ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

前往频道在 Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

显示更多
未指定国家未指定类别
865
订阅者
-324 小时
+357 天
+15830 天
帖子存档
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔻 🔻 👌  የስደት  አጋሮቼ  አብሽር   እሽ  👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿 👌 تقبل الله منا ومنكم. 👉በአገራችሁ  በቤተሰባችሁ መካከል  የዒድን ደስታ የምታጣጥሙ  ወንድም  እህቶች  ልዕለ_ኃያሉን  ጌታ  በደንብ  አመስግኑት  እንኳንም  ደስስስስስ   አላችሁ  ሁል ጊዜም  ደስታ አይለያችሁ ...! ------- 👉የስደት  ጓደኞቼ  የኔ ቢጤዎች  ልክ እንደኔ  የቤተሰብ  የጀማዓ ትዝታ ድንገት  ድቅን ብሎባችሁ  ልባችሁ ክልብሽ ብሎት  ትኩስ እንባ  ግንፍል ብሎ  አይናችሁን  ሞልቶ በጉንጫችሁ ላይ የፈሰሰባችሁ  ወንድሞቼ  እህቶቼ  ዒድ ሙባረክ ብያለሁ  አይዞን  እሽ  ከሶበርንኮ  አጅርም  ይኖረናል ።  ከቤተሰብና ከሚወዱት ጀማዓ ተለይቶ ዒድ  እንዳው ዝም ነው  ። ከዚህ  የባሰም አለና  ለሁሉም ነገር ልዕለ_ኃያሉ ጌታችን   ይመስገን ""الحمد لله على كل حال ""  ማለት ብቻ ነው ። 👉  የዒድ  ቀን  ከማረሳቸውና ከልቤ የማይጠፋው  ከዓይነ _ ህሌናዬ  የማይሰወረው  ትዝታዬ  ውስጥ  ያለችንን ለባብሰን ህፃናቶቻችንን  ታቅፈን  ወደ ዒድ ሜዳ ስንሔድ  ከሶላት መልስ ለህፃናቶች ያዘዙህን ገዝተህ ስትሰጥ  ብስኩት  ሲቀማሙ  ሲላቀሱ  ሲንጫጩ  ልብሳቸው በወጥ ሲበላሽ በደስታ  ሲቦርቁ  እናቶች  አርሒቡ ሲሉ ጓደኞቻችን  እነዛ  ፍቅር የሆኑ  ወንድሞች  ለዚያራ  መጥተው ቤቱን  ሲያጨናንቁት በጫጫታ ሲያምሱት የሚሰማንን  ደስታ  የዓርሹ ባለቤት ብቻ   ነው  የሚያውቀው ።  ----- 👉 ዒድ  እንደት ነው  ለምትሉን  ወንድም  እህቶች  الحمد لله   ሰገድን  ወደ ቤት ስንመለስ ግን  ትዝታና  ናፍቆት  ማዕበል ፈጥረውብን  እየዋኘናቸው  ነው  ። ዒድ   ያለ  ቤተሰብ   ሰርግ  ያለጓደኛ ምኑም አይጣፍጥም  ልክ እንደእስረኛ ✍️ أخوكم  أبو نبراس  وفقه الله تعالى . . 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15615

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 ☘الله أكبر☘ ☘الله أكبر☘ ☘ الله أكبر☘ ☘لا إله إلا الله☘ ☘الله أكبر الله أكبر☘ ☘ولله ألحمد☘ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

هل ينزل الله الى سماء الدنيا يوم عرفة ؟ #التوحيد #الله #عرفة #اكسبلور #درر_المشايخ #الشيخ_صالح_الفوزان #فتاوي

♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️♦️ ☘الله أكبر الله أكبر الله أكبر☘ ☘لا إله إلا الله☘ ☘الله أكبر الله أكبر☘ ☘والله الحمد☘ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺👉ተክቢራ በወንድም አቡ ዩስራ አላህ ይጠብቀዉና 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔺👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴ዱአ በማድረግ ላይ እንጠንክር በዚች በተከበረች ቀን 🔴 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhu
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴ዱአ በማድረግ ላይ እንጠንክር በዚች በተከበረች ቀን 🔴 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/abuhuzeyfa123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 ⭕️👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123

👉የአረፋ ቀን በመጣ ቁጥር ከልቤ ማይጠፋ ፅሁፍ 🔴➢ እርግጥ  ነው  ዱንያ   እንብዛም  አታጓጓም  ፈጣሪዬ  በሚያውቀው  እንኳን  መኪና  ቤት  ራሱ  ለመግዛትም  ውስጤ  ተነሳስቶ  አያውቅም  ይህንን  የሁጃጆች ለፈጣሪያቸው  ያላቸውን መማፀንና  አረፋ  ላይ ቆመው  እጃቸውን  ዘርግተው ፈጣሪያቸውን  ሲለምኑ  የሚያዘንቡት  እንባ  ድቅን  አለብኝ   ይህ  ሁሉ   ከالله  መግጠም  በኋላ  ሰበቡ  ብር  ነው   አዎ  ይህንን  ሳይ  ውስጤ  ተንቆራጠጠ    እንባዬም  መጣ  ።  ---- አለማችን  ላይ  ያሉ  ውብ  ትንግርት  የሚባሉትን  ለማየት  ትዝ  ብሎኝም  አያውቅም  አረፋ  ላይ  መቆምን  ሙዝደሊፋ  አድሮ  በማግስቱ  ሚና  ጓጆች  ላይ  ጠጠር  መወርወርን  ጦዋፈል  ኢፋዳ  ለማድረግ  ማእበል  መስሎ  ከሚፈሰው  ያاللهባሮችጋ  አብሮ  መፍሰስ  ለኔ  ምድራዊ  ገነት  ነው ።   🔴➢አልበር  ሁለት  እግር  ነኝ...   🔴➢ፈጣሪዬ  ሆይ  የውስጤን  ናፍቆት  ታውቃለህ  ወፍቀኝ  ለወንድም  እህቶቼም  ወፍቃቸው  አሚን ..   آمين ---     عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ، أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " الْعُمْرَةُ إِلَى الْعُمْرَةِ كَفَّارَةٌ لِمَا بَيْنَهُمَا، وَالْحَجُّ الْمَبْرُورُ لَيْسَ لَهُ جَزَاءٌ إِلَّا الْجَنَّةُ ". متفق عليه 🔴--------       -------    -------    --------🔴 " ጌታዬ  ሆይ  እርግጥ  ነው  በብዙ  ፀጋዎች  አንበሻብሸከኛል   በሐጢያት  የቆሸሽኩ  ደካማ  ባሪያህ  ብሆንም  ካንተ ከአዛኙ  አምላኬ  ተስፋ  አልቆርጥምና   ያንተ በረከትም  አይጠገብምና   ከሁጃጆችም  ተርታ  ከሙጃሒድኖችም  ተርታ  ከዑለሞቹም  ተርታ  መሰለፍን  መደመርን  እና  አንተ  የወደድከው  ባለ ማዕረግ  ሰው  መሆንንና  ጀነተል ፊርደውስን  እለምንካለሁ.❗️❗️❗️   ያረቢ...  ❗️❗️❗️ ---------------- ------------------- 🔻የዛሬ ሁለት ዓመት ይመስለኛል ይሄን ፅሁፍ የተሰረቀችው ጦሳ ላይ ዑስታዝ አቡ ኒብራስ ነበር የፃፋት 🔻ስመለከተው የተናነቀኝን እንባ መቼም አልረሳውም ዑስታዜ ላንተም ሆነ ለሁላችንም ይሄን የተወደደ የአምልኮ ተግባር ይወፍቀን "ለ الله ብዬ እወድሀለው"         ✍ ታናሽ ወንድምህ አቡ ኢህሳን ኢብራሂም https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15604

👆👆👆👆 ጣፋጭ ተክቢራ ‼️‼️ 🔊አላሁ አክበር  አላሁ አክበር  አላሁ አክበር   ላ ኢላሃ ኢለላህ አላሁ አክበር  አላሁ አክበር   ወሊላሂል ሐምድ ማራኪ የሆነ ተክቢራ ነው‼️‼️‼️ በድምፃችሁ ባትሉ እንኳ 🔊በቤታችሁ፣     🔊በሱቃችሁ፣        🔊በመኪናችሁ ስትሆኑ በእስፒከር በትልቁ ክፈቱና ቢያንስ ድባቡን አድምቁት‼️‼️ ይሄን ውብ ተክቢራ ተጋበዙልኝ https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

ይሔንን ስናይ የድህነት አስቀያሚነት ይታየናል 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌 ዛሬ እድለኞቹ  አረፋ ላይ  ዋሉ  አዳር  ደግሞ  ወደ ሙዝደሊፋ  ይተሙልካል ።   አቤት እድል  ነጋዴ  ሆይ  ወጥረህ ነግድ  ገንዘብ  የድንህ  ፕሌንም  ነው ጫማህም ነው   ቤትህም  ነው ..ወንጀል ለማበሻነት እንደ  ዳስተርም  ያገለግላል ... رواه البخاري (1521) ومسلم (1350) عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رضي الله عنه قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: مَنْ حَجَّ فَلَمْ يَرْفُثْ وَلَمْ يَفْسُقْ رَجَعَ كَمَا وَلَدَتْهُ أُمُّهُ. ""  ወንጀል ሳይፈፅም ሐጢያትን  ሳይሰራ  ከእርኩስ ስነምግባር  ተቆጥቦ ሐጅ  ያደረገ ሰው  እናቱ  እንደወለደችበት  ቀን ከሐጢያት የፀዳ  ይሆናል ."" አሉ ..። 👇  👌ለማንኛውም ብዙ  ዑለሞች ትንሽ  ወንጀል  ብቻ አትበሉ ሁሉንም  ይማራል አሉ ። ሁሉንም  ካልተማረማ እናቱ እንደወለደችበት ቀን  ከሐጢያት  ይፀዳል እንደት ይባላል አሉ ..❓  እንዳውም በሌሎች  የመጣው ከትልልቅ  ሲቀር የሚለው  ቀይድ  ሐጅን አያካትትም ይላሉ  ። 👌ለማንኛውም  ይሔ  ደረጃ  ኩቱበሲታ  ለቀራ  ለሐፈዘ  ትልቅ ዓሊም  ለሆነ ሌላው ቀርቶ  ጅሐድ ለወጣ  አልተባለም  ። ሁሉም  የራሱ ደረጃ ቢኖረውም ሐጅ ደግሞ  በራሱ ይገርማል ። ይሔ  ከአሏህ ""الله"" ተውፊቅ  በኋላ  የብርርርርርር   እጅ  አለበት  ። --- 👌 ነጋዴ  ሆይ ይሔ ደረጃ  አለህ  ጠንክረህ  ስራ ....❗️ 👌    ወ    ፍ    ቀ    ን 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15604 👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15604

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️كما قال النبي صلى الله عليه وسلم:......فظفر بذات الدين.............. 🔺👉ስለዚህ ወንድም አለም ድን ያላትን ምረጥ እያሉ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ⭕️كما قال النبي صلى الله عليه وسلم:......فظفر بذات الدين.............. 🔺👉ስለዚህ ወንድም አለም ድን ያላትን ምረጥ እያሉነዉ ነብዩ ✅ድነኛዋ እንቁ ሴት የልጆችህ መምህር ትሆንልሀለች በተርቢያ ታሳድግልሀለች አንተንም በድንህ ላይ ታጠናክርሀለች እና ምርጫህን አስተካክል ሸህነት 🔴ይቀላቀሉ ያሸባብ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123

የባለፈው አመት ስለ ዘጠነኛው የዓረፋ ቀን የተደረገ ደዕዋ ዘንድሮም በ1447 هج ነገ ማክሰኞ ዘጠነኛው ነው እ ን ፁ ምምምምም 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15596 👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15596

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺                                   ክፍል 💥07💥           ⭕️ ሰቲዋዕን በተመለከተ  መስጠት የተጀመረ ኮርስ ⭕️ 📱👈﴿ إِنَّ رَبَّكُمُ اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَى عَلَى الْعَرْشِ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ مَا مِنْ شَفِيعٍ إِلَّا مِنْ بَعْدِ إِذْنِهِ ذَلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ فَاعْبُدُوهُ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ  يونس/3 👉ኢማሙማሊክ ስለ ስቲዋእ ሲጠየቁ የመለሱት 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉اَلِاسْتِوَاءُ غَيْرُ مَجْهُولٍ، وَالْكَيْفُ غَيْرُ مَعْقُولٍ، وَالْإِيمَانُ بِهِ وَاجِبٌ، وَالسُّؤَالُ عَنْهُ بِدْعَةٌ." ⭕️አህባሽና መሰሎቿ የተጋለጡበት ሊያዳምጡት የሚገባ እዳያልፈወት ❗️❗️❗️❗️‼️  ⭕️ በኦላይን 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰49:17🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

+1
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺                                   ክፍል 💥05💥           ⭕️ ሰቲዋዕን በተመለከተ  መስጠት የተጀመረ ኮርስ ⭕️ 📱👈﴿ إِنَّ رَبَّكُمُ اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ فِي سِتَّةِ أَيَّامٍ ثُمَّ اسْتَوَى عَلَى الْعَرْشِ يُدَبِّرُ الْأَمْرَ مَا مِنْ شَفِيعٍ إِلَّا مِنْ بَعْدِ إِذْنِهِ ذَلِكُمُ اللَّهُ رَبُّكُمْ فَاعْبُدُوهُ أَفَلَا تَذَكَّرُونَ  يونس/3 👉ኢማሙማሊክ ስለ ስቲዋእ ሲጠየቁ የመለሱት 👇👇👇👇👇👇👇👇 👉اَلِاسْتِوَاءُ غَيْرُ مَجْهُولٍ، وَالْكَيْفُ غَيْرُ مَعْقُولٍ، وَالْإِيمَانُ بِهِ وَاجِبٌ، وَالسُّؤَالُ عَنْهُ بِدْعَةٌ." ⭕️አህባሽና መሰሎቿ የተጋለጡበት ሊያዳምጡት የሚገባ እዳያልፈወት ❗️❗️❗️❗️‼️  ⭕️ በኦላይን 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰1:02:17🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 የነገው የዐረፋ ቀን ፆም የሁለት ዓመታትን ወንጀል ያብሳል ችላ አትበሉ። لقول النبي ﷺ: (صيام يوم عرفة أحتسب على الله أن يكفر السنة التي قبله والسنة التي بعده). ሌሎችንም እናስታውስ በመልካምስራላይ እንሽቀዳዴም

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌 ከባህር ማዶ 👌 👉አጠር ያለች ወቅታዊ ምክር ናት ሸር ማድረግን አትርሱ !! 🔺👈ألا فمن كان يعبد يمرغنتي فإن يمر المشرك الطاغوت  قد مات، ومن كان يعبد الله فإن الله حي لا يموت.... ⭕️ تنبيه مهم،❗️ 👈أيها المخالفون للكتاب والسنه ونهج السلف لا تستغفروا لهذا المشرك لأي غرض من الأغراض لا للسلطة ولا للشهرة ولا للسياسة وغير ذلك... 👈لان الله سبحانه وتعالى نهانا بقوله(( مَا كَانَ لِلنَّبِيِّ وَالَّذِينَ آمَنُوا أَنْ يَسْتَغْفِرُوا لِلْمُشْرِكِينَ وَلَوْ كَانُوا أُولِي قُرْبَى مِنْ بَعْدِ مَا تَبَيَّنَ لَهُمْ أَنَّهُمْ أَصْحَابُ الْجَحِيمِ ۝  👈و يمر معروف عند الجميع بشركه وخذعبلاته وشطحاته. 🔺نسأل الله أن يختم لنا بالخير 🔺 👉እንደሚታወቀው ኡመር ገነቴ የአህባሽ መንሀጂ ተከታይ እደሆነ ግልፅ ነው ። ታዲያ አማኞች ነን ተውሒድ አለን ከሚል መንጋ እንደት ይሔን ያክል ስተት ለምን❓ 👉ለሙሽሪክኮ  እስቲغፋር/ምህረት ከአላህ መጠየቅ  አይፈቀድም። ፊርደውስ ትለምንለታለህ ❗️❗️❗️ 👉 ፊርደውስን ያክል እንደዳቦ አንስተህ ለአላህ ጥላት  ጀባ ትላለህዴ.❗️  !!! ርዝመት 44 ደቂቃ ብቻ --------------------------- ✍ በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ اللهይጠብቀውና። 📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/10881

🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌👉ተመልከትማ ሸህነት ይህን ታላቅ አሊም የሚሉትን ሙርጅአወች በመረጃ ተመተዋል 🔺👉ጃሂልነዉ እያልክ ሽርክ የሠራን ለማስለም አ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌👉ተመልከትማ ሸህነት ይህን ታላቅ አሊም የሚሉትን ሙርጅአወች በመረጃ ተመተዋል 🔺👉ጃሂልነዉ እያልክ ሽርክ የሠራን ለማስለም አትሯሯጥ አንተ ብትሞግትለትም አይጠቅመዉም አላህ አክፍሮታል ከአላህ እኔ አቃለሁ አይከፍርም ካልክ አንተም አይቀርልህም ቆም ብለህ አስብ ተረዳ ❌ተክፊሪ አለመሆናችንን ሆድህ እያወቀ ተክፊሪ ናቸዉ እያልክ የምትጃጃል አላህ ብትፈራነዉ የሚሻለዉ አንተም ወጥመድ ትገባለህ ሰማህ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123 🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123 🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123