ch
Feedback
𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

𝐔𝐀𝐓 𝐄𝐗𝐀𝐌 𝐏𝐫𝐞𝐩✨

前往频道在 Telegram

Undergraduate Admission Test💫

显示更多
未指定国家未指定类别
738
订阅者
-324 小时
+247 天
+3930 天
帖子存档
#WEEK_3 #DAY_1 QUANTITATIVE/ MATHEMATICS CLASS METHOD: VIDEO🎞 ልዩ Program🎉 @uatexamprep
#WEEK_3 #DAY_1 QUANTITATIVE/ MATHEMATICS CLASS METHOD: VIDEO🎞 ልዩ Program🎉 @uatexamprep

Are you targeting Addis Ababa University this year? Then you must be ready for the UAT (University Admission Test)! ⚡️ Don't worry 🥰 UATEXAM Prep –Premium Class Registration Now Open! 🥳              we are waiting you for your full preparation with only birr – 250 (only one time payment)🤩 Limited Seats with few registration days Available! Class starts soon – don’t wait until it’s too late!                                                                 CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 @UAT_TTSbot                      

☀️ ነሐሴ 3 (Aug 3) — የ UAT ተፈታኞች ማለዳ ማበረታቻ! ☀️ ቀናት እየተቆጠሩ ነው፤ ነገር ግን ፍርሃት አይግባችሁ፣ ምክንያቱም ዝግጅታችሁ ከፍርሃታችሁ ይበልጣል! ዛሬ ነሐሴ 3 ነው። ፈተናው እየቀረበ ሲመጣ ጭንቀት ሊሰማችሁ ይችላል፤ ነገር ግን እያንዳንዱ የምታጠናቸው ጥያቄ እና የምትደግሟቸው ሕጎች ወደ ስኬት የሚያቀርቧችሁ መሰላል ናቸው። 💡 የዛሬው መመሪያችሁ፦ትኩረታችሁን አትበትኑ፦ ዛሬ በተያዘው ፕሮግራም ላይ ብቻ ሙሉ ትኩረት አድርጉ። • በራሳችሁ እመኑ፦ የደከማችሁበት ልፋት በከንቱ አይቀርም። • እያንዳንዱ ሰዓት ዋጋ አለው 👉 ዛሬን በልዩ መንፈስ እና በሙሉ ትኩረት ጀምሩ ልዩ Program🎉 @uatexamprep

🔴 premium class ተመዝጋቢዎች🔥 ቀጣይ week Google form Week 3 ስንጨርስ በራሱ አርሞ ውጤታችሁን የሚያሳይ UAT simulate exam እንሰጣችሁኃለን🔥 ከፍተኛ ለሚታመጡት giveaway እንሰጣችኋለን። በርቱልን❤️💪 ነገ Class ይኖራችኋል✨ እኛን ለመቀላቀል ታች በተቀመጡ Accounts #250ETB በመክፈል ይጠቀሙ። CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

🔥FQA እየተጠየቁ ያሉ ጥያቄዎች 🙋: ለ Government sponsorship ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ነገሮች ምን ምን ናቸው? 🧑: የሚያስፈልጉት ነገሮች Transcript ፣ የማትሪክ ውጤት ፣ የድጋፍ ደብዳቤ ፣ የማይመለስ 750 ብር ፣ እንዲሁም ምዝገባው online ስለሆነ valid የሆነ Email እና ቴሌ ብር ያስፈልጋችኋል። 🙋: የት የት University ላይ ነው ፈተናው? 🧑: በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የመንግስት Universityዎች በሙሉ ይሰጣል። ነገር ግን ላለፉት 2 አመታት በመጨረሻ ሰዓት መፈተኛ ጣቢያዎችን ቀንሰው ነበር። እና የመረጣችሁት መፈተኛ ጣቢያ ላትፈተኑ ትችላላችሁ። 🙋: የድጋፍ ደብዳቤ ከማን ነው ምናፅፈው እና መቼ ነው ምናፅፈው? 🧑: የምታፅፉት በአቅራቢያችሁ ከሚገኝ ወረዳ ሲሆን በማንኛውም ሰዓት ማፃፍ ትችላላችሁ። 🙋:  Matric 60% UAT ደግሞ 30% ሊወሰድ ይችላል። 🧑: ያለፉት 2 አመታት ከሁለቱም 50% ነበር የተወሰደው። ያሁኑ አመትም ይቀየራል ብለን ተስፋ አናደርግም። 🙋: መቼ ነው የUAT ምዝገባ የሚጀመረው? 🧑: መች እንደሚጀመር እስካሁን የወጣ ነገር የለም። ሲጀመር የምናሳውቅ ይሆናል። 🙋: UAT አልፈን ግን AAU መግባት ካልፈለግን ሌላ University መምረጥ እንችላለን? 🧑: Government sponsorshipን apply አርጋችሁ ካለፋችሁ ሌላ university ብትመርጡም አትመደቡም። ግን self sponsored ከሆናችሁ UATን ብታልፉም ባታልፉም university ትመደባላችሁ። 🙋: UAT ካላለፍን ማንኛውም ግቢ ነው ምንመደበው? 🧑: አው የመረጣችሁት university ትመደባላችሁ። 🙋: አዲስ አበባ የሚኖር ሰው government sponsorship ቢሆን እየተመላለሰ ነው የሚማረው እንደ self sponsored? 🧑: ስለ Dorm እና cafe ጉዳይ ስናነሳ ለGovernmentም ሆነ ለSelf sponsored Dorm ይሰጣል cafem መጠቀም ይችላሉ። ግን Self sponsored ለ Dorm በወር 1000 ለ cafe ደግሞ በወር 4500 ይከፍላሉ። 🧑: ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች ደግሞ Government ሆናችሁ Self sponsored ለuniversityው ቅርብ ከሆናችሁ Dorm አይሰጣችሁም። ርቀት ካለው ለምሳሌ ቃሊቲ ፣ ጣፎ ፣ ቱሉ ዲምቱ ፣ ኮዬ ምናምን ከሆናችሁ ርቀታችሁን የሚያሳይ ደብዳቤ ከወረዳ ታፅፋላችሁ።  እሱን አይተው ነው Dorm የሚሰጣችሁ። ከ2ተኛ ዓመት ጀምሮ ግን መስጠት ይጀምራሉ። 🙋: ለማለፍ ከ Government እና Self የቱ ነው የተሻለ Advantage ያለው? 🧑: እንደሚመዘገበው ተማሪ ብዛት ይወሰናል። ለ government sponsorship ብዙ ተማሪ ካመለከተ የGovernment ማለፊያ ውጤት ይሰቀላል። Share: @uatexamprep

☀️ እንደምን አደራችሁ! እስከ ነሐሴ 30 የሚቀጥል challenge #Day_2 ማለዳ ማበረታቻ! ቀን 1 መነሳሳት (Motivation) ከሆነ፣ ቀን 2 የጽናትና የዲሲፕሊን (Discipline) መጀመሪያ ነው! ብዙ ሰዎች በመጀመሪያው ቀን በከፍተኛ ስሜት ይጀምራሉ፤ ነገር ግን እውነተኛዎቹ አሸናፊዎች የሚለዩት በሁለተኛው ቀን በሚያሳዩት ቁርጠኝነት ነው። ዛሬ የምታደርጉት እያንዳንዷ ጥረት ለወደፊት ስኬታችሁ ጠንካራ መሠረት ትጥላለች። 💡 ዛሬ ልታስታውሷቸው የሚገቡ 3 ነገሮች፦ 1. በትናንቱ አትረኩ፦ ትናንት ያጠናችሁት አሪፍ ነበር፤ ዛሬ ግን አዲስ ቀን ነው! ትናንት የገነባችሁትን ሞመንተም (Momentum) ዛሬም አስቀጥሉት። 2. ትንንሽ ድሎች ይከመራሉ፦ ዛሬ የምትሰሩት አንድ የሒሳብ ጥያቄ ወይም የምታነቡት አንድ ምንባብ ነገ በፈተና ላይ ልዩነት ይፈጥራል። 3. ግብ ላይ ትኩረት ያድርጉ፦ የሕልማችሁን ዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት ዘርፍ በአእምሯችሁ ሳሉ፤ ያንን ለማሳካት ዛሬም ጠንክራችሁ ሥሩ። 👉 ዛሬን በፍጹም ትኩረት እና በሙሉ አቅማችሁ ጀምሩ! ማቆም የለም፤ ስኬት የጽናት ውጤት ናት! 🚀🔥 ልዩ Program🎉 @uatexamprep

UAT_Practice_Exam_Clean_UAT.pdf 🔴 SAT_Practice_Exam_UAT.pdf 💥Amount: 30 💥Contents: 15 English ans 15 quantitative ልዩ Program🎉 @uatexamprep

UAT_Reading_Comprehension_Practice_Set.pdf 🔴UAT EXAM PREP 💥ENGLISH: RCQ 💥AMOUNT: 15 ልዩ Program🎉 @uatexamprep

🔴ዛሬ በአጠቃላይ 45 ጥያቄዎች ትጠይቃላችሁ። 30 English 15 Quantitative/Maths part. Class Actively መከታተልና መሳተፍ አለባችሁ። ⏰Time 2:00-4:00pmLT English ያበዛነው ባለፈው አስተያየት ስትሰጡን maths ቀላል ነው English በደምብ አሰሩን ስላላችሁ ነው። ሌላው መልስ ከነ ማብራሪያ አንድ ላይ ስለምንለቅላችሁ ቀድማችሁ በራሳችሁ ጨርሳችሁ በተሰጣችሁ ሰዓት ለመጨረስ ሞክሩ። 💥English Reading Comprehension Part somehow ጠጠር ልልባችሁ ስለሚችል just practice እንደማድረግ ቁጠሩት። እስከዚያ መልካም ቆይታ🙌

🔴አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ለመግባት 15000+ UAT ተማሪዎች ተፈትነው 5000 ያልፋሉ። ከ5000 ውስጥ ደግሞ 2500 የሚያክሉት Self - sponsored ናቸው። 📌 Self sponsored ተማሪ
🔴አዲስአበባ ዩንቨርስቲ ለመግባት 15000+ UAT ተማሪዎች ተፈትነው 5000 ያልፋሉ።  ከ5000 ውስጥ ደግሞ 2500 የሚያክሉት Self - sponsored ናቸው። 📌 Self sponsored ተማሪዎች apply በሚያረጉበት ወቅት 3 መማር የሚፈልጉትን Department እንዲመርጡ ይደረጋሉ። ከዛ የመጀመሪያ ምርጫቸው ብቻ ነው የሚታይላቸው😭 የእሱን cutoff point ካላመጡ እንደ Government sponsorship ተማሪዎች በCGPA ወይም በfreshman ውጤት  department እንድገቡ ይደረጋሉ። አሳዛኙ ነገር  መጀመሪያ መርጠውት የነበረው department ድጋሚ መርጠው መግባት አይችሉም😞 #Self_aponsored ተማሪ ስትሆኑ ከፍተኛ  UAT ውጤት ማምጣት አማራጭ የሌለው ግዴታ ነው። ከፍላችሁ የማትፈልጉትን Department መማር ደግሞ ሌላ ችግር ነው። እኛን ለመቀላቀል ታች በተቀመጡ Accounts #250ETB በመክፈል ይጠቀሙ። CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot ልዩ Program🎉 @uatexamprep

እንኳን ለአዲሱ ወር በሰላም አደረሳችሁ! አዲስ ወር—አዲስ የትኩረት ምዕራፍ! ይህ ወር ለፈተና ዝግጅታችሁ ወሳኝ ወር ነው። ያለፈው ወር እንዴት እንደተጠናቀቀ አታስቡ—ይህ አዲስ ወር ራዕያችሁን፣ ድካማችሁን እና የወደፊት ሕይወታችሁን ለመቀየር የመጣ ትልቅ የዕድል መስኮት ነው። ማስታወስ ያለብችሁ ቁልፍ ነገር፦ 1. ቀናቱ እጅግ በፍጥነት እየተጓዙ ነው፦ ጊዜን በአግባቡ በመጠቀም እያንዳንዱን ቀን እንደ ወር ቆጥራችሁ አጥኑ። 2. አሁን የምታደርጉት መስዋዕትነት፦ የሚሰማችሁ ድካም እና እንቅልፍ ማጣት ነገ ዩኒቨርሲቲ ሲገቡ የሚከፈለው የድል ዋጋ ነው። 3. በራስ መተማመን፦ እናንተ የማትችሉት ምንም ነገር የለም፤ ጥያቄዎችን እየደጋገማችሁ ስትለማመዱ አእምሮአችሁ እየተሳለ መሆኑን አትርሱ። ይህ ወር በንባብ የገነባችሁት፣ በልፋት ያሸነፋችሁት እና ለፈተና ያላችሁን ፍርሃት የሰባበራችሁበት ወር ይሁን! 👉 ዛሬውኑ አዲስ መርሐግብር (Schedule) አውጡና ወደ ተግባር ግቡ፤ ማቆም የለም! 🚀🔥 መልካም ቀን🙌 እኛን ለመቀላቀል ታች በተቀመጡ Accounts #250ETB በመክፈል ይጠቀሙ። CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot

ለችግሩ መፍትሄ እኛ ጋር አለ✨ 🔴UAT EXAM PREP ዛሬ በPrivate channel RCQ እንዴት በቀላሉ መስራት እንደሚትችሉ የሚናስተምራችሁ ይሆናል። ለ6 ሰምንታት የሚቆይ ልዩ UAT EXAM
ለችግሩ መፍትሄ እኛ ጋር አለ✨ 🔴UAT EXAM PREP ዛሬ በPrivate channel  RCQ እንዴት በቀላሉ መስራት እንደሚትችሉ የሚናስተምራችሁ ይሆናል። ለ6 ሰምንታት የሚቆይ ልዩ UAT EXAM PREP CLASS አሁን ሁለተኛ ሰምንት ደርሶ ይገኛል። እናንተም ሳይረፍድባችሁ ይህንን እድል ተጠቅማችሁ በአንጋፋውና ቀዳሚ አዲስአበባ ዩንቨርስቲ የመማር ህልማችሁን እውን አድርጉ። ለመመዝገብ ታች በተቀመጡ Accounts #250ETB በመክፈል ይጠቀሙ። CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot

#UAT EXAM ላይ በጣም ከባዱ Part within limited time Reading comprehension questions መስራት ነው። ብዙ እንደሰማሁትም Quantitative or maths Part
#UAT EXAM ላይ በጣም ከባዱ Part within limited time Reading comprehension questions መስራት ነው። ብዙ እንደሰማሁትም Quantitative or maths Part is easy and simple. ልዩ Program🎉 @uatexamprep

ADDIS ABABA UNIVERSITY መግባት አለብኝ ብላችሁ ከወሰናችሁ በደምብ መዘጋጀት አለባችሁ። 🔴ሁለት ልብ ሆኖ አይቻልም። Specially, በSelf sponsored የሚታስቡ ከሆነ UAT result በጣም matter ያደርጋል። ግዴታ አዲስአበባ መግባት አለብኝ ብላችሁ የወሰናችሁ drop🔥 ያልወሰናችሁ drop❤

ብዙዎቹ 300 ና 400 እያስከፈሉ እኛ በሁለት መቶ ብቻ እያስተማርናችሁ ነው። ይህም እናንተን ለመርዳት ተብሎ ነው፤ አሁን #250ETB ሆኗል ቀጣይ ሰምንት ደግሞ ይጨምራል። ዋናው Payment 400 ነው ቀድማችሁ ለሚትመጡ ነው እንዲህ የቀነስልናችሁ። በርካታ ልጆች #የ200 ተጠቃሚዎች ሆነዋል። አሁን ደግሞ ለ3ት ቀናት #250 ብቻ ነው ወደ premium class የሚትቀላቀሉት። ይህ ዕድል እኖዳያመልጣችሁ ተጠቀሙ 💥ለመመዝገብ 250ETB CEB: @1000392912518 Tele: +251958738409 የከፈላችሁበትን ደረሰኝ በዚህ ላኩልን @UAT_TTSbot