🍂قناة لأبي حذيفة الأثري الغنبي
前往频道在 Telegram
@ማህበረሠብን ከሽርክ ጨለማ ወደ ተዉሂድ ብርሀን እንጣራ ደዕዋ እናርግ ወደድክም ጠላህም የኢርጃእ ምች ያጠናገረህ ቡድን አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ ولو كان جاهلا هذا المنهج السلف الحق أقوا من الرجال
显示更多未指定国家未指定类别
854
订阅者
+524 小时
+377 天
+16430 天
帖子存档
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 8️⃣ 🅰️ 💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 7️⃣ 💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 6️⃣ 💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 5️⃣ 💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 4️⃣ 💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 3️⃣ 💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 2️⃣ 💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔥--- ጥያቄና መልሶቻቸው ---🔥
--------------------------------------
💥 ቁጥር 1️⃣ 💥
🎙️ፈተዋ በሸይኽ አቡ ኒብራስ
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
⭕️ حول أهل التوحيد
⭕️የተውሒድ ባለቤቶችን በተመለከተ ገላጭና መካሪ ሙሀዶራ⭕️
📱👈وقال: ﴿ وَإِنْ طَائِفَتَانِ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ اقْتَتَلُوا فَأَصْلِحُوا بَيْنَهُمَا فَإِنْ بَغَتْ إِحْدَاهُمَا عَلَى الْأُخْرَى فَقَاتِلُوا الَّتِي تَبْغِي حَتَّى تَفِيءَ إِلَى أَمْرِ اللَّهِ فَإِنْ فَاءَتْ فَأَصْلِحُوا بَيْنَهُمَا بِالْعَدْلِ وَأَقْسِطُوا إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُقْسِطِينَ * إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا بَيْنَ أَخَوَيْكُمْ وَاتَّقُوا اللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ ﴾ [الحجرات: 9، 10].
⭕️ በኦላይን
🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ
🎙ረዝመቱ 🕰 45:05🕰
🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ ሪያድ ስዑዲ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ አቡ ኒብራስ እና ናሙስ
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦 ዳዕዋ ሰለፍያ በውቢቷ ደሴ 🌹🌹
ድሀ ሙቶ ሀብታም አይቀርም ሚስኪን ሙቶ ባለስጣን አይቀርም ትልቅ ሰው ሙቶ ትንሽ ሰው አይቀርም ወንድ ሙቶ ሴት አይቀርም ሁሏም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት
እህንግዜ በሌሎች እንመከር እኛውላይ ሳይመጣ በስተፊት
ቆየት ያለች የሸይኻችን ዳእዋ ትደመጥ
https://t.me/fuad_ebrahim_9025_prt
https://t.me/fuad_ebrahim_9025_prt
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
👇 👉 የእሁድ ሙሀዶራ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👈 قال تعالى(وَأَنفِقُوا مِمَّا رَزَقْنَاكُم مِّن قَبْلِ أَن يَأْتِيَ أَحَدَكُمُ الْمَوْتُ فَيَقُولَ رَبِّ لَوْلَا أَخَّرْتَنِي إِلَىٰ أَجَلٍ قَرِيبٍ فَأَصَّدَّقَ وَأَكُن مِّنَ الصَّالِحِينَ) {المنافقون: 10
⭕️ሰለ ኢንፋቅ የተደረገ
መካሪና ገሳጭ ሁሉም ሰው ሊያዳምጠው የሚገባ ሙሀደራ ነው ።
🟣ኢፋቅ በተመለከተ የተደረገ ሙሀዶራ🟣
------------------👌---------------
👈 بأستاذنا الفاضل الداعي إلى الله أبي أمة الله نصر الدين حفظه الله تعالى.
------
🎙 በዉዱ ኡስታዛችን አቡ አመቲالله
ነስረዲን الله ይጠብቀው።
🕌 በመስጂዴል አቅሷ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔴
📆 ,በቀን28/10/2018 EC
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል :
----------------------------------
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
🔗 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻
🔺የእሁድ ሙሀዶራ🔺
🔺 መሳጭ ምክር🔺
🗯🔹🔸በመስጂደል አቅሷ ደሴ ሪልስቴት ዳንድቦሩ አርማ ብተናን እልፍ ብሎ
የባለፈ ሳምንት
🔺ምርጥ ነሲሀ መደመጥ ያለበት ገላጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀዶራ
⭕️ በመስጂደል አቅሷ ሪልስቴት⭕️
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🕌بمسد الأقصى ريلستيت دسي حرسهاالله تعلى
👌..
👈بأخينا أبي أسامة أبوبكر حفظه الله تعالى.❗️
------
📲 በወንድማችን አቡ ኡሳማ አቡበከር ከገራዶ
حفظه الله تعالى
👌 ርዝመት 🕰45:07🕰
📱አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔴ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነውን ጦሳማዶን ይጠቀሙ
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
-----
🎙በ Tele gram 〰 Channel
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
"" የኦን ላይን ጥያቄና መልስ""
⭕️====5⃣4⃣===
🔹ከመርከዘ ራጂሒ ሪያድ
1-ከሱጁደል ሰህው በኋላ ሌላ ተሰሊማት አለን ቢብራራልኝ❓
2-አድት እህት እድህ ትላላችየምወዳት ጓደኛ ነበረችኝ ምንግዜም ሰወች በደሉኝ እያለች እኔ እጣላነበር በኋለግን ብዙነገር ስትዋሽ አየኋት ከዛ ተጣላን እኔም ዳግመኛ አላናግራትም አልኩ ግን እሷ የሰጠችኝ ስጦታ ነበር ብጥለውስ ❓
3-ሰፈርላይ ዶሮ ጠፍቶ ክተቱ ተባለ እዳልቀር የሚቀረው ሌባነው ይባላል ምንላድርግ❓
4-ሲህር አለብ ሶላት አያሰግደኝም ይጥለኛልግን እሞክራለሁ ቂርአትም አያስቀራኝ እድገላለጥ ያረገኛል ምላድርግ? ወድም እህቶች ዱአ አርጉልኝ❓
5-አዚሮች የቅጣት አቀፅ እያመጡ ይሔእኮ የቅጣት ነው ሲባሉ ይህን የምትፈበርኩት እናተናችሁ ይላሉ አተምን ትላለህ❓
👌🔺የእሁዱ ማታ የኦን ላይን ጥያቄና መልስ....
⭕️⭕️ ኦላይን
🔺በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አላህ ይጠብቀውና !
🔺እሁድ እሁድ በየሳምንቱ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ከወንድም እህቶችጋ ስለድናችን እንመካከራለን ....❗️❗️❗️.
ለቀጥታ ስርጭት
ድምፁን ለማግኘት
⭕️https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
📲https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/4589
Repost from قناة أبي حاتم كمال الأثري🇸🇦 ""ከአቀስታ ሰማይ ስር""🇸🇦
👉የማለዳ ስጦታ✍️
📚 ሱረቱል አል-መአሪጂ
((ቃሪዕ ሚስባህ ሳኒ))🎙
🌺 ተ💎
🌺ጋ💎
🌺በ💎
🌺ዙ💎
🌺ል💎
🌺ኝ💎
🍃 ፏ ያለ ዉሎ ይሁንላችሁ✍️
https://t.me/Abu_hatim22
https://t.me/Abu_hatim22
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አቅሷ በሚል ርእስ እሁድ ማታ በኦላይን የቀረበት ግጥም
በወንድማችን አቡ ናሙስ ሙኽታር
ስለመስጅደል አቅሷና ልጆቿ በአጭሩ የተገለፀበት
ውድ ወንድሞቻችን በሀጃዊራ ጫጩቶች ስንት ሁነው ከሠሩት መስጅድ ሢባረሩ እባዶ ሜዳ ላይ ነበር የወደቁት ሀቢቢ ሰለፍዮች ግን ልፍስፍስ ዝርክርክ አቂዳቸው ብክን ያለ ተስፋ ቆራጮች አይደሉም
ለዚህም ማሳያ ስንት ህንፃ ግንባታው ያማረ መስጅድ እያለ ሁለት አመት ያክል ሜዳ ላይ ፈሰው ፀሀይ ዝናብ ብርድ ቢንቢ ተቆቁመው በሶብር አሳልፈዋል የኛ እንቁ ወንድሞች አላህ ይጠብቃችሁ
ምክንያቱም የአላህን የተስፋ ቃል በውስጣቸው ስላሰረፁ ነው ሀቢቢ
وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا ۚ وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ
እናም ሀቢቢየ አሁን ላይ ያሁሉ መከራ አልፎ አቅሷም መስጅድ ሁና እንድትሰራ ፍቃድን አግኝታለች ስለዚህ የትም ቦታ ያለህ ያለሽ ሙስሊም ሁሉ ይመለከትሀል ወንድሞች ስልክ ጀለብያ ጃኬታቸውን እህቶቻችን ኒቃብ ጅልባብ የጣት ቀለበታቸውን ሁሉ ሲሰጡ እኔና አንተ አንችስ የት ነን
የአቅሷ ጉዳይ ሁላችንም ይመለከተናልና
በ👇👇👇👇👇👇👇👇
@Abu_Newas
@Al_miragi
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
የእሁድ ምሽት ከሸይኻችን ጋ የምናመሽበት ፕሮግራም
ተጀመረ
ተጀመረ
ተጀመረ
ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ገብቷል
Repost from 📚 أبــــو صـــالــح الأثري،አቡ ሷሊህ ገነቴ🇸🇦
🔺ቲ ክ ቶ ክ ይ ቅ ር🔺
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👌ውድና የተከበራችሁ አባትና እናቶቻችን ዛሬ እሁድ ከምሽቱ 3:00 ላይ አጠር ካለች ነሲሃ ጋራ ታላቀ የጥያቄና መልስ ፕሮግራም ተዘጋጅቷላችኋል ስንል እናስታውሳችኋለን‼️
👌ወንድምየ ወደ ውዷ እነቁዋ ወደ ሰለፍዮች መናገሻ ወደሆነችው ጦሳ ጦሲታ ጦሰነት ስትመጣ ብቻህን ለምጣት አትሞክር ወንድምህንም አይዞህ እንበረታታ እንጠንክር ከሰለፍዮች ጋራ እናምሽ ያላቸውን የደእዋ ጉጉት እንይ ብለህ ይዘህ ናቶሎ ‼
🔺➣ ለአንተም ወንድምህ መጥቶ ባዳመጠው እና በተገበረው ነገር የአጅሩ ተካፋይ መሆንህን አትዘንጋ ‼
مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ ....
🔺ወንድም አንተኮ ነጋደ ነህ ታድያ ትርፋማ ለሆነው ንግድህ ለምን ትዘናጋለህ.... ‼
👉 ሁሌም ቢሆን በመላኢኮች መጠበቅን ከፈለክ የመላኢኮችን ዱዓ ተስፋ ካደረክ ታድያ ለምን ይሆን በኢስላማዊ ጥያቄና መልሰ እናዳምጥ ስትባል ቁጭ ብለህ በወሬ በቲክቶክ የምታሳልፈው ውዱ ግዜህን .. ???
عن أبي هريرة عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "ما اجتمع قوم في بيت من بيوت الله تعالى، يتلون كتاب الله ويتدارسونه بينهم إلا نزلت عليهم السكينة، وغشيتهم الرحمة، وحفتهم الملائكة، وذكرهم الله فيمن عنده
🔺ኧረ ተው ሀቢቢ ይህንን እድል ከማጣታችን በፊት እንጠቀምበት ‼
🔺🔺ለቀጥታ ስርጭት🔺🔺
👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
🔺የእሁድ ማታ ጥያቄና መልስ
1⃣
🔴👉ከሲድረቱል አል_ሙንትሀ
👉ከእህቶች የቀረበ ጥያቄናመልስ
👉በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ
📱ቁጥር 1⃣
➤-------------➤
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
➤------------------➤
👉https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse
Repost from 🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦
አ ን ብ ቡ ኝ🍀 ሼርም 🍀አ ድ ር ጉኝ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
مسجد الأقصى قلعة السنة في الحبشة
👌 የወንድሞቼ ጥሪ ከጡሩንባ በላይ ይሰማኛል ። የቤተሰብ ምክክር ያሳስበኛል ። ለመንሐጄ ስል ምንንም እሆናለሁ ጊዜዬንም እሰጣለሁ ህይወቴንም እጀባለሁ በላቸው ።
-
👌 በደዕዋ ሜዳ ላይ ሆነህ ክንፏን እንደተመታች እርግብ እንክርፍፍ ቁዝም አትበል ና ደዕዋህን ተካፈል ናማ የወንድም ፊት ተመልከት ናማ ያንን ድምቀት አስተውል ኧረ ናማ ያንን የተውሒድ ሰራዊት ተቀላቀል ። ደዕዋ ስትቀር እንደት እንደሚያስችልህ አይገባኝም ።
👌 ወጣትን የዓለም ዋንጫ ይቀሰቅሰዋል ያስጮከዋል እጅግ ያጓጓዋል ። ለኛ ለሰለፍዮች ደግሞ የምንጊዜውም ዋንጫችን ዓቂዳችን መንሐጃችን ነው ።
👌➤=( ሐያ ወደ አቅሷችን )=➤👌
👌አቅሷዬ እንደ እናቴ የምትናፈቀኝ ልዩ ሰፈር በአቅሷ ብዙ ታሪክ አሳልፈናል ። ከማረሳው አንድ ክስተት አሱር ሰዓት ሶላት ቁመን እያለ በጊዜው ምንም አይነት መጠለያ ስሌለለን ዝናቡ እስከምንጨርስ በላያችን ላይ ያባራብንንና በዚያው ቀጥለን በብርድ እየተንዘፈዘፍን የተደረገ ደዕዋ ከልቤ አይጠፋም ። ፀሀዩን ብርዱን ዝናቡን ጭቃውን ቢንቢውን ችለው በጨረቃ አውላላው ሜዳ ላይ ቂርአት ሲቀሩ ሲያቀሩ የነበሩ ወንድሞችና ትግስተኛ ህፃናቶቻችን ሳይቀር አል_ረሳቸውም ።
👌=🔻➤አሁንም🔻➤=👌
👌አሁንም ገና ነን ጉዞ ይቀረናል
እንኳን ይችንና ብዙ አስበናል
ክንዳችን አንድ ነው الله ያፀናናል
አቅሷን ለመገንባት ልባችን ተነስቷል ። በቃ ወስ ነናል .....።
👇👇👇 👇👇 👇👇👇
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/16146
