196
订阅者
无数据24 小时
+47 天
-430 天
帖子存档
:- someone ስላንቺ ንገሪኝ
me:- የሚያስደስተኝ ብር
የሚያስከፋኝ ብር ማጣት
የምወደው ሽታ የብር አበባ
የምወደው ድምፅ የATM👩🦯➡️👐😹
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐
@luna211219🌸✨
እውነተኛ ፍቅር እንደ ፅጌሬዳ አበባ ነው፤ እሾህ (ፈተና) ቢኖረውም ውበቱ ግን ሁሌም ማራኪ ነው! ህይወቴ በአንቺ መዓዛ ስለታደሰች ሁሌም አመሰግናለሁ!"
"አንቺ ለኔ በህይወቴ በረሃ ላይ የበቀልሽ ብቸኛዋ ቀይ ፅጌሬዳ ነሽ፤ ባየሁሽ ቁጥር ተስፋዬ ይለመልማል!"
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ይህ ጥቅስ ለእናንተ ከሆነ LIKE 👍 በማድረግ አሳዩን!
ለልዩ ሰው እንዲደርስ ደግሞ SHARE ↗️ አድርጉት!
✨ ፅጌሬዳ አበባ ✨
React eyaregachu ❤️
ውሻ ብቻ ነው የተፋውን መልሶ ሚበላው🧠 ♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️ ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ እዚ ድረስ መተሀል like ሳታረግ አትለፍ🙂
አንዳንዴ መፍትሄ ከሚሰነዝሩልን አፎች በላይ በጥልቀት የሚያዳምጡን ጆሮዎች😀 ያስፈልጉናል🤨.. በመፍትሄ ሳይሆን በመደመጥ ብቻ የሚድኑ ህመሞች🤩 ብዙ ናቸው…::
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬ ▬▭▬⁰@luna211219
⁰▬▭▬ ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭@luna211219
ጥሩ😊 ከሆንክ ከበርካቶች👥 የተሻለ #እውቀት🧠 እና #ሙያ🔧 ካለህ #የኔ_ሁን የሚል ይበዛል👩👧👦 ነገር ግን▪️ አንተም አትሸወድ🚫 #በአይኑ አይቶ የወደደህን🖤 ሳይሆን📛 #በልቡ🫀 አይቶ የወደደህን❤️🔥 ምረጥ 📌
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬ ▬▭▬⁰@luna211219
⁰▬▭▬ ⁰▬▭▬@luna211219
በቃ እዲህ ነበር
ሲፍሉጉ መሄድ
ሲፍልጉ መምጣት
ሲፍሉጉ መጣል
ሲፍልጉ ማንሳት
በቃ እንዲህ ነበር
በቃ ለዚህ ነበር
መጣለሁ እያሉ
ሄዶ መቅረት ጥሩ ነበር
የሰው ልብ ማሽበር
በቃ ለዚህ ነበር
ያፍቃሪ ልብ እንደዚህ ከሆነ
ይቅርብኝ ይቅርብህ ሂደህ አትመለስ የሰው ልብ ማሸበር ማስከፈት
ይሄ ከሆነ ዓላማ
ይቅርብ ።
@luna2117 ✍️✍️✍️✍️✍️
ለምንድነው ከመሬት ተነስቶ ሚከፍኝ
በሆነው ባልሆነው ምስቀው ማለቅሰው
ለምንድነው እንባ የሚቀድመኝ😔😭
