ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي

前往频道在 Telegram

@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال

显示更多
未指定国家未指定类别
854
订阅者
+1624 小时
+347 天
+16130 天
帖子存档
👀👀👀👂👂👂👂👂መስሚያ እና መመልከቻ ያለዉ የሆነ አካል ያዳምጥ እና ያስተዉል 👂ማዶ ላይ እኢርጃኦቹ ቤት በደንብ አዳምጡት አትቀጣጥፉ

🔻ቁልጭ ያለች ፈትዋ🔻 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 ➤በጀህል ቀብርን የሚጦውፍ ምንም  እውቀት  ያልደረሰው ባለማወቁ  ዑዝር ተሰጥቶት  ሙስሊም ይባልን ❓ 👇 من أتى بمكفر كالطواف على القبور وعذر لجهله لأنه لم يبلغه العلم هل يحكم عليه أم أنه معذور بجهله  ويحكم بإسلامه ❓ من فعل الشرك الأكبر  يحكم عليه بالكفر بناء على الظاهر نحن نبني على الظاهر فنبني على الظاهر  فمن فعل الشرك أو من تكلم بالشرك الأكبر نحكم عليه بأنه مشرك كافر نعامله معاملة المشركين بناء على الظاهر، ➤ሁክማችንና ሙዓመላችንም በዟሂሩ ስለሆነ  ሙሽሪክ ነው 🔺➤ ጃሂል ከሆነሳ ↩️ وأما أنه جاهل أو معذور  فهذا إلى الله  سبحانه وتعالى 🔴👉 ጃሂል ነው መዕዙር ነው  ማለት ሙስሊም ነው ማለት ሳይሆን ዑዝሩ እውነት ከሆነ ጉዳዩ አላህ ዘንድ ነው ማለት እንጅ በጭራሽ ሙስሊም ነው ማለት አይደለም ولذلك إذا مات أو قتل المشركون الذين يعبودون القبور أو يعبدون الأضرحة إذا قتلوا أو ماتوا لا نعاملهم معاملة المسلمين بل نعاملهم على ما ماتوا عليه بما يظهر لنا من الكفر والشرك. 🔴👉ለዚህም ነው በሽርክ ላይ ከሞቱ  የሙስሊም ሙዓመላ የማናደርጋቸው ምክኒያቱም በዟሂር ግልፅ ባደረጉልን ሽርክ እና ኩፍር ነው ሙዓመላ የምናደርጋቸው ። نعم, والله وبالله وتالله  أتعجب  من عنادهم وكذبهم حتى على الإمام فوزان. https://t.me/thvcsbvc3610gdxl https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

📲 መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም የመጨረሻው ክፍል 13 📮መንዙማና መዘዞቹ ቁጥር 4 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲 መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 12 📮 መንዙማና መዘዞቹ ቁጥር 3 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 11 📮መንዙማና መዘዞቹ ቁጥር 2 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብረስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 10 📮መንዙማና መዘዞቹ ቁጥር 1 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲 መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 09 📮የመውሊድ ሹቡሀወች ቁጥር 2 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤 በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 08 📮ከመውሊድ ሹቡሀወች ቁጥር 1 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 07 📮ነብዩ መቼ ተወለዱ? ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 06 📮መውሊድ መቼ እና ማን ጀመረው? ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 05 📮በዲን ላይ ፈጠራ ቁጥር 2 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 04 📮በዲን ላይ ፈጠራ ቁጥር 1 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 03 📮ነብዩን መውደድ ቁጥር 3 🌄በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ተቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 02 📮ነብዩን መውደድ ቁጥር 2 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከተታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله) 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

📲መውሊድና መዘዞቹ በኢስላም ክፍል 01 📮ነብዩን መውደድ ቁጥር 1 ⚡በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወሳኝና ጠቃሚ ተከታታይ ሙሀዶራ 🎤በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ (حفظه الله 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

መውሊድና መዘዙ በኢስላም በሚል ርዕስ በተወዳጁ ሸይኽ አቡ ኒብራስ በ13 ክፍል የተዘጋጀ በሁሉም ሙስሊም ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝና እጅግ በጣም ጠቃሚ ሙሀዶራ 👉 t.me/AbuNibrase_and_Namuse

➡️========👌ጉዞ ወደ 600መቶ ይቀጥላል ጀግኖችየ========= ➡️➡️➡️ሸርርር ➡️➡️➡️ሸርርርርር ➡️➡️➡️ሸርርርርርርር በማድረግ የበኩለወን ሀላፍትና ይወጡ በኸይር ነገር ላይ ይወዳደሩ ✍ከታናሽ ወንድማችሁ የተላከች መልዕክት ናት ዉድ ሠለፍዮች 🔴👌ይቀላቀሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ➡️https://t.me/abuhuzeyfa123 ➡️https://t.me/abuhuzeyfa123 ➡️https://t.me/abuhuzeyfa123 ➡️https://t.me/abuhuzeyfa123

👌 የአቅሷ  ፍሬዎች  ቻናል  ናት 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 አቅሷ  ድንኳን  እንኳ በሌለበት  ጊዜ መከራቸውን  ያዩ ጭቃውን  ያቦኩ  አፈሩን  የፈጩ  የኛ  የአብራክ  ክፋይዎች  እንኳን  የቁርአን  ድምፃቸው  ወሬያቸውም  ይጣፍጣል  ።  ሲንተባተቡ  ሲንጫጩ  ራሱ  ያምራሉ  ።  ገባ   እያላችሁ    ስሙ ------------------------------ 👌 👉 #ውድ ሠለፍዮች በሙሉ :- ይህች ትንሻ ቻናል የልጆቻችን አስተማሪ በሆነው #ኡስታዝ አቡ ረያን #መሃመድ  ሠኢድ የተከፈተች ስትሆን  ገና በህፃን ሠውነታቸው በመስጅደል አቅሷ ፀሃይ ና ብርዱ ሲፈራረቅባቸው ሁሉንም ችለው ቁረኣንን በመሃፈዝ  የአቅሷ ፍሬዎች የሆነለት ህፃናቶች የቁረኣን ቲላዋ የሚለቀቅበት ቻናል ነው !! ----------------------------------- 👌 👉 ይህችን ትንሽ ቻናል ሁላችንም ሸር ና አድድ በማድረግ በህፃናቶች አንደበት እየተቀሩ የሚለቀቁ ድምፆችን ና የተለያዩ ፈዋኢዶችን እንጠቀምባቸው !! ----------------------------- 👌 👉 ቁረኣን የህይወታችን መመራያ የመንፈሳንን ርካታ ነውና በህፃናቶች አንደበት የሚለቀቁትን እየሠማን የውስጣችን ቆሻሻ እንወልውለው !! ----------------------------- ከአቅሷ ፍሬዎች ለናሙና ያክል 👌https://t.me/mesjdelaqsua/10 👌 👉 https://t.me/mesjdelaqsua/9

       ⭕️👉 የእሁድማታ ሙሀዶራ ⭕️   حول عقيدة الولآء والبرآء ⭕️ 📱👈​وقول الله تعالى: (يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا آبَاءَكُمْ وَإِخْوَانَكُمْ أَوْلِيَاءَ إِنِ اسْتَحَبُّوا الْكُفْرَ عَلَى الْإِيمَانِ وَمَنْ يَتَوَلَّهُمْ مِنْكُمْ فَأُولَئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ * قُلْ إِنْ كَانَ آبَاؤُكُمْ وَأَبْنَاؤُكُمْ وَإِخْوَانُكُمْ وَأَزْوَاجُكُمْ وَعَشِيرَتُكُمْ وَأَمْوَالٌ اقْتَرَفْتُمُوهَا وَتِجَارَةٌ تَخْشَوْنَ كَسَادَهَا وَمَسَاكِنُ تَرْضَوْنَهَا أَحَبَّ إِلَيْكُمْ مِنَ اللَّهِ وَرَسُولِهِ وَجِهَادٍ فِي سَبِيلِهِ فَتَرَبَّصُوا حَتَّى يَأْتِيَ اللَّهُ بِأَمْرِهِ وَاللَّهُ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الْفَاسِقِينَ)[التوبة: 23-24].    ⭕️ በኦላይን 🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ 🎙ረዝመቱ 🕰 53:05🕰 🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ 📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል: ♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🗞️ በ Telegram~Channel 👇 🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse 🎙ድምፁን ለማግኘት👇 🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse