አል-ቁድዋ
前往频道在 Telegram
299
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
+1130 天
帖子存档
299
ስለ እውቀት (ኢማም አህመድ
➖➖➖➖➖➖➖➖✍️
"ሰዎች ከምግብና ከመጠጥ በላይ ለእውቀት ይበልጥ ፈላጊ ናቸው። ምክንያቱም አንድ ሰው ምግብና መጠጥ የሚያስፈልገው በቀን አንድ ወይም ሁለት ጊዜ ብቻ ነው፤ እውቀት ግን በእያንዳንዱ የትንፋሽ እንቅስቃሴው ልክ ያስፈልገዋል።"
ምንጭ፦ ሲየር አዕላም አን-ኑበላእ (ቅጽ 11፣ ገጽ 256)
https://t.me/Abusekina05
