🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
前往频道在 Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
显示更多未指定国家未指定类别
856
订阅者
+524 小时
+377 天
+16430 天
帖子存档
Repost from በሸይኽ አቡ ኒብራስ የተሰጡ ፈተዋወችን ማሰራጫ ቻናል
👆ለባሉካወች የምትሆን ፈታዋ
በሸይኽ አቡ ኒብራስ
ቆየት ያሉ የሸይኻችን ፈተዋ ስብስቦች ያገኛሉ በዚች ይቀላቀሉን👇👇
https://t.me/Abunibrasfetwachanal
የሸይኻችንን ቻናል ደግሞ በዚች ይቀላቀሉ
👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
በ you toube የሸይኻችን ፈተዋወችን ለማግኜት
በዚች ግቡ 👇👇
https://youtube.com/@abunibrasfetwa?si=sLWEstE8wbMtNoVz
ሸር ስታደርጉ ሊንካችሁን ጨምሩ እንጅ ሊንክ አትቁረጡ ባረከሏሁ ፊኩም
👆👁👁
Repost from 🇸🇦👌ዳዕዋ በሃቅ እንጂ በተልቢስ አይረዳም‼
👌ፈገግ እያሉ የሚሰሙት ሙኋደራ
👉ስለ ዱኒያ 👈
⚠️ሚስቱን የሚፈራ ወንድ ሌሎችም ታሪኮች የተዳሰሱበት
👌እኛ አንጡራ ሃብታችን አቂዳችንና ሶላታችን ናት
👌በኡስታዝ አቡ ኒብራስ (حفظه الله )
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
👌የሙርጂዓ መንጋ ሁላ እስኪ ጆሮ ስጡ
ለታላላቆች መረጃ ግርም የምትሉኝኮ ኢማም ፈዉዛን ትላላችሁ
የምትሰማ ከሆንክማ ዑዝር የሚባል በጀህል አይሰጥም
በተለይም ደግሞ በዚህ ዘመን ስንትና ስንት የሡና
ዳዒዎች በበዙበት ዘመን
እናንተኮ ጃሂል የምትሏቸዉ ሰዎች
የዉሃብያ መንገድ እንዳትከተል እያለ ከፊል ከፊሉን የሚያስጠነቅቅ ነዉ
ጀሂል ከሆነ የዉሀብያን መንገድ እንዴት አወቀዉ
ዉሃ ብያ የሚባል እምነት ካለ መኖሩ ጋራ
መቼም እናንተ መረጃ ሳይሆን ሸይኾቻችሁን ስለሆነ
የምታዳምጡት ከተለከፋችሁት ወረርሽኝ
አላህ ያድናችሁ በተለይ የአባባ ዓብደልሓሚድ
ጭፍራዎች አላህ ይሁናችሁ
ልብ ብላችሁ ብትመለከቱ ጉዳዩ የቀብር ጉዳይ ነበረ
የሙሂብነት ጉዳይ በሃቅ ላይ ሲሆን ነበረ የሚያምረዉ ሸሁ።
https://t.me/Al_menjeniq_R
https://t.me/Al_menjeniq_R
https://t.me/Al_menjeniq_R
https://t.me/Al_menjeniq_R
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺👉የግጥሙ ርዕስ
💪በጭራሽ አንወድቅም ይላል💪
🎙በምንወደዉ ወንድም በአቡ ዩስራ የተገጠመች አላህ ይጠብቀዉና
👂👂👂ይደመጥ ጣፋጭ የሆነ ግጥምነዉ ሀቅነዉ ሸህነት ጥላቶቻችን ይወድቃሉ ሲሉን እኛ አንወድቅም በአላህ እገዛ ወደፊት እንገሠግሳለን👉👉👉
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴👉የአህባሽ ጠበቃ የኢርጃዑ ቡድን ጅራጅሳወች ቢንጫጩም በሀቅ ላይ እስካለን ወላሂ ምንም አንሆንም
🎙በሸይኹና አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አላህ ይጠብቅህ የሀቅን ባንድራ በማዉለብለብ ወደፊት ቀጥሏል
👉👉ምንም አንሆንም👈👈
🔺የኢርጃኡ ቡድን ምንም አንሆንም
🔺የሀጁሪ መንጋ የጅርጅስ ጥርቅም
🔺ጉረሮህ እስኪደርቅ ጩኸህ ብታስጮህም
🔺መስሚያ የላቸዉም የሀቅ ጀግናወች በዉሸት ብትመጡም
🔺በል ተስፋ ቁረጡ አታመጡም ምንም
🔺የአዚሩ ቡድን አንሆንም ምንም
🔺ሀቁ የበላይነዉ ብትድረቀረቁም
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
🔴👉https://t.me/yeginbaselefyochchannel123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
ስ ሟ ት ማ ምርጥ ትዝታ ናት
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
👌በውዱ ወንድማችን የተገጠመች ቆየት ያለች ምርጥ ብዕር የተፋት የማር ወለላ ።
👌የሆነ የሚወደኝ ሰው በውስጥ ልኮልኝ ስሰማት ክልብሽ አለብኝና እስኪ እንካፈል ብዬ ነው ። ብቻየን በናፍቆት ልንሰፍሰፍልህዴ ውድዋ ...? አቅሷኮ አቅሷ ናት ። ጦሳም የፅናት ምሳሌ ነው ...
እኔም አልኩኝ
👇👇👇👇
የጦሳ ወለለት የአቅሷዋ ማማ
ንፍቅ ብለናል እማምዬ እማማ
-----
.ወንድም አቡ ዓብዲላ ...
جزاك الله خيرا
ትችላለህኮ ....
👌 ሌሎቹም ውድ ውድ ገጣሚዎች ግጥም ቀስቃሽ ፓወር አለውና ለገስ አድርጉንማ አቦ ...
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16310
👌https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16310
👌የሙርጂዓ መንጋ ሁላ እስኪ ጆሮ ስጡ
ለታላላቆች መረጃ ግርም የምትሉኝኮ ኢማም ፈዉዛን ትላላችሁ
የምትሰማ ከሆንክማ ዑዝር የሚባል በጀህል አይሰጥም
በተለይም ደግሞ በዚህ ዘመን ስንትና ስንት የሡና
ዳዒዎች በበዙበት ዘመን
እናንተኮ ጃሂል የምትሏቸዉ ሰዎች
የዉሃብያ መንገድ እንዳትከተል እያለ ከፊል ከፊሉን የሚያስጠነቅቅ ነዉ
ጀሂል ከሆነ የዉሀብያን መንገድ እንዴት አወቀዉ
ዉሃ ብያ የሚባል እምነት ካለ መኖሩ ጋራ
መቼም እናንተ መረጃ ሳይሆን ሸይኾቻችሁን ስለሆነ
የምታዳምጡት ከተለከፋችሁት ወረርሽኝ
አላህ ያድናችሁ በተለይ የአባባ ዓብደልሓሚድ
ጭፍራዎች አላህ ይሁናችሁ
ልብ ብላችሁ ብትመለከቱ ጉዳዩ የቀብር ጉዳይ ነበረ
የሙሂብነት ጉዳይ በሃቅ ላይ ሲሆን ነበረ የሚያምረዉ ሸሁ።
https://t.me/Al_menjeniq_R
https://t.me/Al_menjeniq_R
https://t.me/Al_menjeniq_R
https://t.me/Al_menjeniq_R
🔻🔻🔻🔻🔻
⭕️ምንድነዉ ቤታችን ቀዝቅዛለች እህት ወንድሞች ጠቅ ሸር በማድረግ እናሳድጋት
✅ሸርርርርር
✅ሸርርርርርር
✅ሸርርርርርርር
✅ሸርርርርርርርር እናድርግ
👌የታናሽ ሠለፍይ ወንድማችሁ ቻናል ናት ከኢርጃዕ ኮተት ጥርት ዉልዉል ያለች ናት ጀግኖች
✅ለመቀላቀል ይችን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
🔺👉https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አ ን ብ ቡ ኝ 🔺እህቶች
🔻=====➤=====➤=====🔻
🔺 السلام عليكن ورحمة الله وبركاته
👈 بسم الله الرحمن الرحيم👉
🔻 👇 🔻 👇 🔻 👇 🔻
🔹በሲድረቱል ሙንተሀ ሳምንታዊ የሴቶች የዳእዋ ፕሮግራም 🔹
""""""""""""""""""""""""""""
🟢 እንደሚታወቀው ሴቶችን ብቻ ስለ ድናቸው መምከር ፕሮግራም መያዝ ከመልክተኛው ሶለሏሁዐለይሂወሰለም ፈለግ የተገኘ ነው።
"" قالتِ النِّسَاءُ للنبيِّ صَلَّى اللهُ عليه وسلَّمَ : غَلَبَنَا عَلَيْكَ الرِّجَالُ، فَاجْعَلْ لَنَا يَوْمًا مِن نَفْسِكَ، فَوَعَدَهُنَّ يَوْمًا لَقِيَهُنَّ فِيهِ، فَوَعَظَهُنَّ وأَمَرَهُنَّ، فَكانَ فِيما قَالَ لهنَّ: ما مِنْكُنَّ امْرَأَةٌ تُقَدِّمُ ثَلَاثَةً مِن ولَدِهَا، إلَّا كانَ لَهَا حِجَابًا مِنَ النَّارِ فَقالتِ امْرَأَةٌ: واثْنَتَيْنِ؟ فَقَالَ: واثْنَتَيْنِ.
خلاصة حكم المحدث : [صحيح]
الراوي : أبو سعيد الخدري |
المحدث : البخاري | المصدر : صحيح البخاري | الصفحة أو الرقم : 101
| التخريج : أخرجه مسلم (2634)،
وابن حبان (2944) باختلاف يسير.
👌 እህቶች እድናቸው ላይ እንድጠነክሩ እንዳይሰላቹ በቂርአትና በዳዕዋ አደራ ማለት አለብን።ሴቶች ይህን የአላህ ድን ለመርዳት የጀርባ አጥንት ዋና ክፍል ናቸው።ስለድናቸው መመካከር አለባቸው።ቂርአትና ዳዕዋ ላይ በጥቅሉ እድናቸው ላይ የሚጠነክሩ እህቶች ከተለያዬ ፈተና አላህ ይጠብቃቸዋል።
-----
👌 እህቶች አላህ የዋለላችሁን ፀጋ በአግባቡ ተጠቀሙበት ። ወሬ ዛዛታ እንዳያታላችሁ ።ስንት ሴቶች ህይወታቸውን ገንዘባቸውን ጉልበታቸውን አላህ በሚጠላው ነገር እያሳለፉት እናንተን አላህ መርጧችኋል ። የነአኢሻ ወራሾች ናችሁ። አብዛሀኛዎቹ ሴቶች የጠመጠመ የተኳኳለ ወንድ እያዩ ከሞባይላቸው ጋ ተፋጠው ጊዚያቸውን ያባክናሉ።አላህ የፈለገውን ይመራልና ለድናቸው የሚቆረቆሩ ለመንሀጃቸው የሚሞቱ ጀግና እህቶችን ፈጠረ ። ታዳ ጀግና የምቶኚው በሱና ስትዋቢ በአቂዳሽ ስትጠነክሪ ነውና ስለድናችን እንመካከር ... ።
🔻ለማንንኛውም ልክ እንደሳምንቱ ሲድረቱል ሙንተሀ የሴቶች ቻናል ሞቅ ደመቅ ያለ የዳዕዋ ፕሮግራም አለ ብላ ጋብዛችኋለች።እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል።በሰአቱ በሯን ማንኳኳት አለባችሁ።
👌ፕሮግራሙ 🔻የሚጀምረው👌
🔻በሳኡድ 1:30🔻
🔺በኢትዩ 7:30🔺
🔻በዱባይ 2:30🔻
👌🔻ከዳዒዎቻችን መካከል..............🔻
👇
1️⃣ ታላቁ ኡስታዛችን ኡስታዝ አቡ አመቲላህ ነስረድን ከማል...ደሴ...
2️⃣ ታላቁ ኡስታዛችን ሸይኽ አቡ ኒብራስ ወደመጨረሻ ይገባልናል ..
👉 እነዚህ ውድ ኡስታዞች በጣፋጭ አንደበታቸው እህቶቻቸውን ነገ ከጁምዓ በኋላ ያዘንቡታልና .... እናቶች እህቶች ታደሙ ተብላችኋል....
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እህቶች ሲበዙ ሱና ላይ ጠንክረው
ጊዜን በአግባቡ ለዲናቸው ሰተው
ከተመካከሩ አላህ ለሚወደው
ወላሂ ወቢላህ በኸይር ላይ ናቸው።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➤=========🔻=======➤
ሲድረቱል ሙንተሀ የጀግኖች መፍለቂያ
ሰለፍያ እህቶች ባንድ ላይ መድመቂያ
ሱናን አሸብራቂ ቢድዓን መጥረጊያ
አቂዳ አውለብላቢ ሽርክንም መዋጊያ
ኑ ብላችኋለች በዳዕዋዋ መጥሪያ።
➤=========🔻=========➤
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/11311
👌የፈለጉትን ጥያቄ አዳምጠዉ መረዳት ይችላሉ
⭕️በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
🔗https://t.me/abuhuzeyfa123
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 5️⃣4️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 5️⃣3️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 5️⃣2️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 5️⃣1️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 5️⃣0️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 4️⃣9️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 4️⃣8️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 4️⃣7️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 4️⃣6️⃣💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
