ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch
前往频道在 Telegram
ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.
显示更多未指定国家未指定类别
📈 Telegram 频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch 的分析概览
频道 ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch (@kitetbekremte) 是活跃参与者。目前社区聚集了 34 075 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 34 075 名订阅者。
根据 30 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -2 269,过去 24 小时变化为 -116,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 35.30%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.80% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 12 034 次浏览,首日通常累积 3 681 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 39。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ክተት በክረምት | Summer Challenge - Building An Agency from Scratch
Give Me 3 Days and I'll Show You How to Build Your Own Agency in 12 Weeks.”
凭借高频更新(最新数据采集于 31 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。
34 075
订阅者
-11624 小时
-5587 天
-2 26930 天
帖子存档
Meet Milkias Tefera
ሚልኪያስ ራሱን በ Khilx SMMA እያሳደገ ባለበት ሰዓት፣ Dropit Propertiesን co-found በማድረግ የራሱን እድል ራሱ እየፈጠረ ይገኛል።
ዛሬ ላይ ሚልኪያስ፦
• የ Khilx 6 Figure Club አባል
• የ Khilx SMMA ተማሪ
• የ Dropit Properties Cofounder ነው!
ለቀጣዮቹ 5 አመታት ያለው vision
የጀመረውን የ marketing agency እና የ real estate sales agency አንድ ላይ አሳድጎ ትልቅ ደረጃ ማድረስ ነው!
አንድን ነገር ለመጀመር ትክክለኛው ጊዜ አሁን ዝግጁ ነኝ ብላችሁ የምታስቡበት ቀን አይደለም። ትክክለኛው ጊዜ አሁን ነው!
ክተት በክረምት ላይ ያስተዋወቅናችሁን በአሁኑ ክረምት ቢዝነስ የመጀመር ቻሌንጅ ልንጀምር አንድ ሳምንት ብቻ ቀርቶናል
በዚህ ባለንበት የዲጂታል ዘመን ቢዝነስ ለመጀመር ገንዘብ ግዴታ ሊኖራችሁ አይገባም።
ምክንያቱም ያለምንም ገንዘብ ቢዝነስ የምሰሩበት አማራጭ ስላለ ነው። ይሄን ለማድረግ አመታትንም መጠበቅ አይጠበቅባችሁም። በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ ችግር ፈቺ ሙያ ይዛችሁ በኦንላይን የራሳችሁን ኤጀንሲ መጀመር ትችላላችሁ።
ይሄን ለማድረግ የምትፈልጉ ሰዎች ሀምሌ 30 በሚደረገው የ12ሳምንት Challenge ማስጀመሪያ ፕሮግራም ላይ ማታ 2ሰዓት Live እንገናኝ።
ገንዘብ መስራት የምትችሉባቸው ሁለት መንገዶች አሉ።
አንደኛው ለምትሰሩት ስራ (time and effort) ክፍያ ማግኘት ነው።
ሁለተኛው value create የሚያደርግ የራሳችሁ የሆነ asset ባለቤት መሆን ነው።
ለምሳሌ፦ የራሳችሁን business መክፈት፣ content መስራት፣ software Developing፣ brand መገንባት፣ ወይም ራሱን ችሎ የሚሰራ system መፍጠር ሊሆን ይችላል።
የነዚህ ነገሮች ባለቤት በሆናችሁ ቁጥር... ገቢያችሁ እናንተ በምታጠፉት ሰዓት ላይ ብቻ depend ማድረግ ያቆማል።
ስለዚህ ዝምብላችሁ ጊዜያችሁን በገንዘብ ከመቀየር ይልቅ value በሚያመጡ ነገሮች ላይ ownership ለመፍጠር ሞክሩ!
Meet Meron Tefera
ሜሮን ገና ሳትመረቅ ትክክለኛው ጊዜ እስኪመጣ ብላ አልጠበቀችም ገና የKhilx Fast track ተማሪ እያለች ነው የራሷን Social Media Marketing Agency build ማድረግ የጀመረችው።
አሁን ላይ የKhilx 5 Figure Club አባል ስትሆን፣ በdental clinic niche ውስጥ ካሉ clients ጋር አብራ እየሰራች ትገኛለች። ቀጣዩ ትልቅ goalዋ ደግሞ በሚቀጥሉት 5 አመታት ውስጥ multi-business owner መሆን ነው!👏👏👏
ሜሮን ገና የSocial media marketing ትምህርቷን ሳትጨርስ የራሷን agency መገንባት ከቻለች... እናንተስ ዛሬ ብትጀምሩ ምን ያህል አሪፍ ነገር achieve ልታደርጉ እንደምትችሉ አስቡት።
ብዙ ሰው ቢዝነስ ጀምሮ ገንዘብ የማይሰራው ገንዘብ ስለሌለው ብቻ አይደለም።
የአብዛኛው ሰው ገንዘብ ያለመስራት ቢዝነስ ያለመጀመር ምክንያቱ ገንዘብ ማጣት ሳይሆን ከየት እንደሚጀምር ምን ማድረግ እንዳለበት አለማወቁ ነው።
እውነት ነው ደግሞ አሁን ላይ መረጃ ቢበዛም ግን ደግሞ Right direction የሚሰጣቹ ሰው ማግኘት ከባድ ነው። እናንተም እንደዚህ አይነት ግራመጋባት ውስጥ ከሆናችሁ እኔ የምመክራችሁ አንድ ነገር የምትሸጡት ስኪል ይኑራችሁ።
በተለይም ደግሞ በቀጣዮቹ 12ሳምንት ከሰራው ሰው ተምራችሁት ገንዘብ የምትሰሩበትን Digital ሙያ መያዝና እሱን ይዛችሁ ቢዝነስ መጀመር ትችላላችሁ!
ይሄን ማድረግ እንድትችሉ በዚህ ክረምት ያዘጋጀንላችሁ Agency Builder ፕሮግራም አለ! በቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ውስጥ Lock in አድርጋችሁ መስራት ከቻላችሁ Join us here👇
https://builder.khilx.academy
ለ12 ሳምንቱ ቻሌንጅ የሚጀመረው ነሐሴ 1 መሆኑን ታውቃላችሁ!
የአሁኑ challenge የተለየ እና Intensive ነው የሚሆነው! ቀጣዮቹን 12 ሳምንታት ቢዝነስ ጀምረን የምንወጣበት ጊዜ ነው!
ለዚህ ደግሞ የፊታችን ሐምሌ 30 ሁላችንም የማስጀመሪያ Event ላይ ተገኝተን ለ12 ሳምንቱ ቻሌንጅ አብረን እንከታለን!
ሐምሌ 30 ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ ኑ! ነሐሴ 1 ደግሞ ቻሌንጃችንን በይፋ እንጀምራለን!
Are you ready to Start your own business?🙌
⚡️በጣም valuable የሆኑት እና ገንዘብን attract የሚያደርጉት skills የሚገኙት በነዚህ ሶስት ነገሮች Intersection ላይ ነው፦
🔺Technical ability - ስራውን እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ማወቅ።
🔺Communication ሀሳባችሁን clearly ማስረዳትና ከሰው ጋር trust መገንባት።
🔺Business understanding የምትሰሩት ስራ እንዴት value create እንደሚያደርግ መረዳት።
Technical skill ብቻ ያለው ሰው፣ ስራውን የተባለውን ያህል ብቻ ሊሰራ ይችላል።
ሶስቱንም ነገሮች አጣምሮ የያዘ ሰው ግን፣ ትላልቅ problems solve ያደርጋል፣ projects ይመራል፣ እንዲሁም የተሻሉ opportunitiesን create ያደርጋል።
ገበያ ላይ highest-paid የሆኑ ባለሙያዎች እነዚህ ሰዎች ናቸው!
Don't just do more የተሻለ አድርጋችሁም ስሩት!
ብዙ ሰው የሆነ ስራ ሲሰራ፣ ሀሳቡ እንዴት ሰርቼ ልገላገለው የሚለው ላይ ነው። የተባለውን ያህል ብቻ ሞክሮ ማለፍ ይፈልጋል።
ግን ለየት ብለው የሚወጡት ሰዎች ይሄንን ነገር ከተለመደው እንዴት የተሻለ አድርጌ እንዴት ልስራው? ብለው ነው የሚያስቡት።
የሆነን ነገር መስራት አብዛኛው ሰው የሚችለው ነገር ነው። ግን የተሻለ አድርጎ መስራት ጥቂቶች የሚያደርጉት ነው!
ስለዚህ ቀጣይ የሆነ ነገር ስትጀምሩ ሰርታችሁ ለመገላገል ሳይሆን ከሌላው በተሻለ የራሳችሁን Touch ስጡት
ተማሪ ብሆን ገንዘብ ለመስራት ይሄን ነበር የማደርገው 👇
https://youtu.be/UKaRoR--B6E
ብዙ ጊዜ ትልቅ የሚያምር Show room ቢኖራችሁ፤ ብዙ ሰራተኛ ወይም ብዙ ገንዘብ ቢኖራችሁ የምትከፍቱት ቢዝነስ problem solver ካልሆነ እንደ ቢዝነስ ብዙ አይቆይም።
ግን ደግሞ ምንም ገንዘብ ሳይኖራችሁ ሰራተኛ ሳትቀጥሩ ኦንላይን ላይ ቢዝነስ ብትጀምሩ Once ቢዝነስ ላላቸው ሰዎች ወይም ለሌሎች ለደንበኞቻችሁ problem Solve ካደረጋችሁ እኔ እንዳደረኩት እናንም በወር ከ70ሺ በላይ መስራት ትችላላችሁ።
ይህንን እኔ ያደረኩትን እናንተም ማድረግ እንድትችሉ የ12 ሳምንት ቻሌንጅ አዘጋጅቼላችኋለሁ! በዚህ ቻሌንጅ መጨረሻ ላይ የራሳችሁን Agency ጀምራችሁ ትወጣላችሁ!
ቻሌንጁን ለመሳተፍ Join us 👇
https://builder.khilx.academy
አሁን በ 20s ዕድሜያችሁ ውስጥ ካላችሁ... ከአሁን የተሻለ time እና freedom አታገኙም!
ምናልባት ከጥቂቶቻችሁ በስተቀር፣ አብዛኞቻችሁ የምታስተዳድሩት ቤተሰብ ወይም ከባድ የሚባል responsibility የለባችሁም።
ይሄ ማለት risk ለመውሰድ፣ አዳዲስ ነገሮችን ለመሞከር እና ብትወድቁ እንኳን ተመልሳችሁ ለመነሳት በጣም ሰፊ እድል አላችሁ።
ስለዚህ ይሄንን አጋጣሚ በደንብ ተጠቀሙበት። የሚያስራችሁ ብዙ ነገር በሌለበት በዚህ ሰዓት... ነገ የሚባል ቀን እንደሌለ አድርጋችሁ grind አድርጉ!
Work like there is no tomorrow!💪
የዚህ ዘመን ቢዝነስ ማሳለጥ(Facilitator) ነው።
ብዙ ሰዎች አሁን በዲጂታሉ አለም የሚሰራው ቢዝነስ ብዙ በጀት ይጠይቃል ይላሉ። Honestly Speaking እንደዚህ ዘመን ቢዝነስ መጀመር ቀላል ሆኖ አያውቅም። Actually ምንም ገንዘብ ሳይኖራችሁ ቢዝነስ መጀመር ትችላላችሁ።
ምክንያቱም የዚህ ዘመን ቢዝነስ ትልቅ ፋብሪካ ወይም ትልቅ ፎቅ ያለው ድርጅት በመክፈት የሚጀመር ቢዝነስ ሳይሆን Facilitator በመሆን የሚጀመር ነው። የተለያዩ ካምፓኒዎችን ብትመለከቱ ዋና ስራቸው Facilitator መሆንና ማገናኘት ነው። ለዚህ ደግሞ ገንዘብ ወይም ትልቅ ኢንቨስትመንት ሳይሆን ችግር ፈቺ የሆነ የሚሸጥ ስኪል ነው የሚያስፈልጋችሁ።
ብዙ ሰው ለምን ቢዝነስ አትጀምርም ሲባል መልሱ ገንዘብ የለኝም ቢሮ የለኝም የሚል ነው። ያንን ሰው በደንብ አጥብቃችሁ ብጠይቁት ምላሹ ገንዘብ የለኝም የሚል ሳይሆን ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም የሚል ነው።
እናንተም ከየት መጀመር እንዳለባችሁ ምን ማድረግ እንዳለባችሁ ካላወቃችሁ። የኔ personal opinion መጀመሪያ አሁን ሰዎች እንዲፈታላቸው የሚፈልጉትን ችግር ተመልከቱ። Then እሱን Solve የምታደርጉበትና ገንዘብ የምትሰሩበትን Skill ተማሩ። ተለማመዱ። ከዛም ወደ ቢዝነስ ቀይሩት። ይሄ እኔ አሁን ላይ ሁለት ካምፓኒ እንድከፍት ያደረገኝ ሂደት ነው። ይሄን መሉውን በኤጀንሲ Builder ፕሮግራም ላይ አሳያችኋለሁ።
በወጣትነታችሁ ላይ ቁጭ ብላችሁ “አንድ ቀን…” እያላችሁ መጠበቅ አያስፈልጋችሁም።
መጠበቅን ካልመረጡ ወጣቶች አንዱን ላስተዋውቃችሁ።🔥
ናፊስ ቶላ! 🚀
በKhilix ውስጥ የ6 Figure Clubን ከተቀላቀሉ ተማሪዎቻችን መካከል አንዱ።
ዛሬ?
📍 አዳማ ላይ የራሱን Agency ከፍቶ እየሠራ ነው።
እና ይሄ ገና መጀመሪያ ነው። 🔥
በቀጣይ 5 ዓመታት ውስጥ Agencyውን ወደ ሌላ ደረጃ የማሳደግ ትልቅ ህልም አለው።
እናንተም ከዜሮ ጀምራችሁ የራሳችሁን Agency መገንባት እና የራሳችሁን income መፍጠር እንደምትችሉ ናፊስ በተግባር የሚያሳያችሁ ምሳሌ ነው። 💪🔥
ዕድሜያችሁ ምክንያት አይደለም።
መጀመር ነው የሚያስፈልጋችሁ። 🚀
አሁን ላይ ለመጀመር ቀላሉ ቢዝነስ የትኛው ነው?
ይሄን የምታነቡ ሰዎች ተማሪ፣ሰራተኛ ወይም ደግሞ just ስራ እየፈለጋችሁ ያላችሁ ሰዎች ልትሆኑ ትችላላችሁ። ሁላችሁም መጀመር የምችሉት ቀላሉ ቢዝነስ Service based ቢዝነስ ነው።
Service based ቢዝነስን ለመጀመር ገንዘብ፣ቢሮ ወይም ሰራተኛ መቅጠር አያስፈልጋችሁም። ለተለያዩ ደንበኞች Digital Service በመስጠት መጀመር ትችላላችሁ። ለምሳሌ እኔ የጀመርኩት ጊቢ ዶርሜ ውስጥ ለሌሎች ሰዎች Facebook Ad በመስራት ነው። ያ Service based ቢዝነስ ነበር።
እንደ Service based business መጀመር የምትችሉት ቢዝነስ ደግሞ የAgency business ነው!
በቀጣዮቹ 12 ሳምንታት ውስጥ የራሳችሁን Agency Build ማድረግ የምትፈልጉ ከሆነ ለናንተ ያዘጋጀነው የAgency Builder program አለ!
ለመመዝገብ ከስር ያለውን ሊንክ ይጫኑ!👇
https://builder.khilx.academy
⚠️አንድ ሰው የ12ሳምንት ኤጀንሲ Accelerator ፕሮግራምን ሲቀላቀል
🎉በ12ሳምንት ጊዜ ውስጥ የራሱን ኤጀንሲ ይጀምራል።
🔥በ12ሳምንት ብቻ አሁን ላይ ገበያ ላይ እጅግ ተፈላጊ የሆኑ ዲጂታል ስኪሎችን በኦንላይን በተግባር ይሰለጥናል።
🎪ኤጀንሲ ለመገንባት በሚያደርገው ጉዞ ለ12ሳምንታት የማያቋርጥ Mentorship እና Guidance ያገኛል።
🎯 ከደንበኞቹ ጋር በቀላሉ መስራት እንዲችል የሚያስችለውን Career development እና professional English የተባሉ ኮርሶችን በነፃ ይሰጠዋል
🎁 ደንበኞች ወደ እሱ እንዲመጡ የሚያደርገውን ብዙዎች የማያገኙትን የSoft Skill ስልጠናን ፕሮግራሙ ላይ በመሳተፉ ብቻ ያገኛል።
‼️ በመጨረሻም የራሱን ኤጀንሲ ከፍቶ ከደንበኞች ጋር ይሰራል። ስለፕሮግራሙ ቀድመው ያወቁ ሰዎች ፈጥነው እየተመዘገቡ ነው። ቦታ ሳይሞላባችሁ ዛሬውኑ ለመመዝገብ
https://builder.khilx.academy
ማንኛውም ሰው በህይወት ውስጥ ሁሉም ነገር አልተሟላለትም! የራሱ የሆኑ constraints አሉት።
በቀን ውስጥ ያለን time የተገደበ ሊሆን ይችላል፣ በእጃችን ላይ ያለው ገንዘብ በቂ ላይሆን ይችላል፣ energy እና attention እንደሰው ይለያያል!
አብዛኛው ሰው ህይወቱን የሚያሳልፈው እነዚህን limitations ሙሉ ለሙሉ ለማስወገድ ለመፍታት በመሞከር ነው። ብዙ ገንዘብ ቢኖረኝ፣ ተጨማሪ ሰዓት ባገኝ ኖሮ እያለ ነገሮችን ያራዝማል።
ግን የህይወት ትልቁ goal እነዚህን constraints ማጥፋት አይደለም።
እንደውም፣ ባላችሁ የተወሰነ ሰዓት፣ ባላችሁ አነስተኛ በጀት፣ እንዲሁም ባላችሁ ጉልበት እንዴት የተሻሉ እና ሊያስድጓችሁ የሚችሉ ውሳኔዎችን ወስናችሁ እንደምትችሉ መማር ነው።
ማንም ሞልቶለት አልጀመረም!!
10 ደቂቃ ስጡኝ..... ይሄን ዓመት ያለጸጸት ለማጠናቀቅ!
https://youtu.be/V0Eyh1C-pfY
🎥 የLive ፕሮግራማችን ያመለጣችሁ እና እስካሁን ሄደችሁ ካላያችሁት ብዙ ጊዜ የላችሁም!
የፕሮግራሙ ቪዲዮዎች በቅርቡ ከቻናሉ ላይ ይወርዳሉ። ከወረዱ በኋላ ይህን የተጋራነውን እውቀትና ልምድ ለማግኘት ይህ እድል አይኖራችሁም።
👉 ስለዚህ YouTube ላይ አሁኑኑ ገብታችሁ ቪዲዮዎቹን ማየት ጀምሩ።
እስኪወርዱ ድረስ አትጠብቁ። ሊያመልጣችሁ ይችላል። ⏳🔥
