ch
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

前往频道在 Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

显示更多
未指定国家未指定类别
224
订阅者
+124 小时
+77
无数据30
帖子存档
We're talking about አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/WxkYa9?from=other

አበባ ያለ ውሀ እንደማያድግ ሁሉ 🍃 ወንድ ልጅ ያለ ስቃይ አያድግም 🌱 🌿 ጠከር በል ወንድማለም 🍽️ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAs
አበባ ያለ ውሀ እንደማያድግ ሁሉ 🍃 ወንድ ልጅ ያለ ስቃይ አያድግም 🌱 🌿 ጠከር በል ወንድማለም 🍽️ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

﴿وَلَقَد آتَينا لُقمانَ الحِكمَةَ أَنِ اشكُر لِلَّهِ وَمَن يَشكُر فَإِنَّما يَشكُرُ لِنَفسِهِ وَمَن كَفَرَ فَإِنَّ اللَّهَ غَنِيٌّ حَميدٌ﴾ [لقمان: ١٢] - تلاوة #حازم_التميمي رحمه الله ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : كان رسول الله ﷺ يقول:(اللَّهم أَصْلِح لِي دِينِي الذِي هو عِصمَة أَمْرِي، وَأَصْلِح لِي دُنْي
عن أبي هريرة رضي الله عنه قال : كان رسول الله ﷺ يقول:(اللَّهم أَصْلِح لِي دِينِي الذِي هو عِصمَة أَمْرِي، وَأَصْلِح لِي دُنْيَاي التِي فِيها معاشي، وَأَصْلِح لِي آخِرَتِي التِي إِلَيْهَا معادِي، وَاجْعَلِ الْحَيَاة زِيَادة لِي فِي كل خير، وَاجْعَل الْموت رَاحة لِي من كُل شر)مسلم 🤲✨ ከአቡ ሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ይሉ ነበር፡- 🕋 ♨️«አላህ ሆይ! የነገሬ ሁሉ መከላከያ (መሰረት) የሆነውን ሃይማኖቴን አሳምርልኝ፤ ኑሮዬ ያለበትን ዓለማዊ ህይወቴን (ዱንያዬን) አሳምርልኝ፤ መመለሻዬ ወደርሷ የሆነችውን የመጨረሻዋን ዓለም (አኼራዬን) አሳምርልኝ፤ ህይወትን በበጎ ነገር ሁሉ መጨመሪያ አድርግልኝ፤ ሞትንም ከክፉ ነገር ሁሉ መገላገያ (እረፍት) አድርግልኝ።» 🌿 (ሙስሊም ዘግበውታል) 📖 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗

مخرج الهاء የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨        ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗

የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨        ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗

የተጂውድ ህጎችን በቀላሉ 📜 ማወቅ ይችላሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 🔚ሊኳን 🔜 ሸር ☑️ ኮፒ🔛 ሊንክ አድርጓት " ባረከሏሁ ፊኩም " 📝✨        ጠቃሚ ነገሮችን ታገኛላችሁ ጎራ በሉ ✅🎁📚 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗 ✅https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh 🔗

مخرج الــقــاف(ق)

👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🔺 👌ውድና የተከበራችሁ አባት እና እናቶቻችን ወንድምና እህቶቻን ሆይ
👌ቲክቶክ ይቅር አብረን እናምሽ👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 🔺السلام عليكم ورحمةالله وبركاته 🔺 👌ውድና የተከበራችሁ አባት እና እናቶቻችን ወንድምና እህቶቻን  ሆይ  ታላቅ  የፈትዋ ፕሮግራም እንዳለ  ልናበስራችሁ  እንወዳለን.....  ጊዜያችንን በከንቱ ከሚያባክኑ ነገሮች ወጥተን በዕውቀት የምንታነፅበትና የሸሪዓ ጥያቄዎቻችንን የምንፈታበት ልዩ ምሽት ተዘጋጅቶላችኋል።በከንቱ ቪዲዮዎችና በማይረቡ ወሬዎች የምናባክነው እያንዳንዱ ደቂቃ ነገ በአኺራ ያስጠይቀናል። ዛሬ ግን ይህንን የባከነ ጊዜ በዕውቀት ብርሃን የምንቀይርበት ታላቅ ዕድል ነው... 🔴➣ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ቀን እና  ሰአት    ነገ ማለትም እሁድ  ሚያዚያ 18/08/2015....ከምሽቱ 3:00ላይ  የሚጀመር   ይሆናል  ... 🔺በሒጅሪያ ደሞ👇 🔺الأحد ذو القعدة  ٩ -١١-١٤٤٧هجرة🔺 🔴➣ፈትዋው የሚሰጠው በታላቁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ  ነው  ሁላችሁም የዚህ ታላቅ ፕሮግራም ተሳታፊ ትሆኑ ዘንዳ ጋብዘናችኋለ 🔴➣ውድ ሰለፍዮች ሆይ  መልካም ነገርን ለራስ ብቻ መመኘት የሙእሚን ባህሪ አይደለም። ይህን መልእክት ሸር  Share  ሳታደርግ ዝም ብለህ አትለፈው። 🔺➤እስኪ ቀና እንበል ከዚያ ጦሳ ማዶ 🔺➤ከሚታጨድበት የእውቀት ሰንደዶ 🔺➤አሉ ብዙ ጀግኖች ሁሌ የሚናፈቁ 🔺➤የተውሂድ የሱናን ትጥቅን የታጠቁ 🔺➤ከሽርክ ከቢድአ የሚያስጠነቅቁ   🔺➤የትም ሳትሄዱ የትም ሳትርቁ 🔺➤ነገ እሁድ ሶስት ሰአት ገብታችሁ ጠብቁ 🔻ለቀጥታ ስርጭት ይሄው ጠቅ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

💫በዙሪያህ ተስፍ የሚያስቆርጡ ሰወች ቢኖሩም 🛣ተስፍ የማያስቆርጥ ጌታ ስላለህ ጉዞህን ወደፊት ቀጥል 🛤 أبـــــــو رســــــــلان ✅https://t.me/hAselamualeykumwer
💫በዙሪያህ ተስፍ የሚያስቆርጡ ሰወች ቢኖሩም    🛣ተስፍ የማያስቆርጥ ጌታ ስላለህ   ጉዞህን ወደፊት ቀጥል   🛤                         أبـــــــو رســــــــلان https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh