ch
Feedback
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch

前往频道在 Telegram

ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

显示更多
未指定国家未指定类别

📈 Telegram 频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch 的分析概览

频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) 是活跃参与者。目前社区聚集了 34 042 名订阅者,在 其他 类别中位列第

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 34 042 名订阅者。

根据 30 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -2 269,过去 24 小时变化为 -116,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 35.30%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.80% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 12 034 次浏览,首日通常累积 3 681 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.

凭借高频更新(最新数据采集于 31 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。

34 042
订阅者
-11624 小时
-5587
-2 26930
帖子存档
ከክተት በክረምት ኤቨንት የምታገኙትን ነገር ይዛችሁ በፍጥነት ወደ ስራ ለመግባት ለምትፈልጉ ሠዎች በሙሉ የVIP offer አዘጋጅተንላችኋል ። 📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP
ከክተት በክረምት ኤቨንት የምታገኙትን ነገር ይዛችሁ በፍጥነት ወደ ስራ ለመግባት ለምትፈልጉ ሠዎች በሙሉ የVIP offer አዘጋጅተንላችኋል ። 📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስትገቡ የምታገኛቸው ጥቅሞች ልንገራችሁ ✅ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባችሁን የFacebook ad agency webinar የ1 ወር VIP Access ይኖራችኋል ✅ ኤቨንቱ ላይ 5 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የክተት በክረምት የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። ያሉን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ ቀድማችሁ ለመመዝገብ👉https://kitet.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: Telegram:@khilxsupport ወይም በ 0906769999 ላይ ደውሉልን።

ብዙ ሰዎች የ100,000 ብር ቻሌንጃችንን የሚቀላቀሉት ገንዘቡን ለማሸነፍ ነው። ግን 100,000 ብሩ የምታገኙት ብቸኛው ሽልማት አይደለም። ለአንዳንዶች ይህ የContent Creation ጉዞአቸውን
ብዙ ሰዎች የ100,000 ብር ቻሌንጃችንን የሚቀላቀሉት ገንዘቡን ለማሸነፍ ነው። ግን 100,000 ብሩ የምታገኙት ብቸኛው ሽልማት አይደለም። ለአንዳንዶች ይህ የContent Creation ጉዞአቸውን የሚጀምሩበት እድል ሊሆን ይችላል። ከዚህ በፊት Content የምትሰሩ ከሆነ ደግሞ ከአሁን የበለጠ ለብዙ ሰዎች እንድትታዩ፣ ኦዲየንሳችሁን እንድታሳድጉ እና የግል ብራንዳችሁን እንድትገነቡ ትልቅ እድል ነው። ከዚህ ቻሌንጅ የምታገኙት ገንዘብ ብቻ አይደለም፤ ✅ ተጨማሪ Visibility ✅ አዲስ followers ✅ አዳዲስ እድሎች ✅ Content Create የማድረግ experience ጭምር ነው! ስለዚህ 100,000 ብር ቻሌንጁን join ያላደረጋችሁ ነገን አትጠብቁ ዛሬውኑ join አድርጉ! ማን ያውቃል? የ100,000 ብሩ አሸናፊ ልትሆኑ ትችላላችሁ!

በፊት በፊት starting a business በጣም complicated ነገር ይመስለኝ ነበር something other people did but not me. ግን ሳላስበው ጀመርኩ። Testing, fail
በፊት በፊት starting a business በጣም complicated ነገር ይመስለኝ ነበር something other people did but not me. ግን ሳላስበው ጀመርኩ። Testing, failing, and figuring it out ያለምንም map! I got there eventually, ግን ብዙ ጊዜ ፈጀብኝ። The thing I was missing wasn't drive or money. It was a blueprint. That’s exactly why I built ክተት በክረምት for you! Come to this event, and I’ll give you the blueprint to build your own business በ12 ሳምንት ውስጥ! This ክረምት is going to be your ultimate turning point. Don't miss it!

ገንዘብ ለመስራት መስማት ማቆም ያሉብን ምክሮች | Summer Challenge👇 https://youtu.be/C0QFr71eVm8

ስንቶቻችሁ ናችሁ ክተት በክረምት ፕሮግራማችንን በVIP መቀላቀል እንደምትችሉ የምታውቁት 📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስትገቡ የምታገኛቸው ጥቅሞች ልንገራችሁ ✅ በአጭር ግ
ስንቶቻችሁ ናችሁ ክተት በክረምት ፕሮግራማችንን በVIP መቀላቀል እንደምትችሉ የምታውቁት 📍ይሄን ኤቨንት በVIP መግባት ለምትፈልጉ ሁሉ በVIP ስትገቡ የምታገኛቸው ጥቅሞች ልንገራችሁ ✅ በአጭር ግዜ ውስጥ ወደ ስራ የሚያስገባችሁን የFacebook ad agency webinar የ1 ወር VIP Access ይኖራችኋል ✅ ኤቨንቱ ላይ 5 ሰዎች በስልክ የምትፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ✅ እንደእናንተ ማደግ የሚፈልጉ ሰዎች እና እኔ ያለሁበት Private Telegram Group Access ይኖራችኋል ✅ የክተት በክረምት የ3 ቀን Event Record ተደርጎ ሙሉውን ለ1 ወር Access ማድረግ ትችላላችሁ! ✅ከFb Ad ጋር የተገናኙ exclusive ዶክመንቶች ታገኛላችሁ ። ያሉን ጥቂት ቦታዎች ስለሆኑ ቀድማችሁ ለመመዝገብ👉https://kitet.khilx.academy/offer ለበለጠ መረጃ: Telegram:@khilxsupport ወይም በ0906769999 ላይ ደውሉልን።

ለአመታት ስትመኙት የቆያችሁትን ነገር የጥቂት ወራት focus ብታደርጉ ልታገኙት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ብዙ ጊዜ የሚባል አንድ አባባል አለ Six month of Focus can change years
ለአመታት ስትመኙት የቆያችሁትን ነገር የጥቂት ወራት focus ብታደርጉ ልታገኙት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ? ብዙ ጊዜ የሚባል አንድ አባባል አለ Six month of Focus can change years of stagnation! አመታት ስታሰቡት ያቆያችሁትን ነገር ለ6 ወር እንኳን ባይሆን ለ ጥቂት ወራት ያክል focused ሆናችሁ 1 ነገር ላይ ብትሰሩ ለአመታት መቀየር ያልቻላችሁትን ነገር መቀየር ትችላላችሁ። በዚህ ክረምት የምናደርገው ይሄንን ነው ። ይሄን ክረምት የማይረሳ ክረምት አድርጎ ለማሳለፍ get ready!

የ100ሺ ብር ቻሌንጁን ተቀላቅላችሁ ሽልማቱን የራሳችሁ ለማድረግ ለምትፈልጉ ሰዎች በሙሉ እነዚህ detail requirements ናቸው። የምትሰሯቸው contents በነዚህ guidelines መሠረት መሠራታቸውን እርግጠኛ ሁኑ።👇 Requirements to Win 100K - Register for the event - Join the official Telegram channel - Create a short video (under 2 minutes) on TikTok or Instagram promoting the event Content Guidelines - Include the branding elements clearly in your video - Mention the event name and communicate its purpose clearly - Make sure the message is engaging and easy to understand Posting Requirements - Use the hashtags: #Khilxክተትበክረምት #yonasmoh - Add the official bio link (provided on the website) to your profile - Mention @yonasmoh and @khilx_academy in your caption Winner Selection The winner will be chosen based on: - Highest number of likes - Highest number of bio link clicks 🏆 The top performer will win 100,000 Birr

ለብዙ አመታት ክፍል ውስጥ ቁጭ ብላችሁ theory ስትማሩ ነበር። ለፈተና፣ ለgrade፣ ለሰርተፍኬት። ጥሩ ነው ግን the real world የሚሰራው እንደዛ አይደለም። ገበያው አያዳላም። ስንት እን
ለብዙ አመታት ክፍል ውስጥ ቁጭ ብላችሁ theory ስትማሩ ነበር። ለፈተና፣ ለgrade፣ ለሰርተፍኬት። ጥሩ ነው ግን the real world የሚሰራው እንደዛ አይደለም። ገበያው አያዳላም። ስንት እንዳመጣችሁ ወይም የት እንደተማራችሁ ግድ አይሰጠውም። ገበያው የሚጠይቀው አንድ ጥያቄ ብቻ ነው፡ "ምን መስራት ትችላለህ? (What value can you bring?)" በሚቀጥሉት 12 ሳምንታት የምናደርገው ይሄንን ነው። ምንም አይነት theory የለም። የምናተኩረው ገበያው የሚፈልገው እና የሚከፍልበት ትክክለኛ business build ማድረግ ላይ ነው። No grades. Just pure execution and results.

አንድ እውነት ልንገራችሁ... ክረምቱን ሙሉ ለውጥ ለማምጣት ብታስቡም፣ የምትውሉበት አካባቢ እና ሰዎች ካልተቀየሩ ምንም አዲስ ነገር አይፈጠርም። Your environment dictates your ex
አንድ እውነት ልንገራችሁ... ክረምቱን ሙሉ ለውጥ ለማምጣት ብታስቡም፣ የምትውሉበት አካባቢ እና ሰዎች ካልተቀየሩ ምንም አዲስ ነገር አይፈጠርም። Your environment dictates your execution. ይህ ቻናል የተፈጠረበት አንዱ ትልቁ ምክንያት ይሄ ነው። አዲስ circle ለመፍጠር። እዚህ ውስጥ ያላችሁት ወጣቶች ልክ እንደእናንተ ጊዜያቸውን በእንቅልፍ ማሳለፍ ያልፈለጉ፣ የራሳቸውን መንገድ መገንባት የሚፈልጉ ናቸው። በሚቀጥሉት 12 ሳምንታት ይህ የእናንተ አዲስ ማህበረሰብ ነው። Upgrade your circle. Upgrade your mindset.

አሁን በእጃችሁ ያለው Smartphone የብዙ ሰዎችን ህይወት ቀይሯል። ግን አንድ ትልቅ ልዩነት አለ። አብዛኛው ሰው ስልኩን የሚጠቀመው የሌሎችን ስራ ለማየት እና consume ለማድረግ ነው። ጥቂቶች
አሁን በእጃችሁ ያለው Smartphone የብዙ ሰዎችን ህይወት ቀይሯል። ግን አንድ ትልቅ ልዩነት አለ። አብዛኛው ሰው ስልኩን የሚጠቀመው የሌሎችን ስራ ለማየት እና consume ለማድረግ ነው። ጥቂቶች ግን የራሳቸውን ህይወት build ለማድረግ ይጠቀሙበታል። በዚህ ክረምት የምናደርገው ትልቁ ነገር ይሄንን ነው። We are flipping the script. ከማየት —> ወደ መስራት። ከመመኘት —> ወደ መተግበር። በነዚህ 12 ሳምንታት ውስጥ ትልቁ ስራችሁ አዲስ ነገር መማር ብቻ አይደለም። የተማራችሁትን ወዲያውኑ ወደ ተግባር መቀየር (Execution) ነው። ያለ ተግባር፣ ዝም ብሎ መረጃ መሰብሰብ ምንም ዋጋ የለውም። ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ mindsetአችሁን ቀይሩ። You are no longer just a consumer. You are a builder.

እንኳን ወደ ክተት በክረምት የ3 ቀን Online Event ቴሌግራም ቻናል በደህና መጣችሁ! 🙌 በተሳካ ሁኔታ ተመዝግባችኋል! 👏 ይህ ውሳኔያችሁ በእድሜያችሁ ካሉ አብዛኛዎቹ ወጣቶች አንድ እርምጃ
እንኳን ወደ ክተት በክረምት የ3 ቀን Online Event ቴሌግራም ቻናል በደህና መጣችሁ! 🙌 በተሳካ ሁኔታ ተመዝግባችኋል! 👏 ይህ ውሳኔያችሁ በእድሜያችሁ ካሉ አብዛኛዎቹ ወጣቶች አንድ እርምጃ ወደፊት እንድትገኙ ያደርጋችኋል። ብዙዎች ይህን ክረምት ምንም ሳይሰሩ እንዲሁ ያሳልፉታል። እናንተ ግን የተለየ ነገር ለማድረግ ወስናችኋል። የዚህ ውሳኔያችሁ ዋጋ አሁን ከምታስቡት በላይ በጣም ትልቅ ነው። በሚቀጥሉት 12 ሳምንታት እኔ ሙሉ በሙሉ ከእናንተ ጋር እሆናለሁ። የማውቀውን አካፍላችኋለሁ፣ በተግባር የሚሰራውን አሳያችኋለሁ፣ እንዲሁም ከዜሮ ተነስታችሁ የራሳችሁን ቢዝነስ መገንባት እስክትችሉ አብሬያችሁ እሰራለሁ። ሐምሌ 1 ,2,3 ኤቨንታችንን በይፋ እንጀምራለን። እስከዛው ግን ዝግጁ የሚያደርጓችሁን ጠቃሚ ነገሮች እዚሁ ቻናል ላይ አጋራችኋለሁ። Stay locked in. በጣም ትክክለኛውን ውሳኔ ነው የወሰናችሁት!