ch
Feedback
الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

الْقُرَآنَ رَآحَةٌ ٱلْقَلْبَ"

前往频道在 Telegram

👉የዚህ ቻናል ዋና አላማው የተለያዩ ቃሪኦች የተጂውድ ህጎች የሚለቀቅበት ይፍዊ ቻናል ነው 🌲 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌱🌱🌱🌱🌱🌱 ✨{ቁርዓንን ለማሳመር እንትጋ አንዘናጋ የድብርቱም የጭንቀቱም መድሀኒት እሱ ነውና }💐🥀 🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴

显示更多
未指定国家未指定类别
224
订阅者
+124 小时
+77
无数据30
帖子存档
የአቅሷ እንስቶች ሆይ የምድሩን ባናውቅም የሲድራ ግን ከሺ በላይ ሆነን ቆየን ይላሉ 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 👌 የሲድራ እህቶች መለክት 👌 🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 በቃ ባጭሩ የዛሬው ይለያል 🔺በቂርአት በሙራጀዓ በደዕዋ በመዋደድ በመመካከር በመደማመጥ በመግባባት በአንድነት ይህችን ደዕዋ ሰለፍያን ለመላው ዓለም ተደራሽነት እንድኖራት ማድረግን በደንብ እንችላለን ... ! 👌 ባሎች ሆይ ለኛ ለሚስቶቻችሁ መልካምን ምከሩ ከጎናችንም ቁሙ በመልካም ነገር ላይ ቀስቅሱን አግዙን እኛም ለባሎቻችን ታዛዦች እንሆናለንና ። ካልተፋፈርን በስተቀር እኛ ያለናንተ አይሆንልንም እናንተም ያለእኛ አይሰምርላችሁም ። ስለዚህ ትዳራችን ሰምሮ ተከባብረን ተዋደን ልጆቻችንን በተውሒድ አንፀን አሳድገን ። በትዳራችን ጎን በጎን ደዕዋው ለኡማው በስፋት እንድዳረስ እኛም ሰበብ እንድንሆን በመጀመሪያ እንዋደድ እንግባባ ...! ------ ተውሒድ የጀነት ቁልፍ ተውሒድ የሁለት አገር ስኬት ተውሒድ የአንድነት ማገር ተውሒድ የፍቅር አስኳል ተውሒድ የእህትማማችነት አክሊል ተውሒድ የጌጦች ሁሉ ጌጥ በውስጥ የመጣ መለክት 👉ገና ተአምር እንሰራለን የመላክተኛው የኢስራእ ማእከል የሆነውን ቁድስን የምታስታውሰን የደሴዋ አቅሷም ትገነባለች ... የሴት ድምፅ አይደለም ወገን https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15290 https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse/15290

*✍🏻10ሩ የዙልሂጃ ቀናቶች* *የፊታችን ሠኞ ይጀምራል* *ان شاءالله* *✍🏻ተጠባበቋቸው።* ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ የተባሉ የ ዙል-ሂጃ አስርቱ ቀናቶች ሊገቡ 3 ቀናት ብቻ ይቀሩናል ። የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم በሀዲሳቸው እንዲህ ይላሉ "أَفْضَلُ أَيَّامِ الْدُّنْيَا أَيَّامُ الْعَشْرِ، يَعْنِي عَشْرُ ذِي الحْجَّة. ከዱንያ ቀናቶች ሁሉ በላጭ ቀናቶች አስርቱ የዙል ሂጃ ቀናቶች ናቸው!! በሌላም ሀዲስ እንዲህ በማለት በነዚህ ቀናቶች የሚሰራ ስራ ያለው ደረጃ ያስቀምጣሉ። ما من أيام العمل الصالح فيهن أحب إلى الله من هذه الأيام العشر، قالوا ولا الجهاد في سبيل الله؟      قال ولا الجهاد في سبيل الله، إلاّ رجلا خرج بنفسه وماله فلم يرجع من ذلك بشيء ከነዚህ ከአስር ቀናቶች የበለጠ መልካም ስራ ወደ አላህ ሚወደድበት ቀን የለም አሉ ሰሀቦችም በአላህ መንገድ ላይ መታገል መጋደል ቢሆንም?  ብለው ሲጠይቋቸው አው በአላህ መንገድ መታገል ቢሆንም ግን አንድ ሰው ሲቀር አሉ እሱም በአላህ መንገድ ለመታገል ነፍሱንም ንብረቱንም ይዞ ወጥቶ እስከ ንብረቱ እዛው የቀረ'' አሉ አላህ በሰላም አድርሶን ተጠቅመንባቸው የምናልፍ ያድርገን يارب

አማኝ በፈጣሪው ችሎታ ስለሚያምን በሥራው ሁሉ ይረጋጋል። ያ ዩኑስን በቅጽበት ከሦስቱ ጨለማዎች ውስጥ ያወጣው ጌታ፣ አንተ ያለህበትን ሁኔታ ቀይሮ አንተን ለማውጣት በጭራሽ አይሳነውም... በፈጣሪ ተመ
አማኝ በፈጣሪው ችሎታ ስለሚያምን በሥራው ሁሉ ይረጋጋል። ያ ዩኑስን  በቅጽበት ከሦስቱ ጨለማዎች ውስጥ ያወጣው ጌታ፣ አንተ ያለህበትን ሁኔታ ቀይሮ አንተን ለማውጣት በጭራሽ አይሳነውም... በፈጣሪ ተመካ እመንም https://t.me/AbuAmetirhman https://t.me/AbuAmetirhman https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

👆👆👆👆👆👆 ♨️ነሲሀ♨️ ♨️መኪና ለምታሽከርክሩ ወጣቶች በታላቁ ሽይኽ አብዱረዛቅ አልበድሪ 👇👇👇👇👇👇👇 ✅https://t.me/Aselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/Aselamualeykumwerahmetullh

ሱሉ አለነብይ የውሙል ጁሙአ 🍃🌸 كَثْرَةُ الصَّلَاةِ عَلَى النَّبِيِّ ﷺ لَيْلَةَ الْجُمُعَةِ وَيَوْمَهَا مِنْ أَعْظَمِ الْقُرُبَاتِ إِلَى اللَّهِ جَلَّ وَعَلَا . اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ وَأَنْعِمْ عَلَى نَبِيِّنَا وَحَبِيبَنَا وَقُدْوَتِنَا مُحَمَّدٌ ﷺ 🍃🌸 #ليلة_الجمعة #صلى_الله_عليه_وسلم_تسليما_كثيرا ✅https://t.me/Aselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/Aselamualeykumwerahmetullh

መስጂደል አቀሷችን በዚህ መልክ ማለቅ አለባት ኢንሻ አላህ
መስጂደል አቀሷችን በዚህ መልክ ማለቅ አለባት ኢንሻ አላህ

We're talking about አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/FB8h7u?from=other

ኑኑኑኑኑ ጀመር

We're talking about አል ቁርአን ራሀቱል ቀልብ. Click the link to join us! https://s.imoim.net/FB8h7u?from=other

ጥሎብኝ ውብ ነገር እወዳለሁ ሁሌም አላህ ውብ የሆነ ነገር ይወፍቀን ያረብ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetu
ጥሎብኝ ውብ ነገር እወዳለሁ ሁሌም አላህ ውብ የሆነ ነገር ይወፍቀን ያረብ https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh

ይች የአጅባር ሰለፍዮች ቤታችን በሁለት ወር ውስጥ 1000 ከገባች ለጀመዓው ጠቃሚ ሽልማት አላችሁ ተብለን ነበር። ግን አንድ ወሩ አለቀ አሉኝ እኛ ገና 670 ቤት ነን። ወደኸይር ነገር ሰዎችን ብንጋብዝ ና ሸር ብናደርግ ለእኛም አጅር አለው። ሽልማታችንንም እንቀበል ነበር... በሉ አሁንም በቀረችን አንድ ወር ከ1000 እናሳልፋት!! NB፡ ዋናው አላማ ሰወችን ወደ ትክክለኛ መንሀጅ መጣራት ስለሆነ ወደዚህ መጥተው በቀጣይ የሚሰጡ ተከታታይ ደርሶችን በቀላሉ እንድማሩ እናድርግ!!! 👇👇👇👇ሐያ https://t.me/daewaselefyabeadjibar

ጌታዬ ሆይ! ምንም እንኳን ዱዓዬን (ጸሎቴን) በሚገባ ባላሳምርም፡ አንተ ግን የልቤን ፍላጎት ከእኔ በላይ ስለምታውቅ፡ ጉዳዬ (ፍላጎቴ) እንዲፈጸምልኝ አብስረኝ ✅https://t.me/hAselamual
ጌታዬ ሆይ! ምንም እንኳን ዱዓዬን (ጸሎቴን) በሚገባ ባላሳምርም፡ አንተ ግን የልቤን ፍላጎት ከእኔ በላይ ስለምታውቅ፡ ጉዳዬ (ፍላጎቴ) እንዲፈጸምልኝ አብስረኝ
https://t.me/hAselamualeykumwerahmetullhhttps://t.me/hAselamualeykumwerahmetullh