195
订阅者
-124 小时
+37 天
-330 天
帖子存档
አፈር ስሆን ተይኝ : ባላውቅሽ ነው ጥሩ
ምን ብዬ ልንገርሽ : ብዙ ነው ሚስጥሩ
ልቤ #ዩናይትድ ነው : ለፍቅር አይመችም
ቶሎ ይሸነፋል : ለዚችም ለዛችም
እንዴት እሆናለሁ : ስትቀርቢኝ ብወድሽ
እድሌ #አርሰናል ነው .. ለፍቼ ደክሜ ሌላ ነው ሚወስድሽ
😂😂😭
እዚህ ቻናል ውስጥ የቱ ይበዛል?
1.ጀማሪ አፍቃሪ🥰
2.የተጎዳ አፍቃሪ💔
3.በፍቅር ውስጥ ያለ❤️
4.ሲንግል👍
5.ፍቅሩን ያልገለጸ🙈
6.ፍቅር አይዘኝም😱
7.sigma boy🙅♂
8.sigma girl 🙅♀
1🥰2💔3❤4👍5🙈6😱7🙅♂8🙅♀
