ch
Feedback
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

前往频道在 Telegram

ibnumohammed

显示更多
未指定国家未指定类别
546
订阅者
无数据24 小时
+97 天
+2930 天
帖子存档
አውፍ በሉ ኔቱ አላስገባኝም

​✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻 ​በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ
​✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻
​በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ ሽልማቶች ይወዳደሩ! 
​"አንባቢ ከዋሻው መውጣት ሳይታክተው፤ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀዋል"
 
​🏆 የአሸናፊዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች: ​🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 🥉 3ኛ ደረጃ: Brand Laptop 🎁 ከ4ኛ – 10ኛ ደረጃ: ሌሎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች
 
​✨ በተጨማሪም ከተመዘገቡና ከተወዳደሩ ሁሉ መካከል ለዕድለኞች የእምራ ዕጣ ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጣል
!   ​📖 ስለ መጽሐፉ እና ውድድሩ: ​የመጽሐፉ ርዕስ: "ሙሐመድ!" (የኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ)  ​የገጽ ብዛት: ለአንድ ወር የሚሆን 150 ገጽ ብቻ  ​የሚገኙ ቋንቋዎች: አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ እና ዐረብኛ  ​ ​📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​🌐​🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ፤ አብነት አደባባይ፣ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ​📞 ለበለጠ መረጃና ለቀጥታ ምዝገባ: 📱 0946248626 | @Muhadil234 📱 0942189967 | @Su_lle2

🔖ማስታወሻ !      ~ ዛሬ ምሽት 3፡30 ይጠብቁን! አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል ⓵5 ዛሬ ምሽት 3፡30 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ- ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ ! http://t.me/ibnumohammedyimer

💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok 👉5.5k subscribers ቴሌግራም አስ
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok 👉5.5k subscribers ቴሌግራም አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽

ሰአት እየደረሰ ነው

👇ይሄንን ያውቃሉ መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን  ጨምሮ ለቤተሰብም  የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ  ነው ?? ?? ?? ? 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓 ⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️ https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2

🔖ማስታወሻ !      ~ ዛሬ ምሽት 3፡30 ይጠብቁን! አዲሱ የቂርኣት ፕሮግራማችን ክፍል ⓵⓸ ዛሬ ምሽት 3፡30 ሰዓት ላይ ይቀጥላል! -ኢንሻ አላህ- ሼር በማድረግ የኸይር ተካፋይ ይሁኑ ! http://t.me/ibnumohammedyimer

አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ። በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ ✍ የጛሩ ሒራ ንባብ ውድድር ሂደት ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው። ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ...... 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓 ⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️ https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2

Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ

👉ኢብኑ ኡሰይሚን  አላህ  ይዘንላቸዉና ፦የጠዋት እና ማታ አዝካሮችን ልቡን ጥዶ ያላቸው  ሰው ከየዕጁጅ እና ማዕጁጅግድግዳ የበለጠ ጠንካራ ምሽግ  ይሆኑለታል" ይላሉ። t.me/ibnumohammedyimer            

መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ? 🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🔣🔠🔠🔠🔠🔠
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን  ጨምሮ ለቤተሰብም  የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ  ነው ?? ?? ?? ? 🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ 🔣🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔣 አፕሊኬሽን ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል? 1️⃣​የተወዳዳሪዎች መረጃ💻 መከታተያዳሽቦርድ፦ (student bord) ተሳታፊዎች የውድድር ሂደታቸውንና የግል መረጃቸውን በግልጽ የሚከታተሉበት ሰሌዳ ተዘጋጅቷል። 2️⃣​የቀጥታ ደረጃ ሰንጠረዥ🔝 (Leaderboard)፦ የንባብ ሂደቱን በግንባር ቀደምትነት እየመሩ ያሉ 50 ተመዝጋቢዎችን ደረጃ በቅጽበት ያሳያል። 3️⃣​የቀጥታ መልእክት ማሳወቂያ🔔 (Instant Notifications)፦ ከአዘጋጆች የሚላኩ ማናቸውንም አዳዲስ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች በወቅቱ ይደርሳችኋል። 4️⃣ ​የነፃ መጻሕፍት ቤተ-መጽሐፍት (Free Books Section)፦ በየጊዜው አዳዲስ ነፃ መጻሕፍት የሚጨመሩበት ልዩ ክፍል ተዘጋጅቶበታል። 5️⃣​ ቀጥተኛ የገፅ መሸጋገሪያ (Jump to Page)፦ የፈለጉትን የገፅ ቁጥር በመጻፍ /በማንሸራተት ፣በቀጥታ ወደፈለጉት ገፅ መሄድ ያስችላል። 6️⃣​ፈጣን የቃላት ፍለጋ (Advanced Search Bar)፦ የሚፈልጉትን ቃል በመጻፍ በመጽሐፉ ውስጥ በቀላሉ የመፈለግ አማራጭ ተካቷል። ⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️ 📊 🌐https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2

📂‏قال الخطيب البغدادي رحمه الله:  والعلم يُراد للعمل، كما العمل يُراد للنجاة، فإذا كان العمل قاصرًا، كان العلم كلًا على العالم. 📓اقتضاء العلم العمل ١٥