለUAT በ አጭር ጊዜ ከ እኛ ጋር መዘጋጀት የምትፈልጉ ተማሪዎች በ @uat_ttsbot በ መመዝገብ ፤
ያለፉ አመታት ጥያቄውችን practice ማድረግ ትችላላች። ከዛ በትጭማሪ ኖት ፤ video model exams access ማድረግ ትችላላችሁ።
Repost from ✨𝐅𝐞𝐥𝐢𝐱 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲🫀
ውጤት መቼ ይታያል ?
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከሰኞ ጠዋት ወይም ማክሰኞ ከሰዓት ጀምሮ መመልከት ይችላሉ።
በውጤታቸው ላይ ቅሬታ የሚኖራቸው ከሆነም 5/6 ቀናት ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ የሚሰጣቸው ይሆናል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
@felixacademy12
የ2018 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ዋና ዋና መረጃዎች‼️
📊 የማለፊያ ውጤት
• 70,544 ተማሪዎች ፈተናውን አልፈዋል።
• ይህም 12.8% የማለፊያ ምጣኔ ነው።
• 565 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ ማሳለፍ አልቻሉም።
🏫 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች
• አምና — 62
• ዘንድሮ — 88
➡️ በዚህ ዓመት 26 ትምህርት ቤቶች ጨምረዋል።
💻 በፈተና አሰጣጥ ዘዴ
• በኦንላይን የተፈተኑ — 18.37% አልፈዋል።
• በወረቀት የተፈተኑ — 4.2% አልፈዋል።
🏆 የክልሎች የማለፊያ ምጣኔ
🥇 አዲስ አበባ — 32.4%
🥈 ሀረሪ — 22.76%
🥉 አማራ — 15%
• ድሬዳዋ — 11.92%
• ትግራይ — 11.2%
• ጉምዝ — 10.53%
• ደቡብ — 9.2%
• ሶማሌ — 9%
• ሲዳማ — 6.95%
• ጉምዝ — 6.1%
• ደቡብ ኢትዮጵያ — 4.2%
• 3.74% — የክልሉ ስም አልተጠቀሰም።
🎰ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ
• 591/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ወንድ — ኦዳ ትምህርት ቤት
• 583/600 — ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ሴት — አገው ምድር ትምህርት ቤት
• 576.25/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ወንድ — ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
• 569/600 — ማህበራዊ ሳይንስ፣ ሴት
📍በአጠቃላይ፦ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የማለፊያ ምጣኔ 12.8% ሲሆን፣ አዲስ አበባ 32.4% በማስመዝገብ ከፍተኛውን የክልል ደረጃ ይዟል። በተጨማሪም 100% ያሳለፉ ትምህርት ቤቶች ከ62 ወደ 88 ከፍ ብለዋል።
#National_Exam_Result
| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን መጠበቅ እንፈልጋለን።
@uatexamprep
Repost from ✨𝐅𝐞𝐥𝐢𝐱 𝐀𝐜𝐚𝐝𝐞𝐦𝐲🫀
+1
ይህ ሰዓት ለሁላችሁም አስጨናቂ መሆኑን ብናውቅም አንድ አንድ ነገሮች እስኪስተካከሉ በሚል መግለጫው እስካሁን አልተጀመረም። መግለጫው መሰጠት እስኪጀምር አብረን ከናንተ ጋር እየተጠባበቅን ሲሆን ልክ ሲጀመር በቀጥታ እናስተላልፋለን። 🙏
@felixacademy12
🔴በአንጋፈው አዲስአበባ ዩንቨርስቲ መግቢያ ፈተና ቀላል ብመስልም ለብዙዎቻችሁ መልካም ዕድልን ይሰጣል ካልሆነም ደግሞ ይጥላል።
አዲስአበባ ዩንቨርስቲ እገባለሁ እያላችሁ ግን የሚጠበቅባችሁን ሳታደርጉ ከቆያችሁ ሌላ ዩንቨርስቲ ስትገቡም interested ሆናችሁ ለመማር ይከብዳችሁኃል።
አዲስአበባ ለመግባት ከቆረጣችሁ ወሬ ትታችሁ በደምብ መዘጋጀት ነው💪
ለዚህ ዝግጂታችሁም እንድረዳችሁ አሁን የቀራችሁን ጊዜ በአግባቡ ጥያቄዎችን እየሰራችሁ እንድትጠብቁ #UAT_EXAM_PREP እገዛ መስጠት ከጀመረ ሰንበትበት ብሏል።
አስከ መፈተኛ ቀን ድረስ 4 UAT MODEL EXAMS የሚሰጥ ይሆናል።
ልዩ Program🎉
@uatexamprep
