ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ሕያው ቃል ➟ 📖

ሕያው ቃል ➟ 📖

前往频道在 Telegram

🕊️ ሕያው ቃል | Living Word 📖✨ "የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውና፥ የሚሠራም ነው..." (ዕብ 4፥12) ➢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ እውነቶችና ጥያቄዎች 🔍 ➩ መንፈስን የሚያድሱ ትምህርቶችና ጥቅሶች 💡 ➠ ሕይወትን የሚቀይሩ ምሳሌዎችና መልእክቶች 🌱 🎬 YouTube 👤 አስተያየትና ጥያቄ ለመላክ፦ @EDIWOLDE

显示更多
未指定国家未指定类别
335
订阅者
无数据24 小时
+167 天
+4630 天

正在加载数据

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+60
在1个频道中
九月 '26
+65
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+60
在3个频道中
Get PRO
七月 '260
在0个频道中
Get PRO
六月 '260
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+181
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+12
在7个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
30 十月0
29 十月0
28 十月+1
27 十月+1
26 十月+5
25 十月+1
24 十月+2
23 十月+7
22 十月+1
21 十月+1
20 十月0
19 十月+3
18 十月+2
17 十月+1
16 十月0
15 十月+2
14 十月+1
13 十月+4
12 十月0
11 十月+4
10 十月+1
09 十月0
08 十月0
07 十月0
06 十月+5
05 十月+3
04 十月+1
03 十月+4
02 十月+10
01 十月0
频道帖子
ልባቸው እንዲጸናና፥ በፍቅርም ተባብረው በማስተዋል ወደሚገኝበት ወደ መረዳት ባለ ጠግነት ሁሉ እንዲደርሱ የእግዚአብሔርንም ምሥጢር እርሱንም ክርስቶስን እንዲያውቁ እጋደላለሁ፤ የተሰወረ የጥበብና የእውቀት መዝገብ ሁሉ በእርሱ ነውና። (ቆላስይስ 2:2-3) Hallelujah 🙏🙏 SHARE | SHARE TELEGRAM ∞ TIKTOK ∞ FACEBOOK

2
ተስፋ ለመቁረጥ በቂ ምክንያት፡ ለመቀጠልም በቂ ምክንያት አለን። ነገሩ እንደየእይታችን ነው። እየታየን ያለው የሚታየው ሁሉ ሳይሆን አይኖቻችንን የተከልንበትን ነው። 📲 Join & Share                           👇👇👇👇                      @LIVINGWORD11                      @LIVINGWORD11
62
3
እሺ ጌታ ፍቀዱ ከሆነ በቅርቡ እንጀምራለን😊
63
4
⚡ Mᴜʟᴛɪᴘʟᴇ Rᴇᴀᴄᴛɪᴏɴs Wᴏʀᴋɪɴɢ Sᴍᴏᴏᴛʜʟʏ ʙʏ @PhxMultiReactionbot ✅ Yᴏᴜʀ Cʜᴀɴɴᴇʟ Eɴɢᴀɢᴇᴍᴇɴᴛ ɪs 100% Mᴀɪɴᴛᴀɪɴᴇᴅ ɪɴ Lᴀsᴛ 24 Hᴏᴜʀs.
10
5
⚡ Mᴜʟᴛɪᴘʟᴇ Rᴇᴀᴄᴛɪᴏɴs Wᴏʀᴋɪɴɢ Sᴍᴏᴏᴛʜʟʏ ʙʏ @PhxMultiReactionbot ✅ Yᴏᴜʀ Cʜᴀɴɴᴇʟ Eɴɢᴀɢᴇᴍᴇɴᴛ ɪs 100% Mᴀɪɴᴛᴀɪɴᴇᴅ ɪɴ Lᴀsᴛ 24 Hᴏᴜʀs.
36
6
⚡ Mᴜʟᴛɪᴘʟᴇ Rᴇᴀᴄᴛɪᴏɴs Wᴏʀᴋɪɴɢ Sᴍᴏᴏᴛʜʟʏ ʙʏ @PhxMultiReactionbot ✅ Yᴏᴜʀ Cʜᴀɴɴᴇʟ Eɴɢᴀɢᴇᴍᴇɴᴛ ɪs 100% Mᴀɪɴᴛᴀɪɴᴇᴅ ɪɴ Lᴀsᴛ 24 Hᴏᴜʀs.
8
7
ሀሳባችሁን በReact ሰይሆን በcomment አስቀምጡልኝ 👇👇
62
8
🤔 እኔ የምላችሁ እስት በዝህ ቻናል የመጽሐፍ ቅዱስ ጥያቄዎችን እየጠየኩ በትክክል ለሚመልሱ እና ለምያብረሩ አባላት ከነሱ መካከል እድለኛ የሆኑትን መርጬ የሞባይል ካርድ ሽልማት ብሰጥ ምን ይመስላችኋል? 🎁📱 📖✨ ዓላማው በመጽሐፍ ቅዱስ እውቀታችንን ማሳደግ፣ አብረን መማር እና በቃሉ መበርታት ነው። 🙏💚 👇 እስቲ የእናንተን አስተያየት ንገሩኝ! ✅ ይህ ሀሳብ ይስማማችኋል? 🎁 በዚህ የሽልማት ውድድር መሳተፍ ትፈልጋላችሁ? 💬 አስተያየታችሁን ከታች Comment ላይ አስቀምጡልኝ። 👇❤️
99
9
✍️በመሪና በተመሪ መካከል ፍርሃት ካለ አምባገነንነት እና ኩነኔ አለ ማለት ነው። ✍️በመካከላቸው ፍቅር ካለ ግን ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል። ➭ የአምባገነን መሪ ተከታዮች መሪያቸውን ፈሪ እና ከመሪያቸው ቁጣና ቅጣት ለመዳን ሲሉ - ያልሆኑትን "ሆነናል" - የማይወዱትን "እንወዳለን" - የማያውቁትን "እናውቃለን" - ሳይታመሙ "ታመናል" - ታመው "አልታመምንም" - ሳይደሰቱ "ተደስተናል" የሚሉ አሰመሳዮች ናቸው። ❗የሆኑትን ሳይሆን መሪያቸው እንዲሆኑለት የሚፈልገውን ነገር "ሆነናል" ብለው ይነግሩታል።❗ ➥ የአፍቃሪ መሪ ተከታዮች ግን በመሪያቸው ፊት ሁሉንም ነገር በድፍረት የሚያደርጉ የሚሞክሩም ጭምር ናቸው። ➥ የሆኑትን "ሆነናል" የሚሉ እና ሊሆኑ የሚፈልጉትን "ልንሆን ፈልገናል" የሚሉ እውነተኞች ናቸው። 📍አንተም በምትመራበት በየትኛውም ስፍራ አምባገነን ከሆንክ ተከታዮችህ ምናልባት - ወዳጅ የሚመስሉ ጠላቶች - የቆሙ የሚመስሉ ግን የወደቁ - ጤነኛ የሚመስሉ በሽተኞች - የተማሩ የሚመስሉ መሃይሞች ሊሆኑ ይችላሉ። “…ፍጹም ፍቅር ፍርሃትን አውጥቶ ይጥላል እንጂ በፍቅር ፍርሃት የለም፥ ፍርሃት ቅጣት አለውና፤ የሚፈራም ሰው ፍቅሩ ፍጹም አይደለም…”  1ኛ ዮሐ 4፥18        📲 Join & Share                           👇👇👇👇                      @LIVINGWORD11                      @LIVINGWORD11
531
10
እግዚአብሔርንም ሆነ ሰውን መውደድህ የሚጨምረው "መውደድ አለብህ!" ስለተባልክ ሳይሆን እግዚአብሔር ምን ያህል እንደወደደህ እየተረዳህ በሄድክ ልክ ነው። 📲 Join & Share                           👇👇👇👇                      @LIVINGWORD11                      @LIVINGWORD11
737
11
➠ ዝንብና ንብ ተገናኝተው እያወሩ በወሬያቸው መሃል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት ➥ " ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ? ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል፣ ይገድሉኛል። በሚጠጡት ነገር ውስጥ ከተገኘሁ ያንን መጠጥ ይደፉታል። በሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ደግሞ ያረፍኩበትን ቦታ ቆርሰው ይጥሉታል፤ ወይ ደግሞ ጭራሽ ምግቡንም አይበሉትም። ➪ አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም፤ እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል ደግሞም ደስ ይላቸዋል፤ በእርሻቸውም ቤት ሰርተው ያስቀምጡሻል ለምንድነው?" ስትል ዝንብ ለንብ ጥያቄዋን አቀረበች በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ ብላ መለሰች 👉 "…ውሎሽ የት ነው?" 📲 Join & Share                           👇👇👇👇                      @LIVINGWORD11                      @LIVINGWORD11
982
12
🙏 ሰው ቢተውህም እግዚአብሔር አይተውህም። ሁሉም በአንተ ላይ ተስፋ ቢቆርጥም እርሱ ግን አሁንም ይወድሃል። ❤️ አትፍራ፣ ተስፋም አትቁረጥ። ዛሬ የምታልፈው ፈተና የነገ ምስክርነትህ ሊሆን ይችላል። በእግዚአብሔር ታመን፣ ጸልይ፣ በእምነትም ቀጥል። 🙌 📖 «እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።» — ኢሳይያስ 41፥10 ❤️ ለሌሎችም ያጋሩ! 📲 Join & Share                👇👇👇👇 @LIVINGWORD11 @LIVINGWORD11
1 076
13
🎵 ነገዬ|Negeye Bereket Megersa #New #Amharic Gospel Song|2026 → Join🔥 @LIVINGWORD11 🎵 Audio (mp3) 📲 Join & Share                👇👇👇👇 https://t.me/LIVINGWORD11
675
14
ሙሉ መዝሙር ➥👇👇
116
15
የስጋቴን ተንኳ አስምጦ ውጦታል...🙌 📲 Join & Share 👇👇👇👇 https://t.me/LIVINGWORD11
የስጋቴን ተንኳ አስምጦ ውጦታል...🙌 📲 Join & Share                👇👇👇👇 https://t.me/LIVINGWORD11
681
16
ምሳሌ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³² አሁንም ልጆቼ ሆይ፥ ስሙኝ፤ መንገዴንም የሚጠብቁ ምስጉኖች ናቸው። ³³ ትምህርቴን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸል አትበሉትም። ³⁴ የሚሰማኝ ሰው ምስጉን ነው ዕለት ዕለት በቤቴ መግቢያ የሚተጋ፥ የደጄንም መድረክ የሚጠብቅ። ³⁵ እኔን ያገኘ ሕይወትን ያገኛልና፥ ከእግዚአብሔርም ሞገስን ያገኛልና። ³⁶ እኔን ያጣ ግን ራሱን ይጐዳል፤ የሚጠሉኝ ሁሉ ሞትን ይወድዳሉ።
223
17
没有文字...
216
18
📲 Join & Share 👇👇👇👇 https://t.me/LIVINGWORD11
📲 Join & Share        👇👇👇👇 https://t.me/LIVINGWORD11
252
19
💬 የእርስዎ ሃሳብ ለእኛ አስፈላጊ ነው! ውድ የሕያው ቃል ቤተሰቦች እንደዚህ ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርቶችና የመንፈሳዊ ጥያቄዎች ማብራሪያዎች በዚህ ቻናላችን ላይ ዘወትር እንዲለቀቁ ይፈልጋሉ? እባካችሁ ሃሳባቸውንና አስተያየታችሁን ከታች👇 ባለው Comment ማድረጊያ ላይ ያስቀምጡልን! 👇
235
20
📌 የትናንቱ መንፈሳዊ ጥያቄ ትክክለኛ መልስና ማብራሪያ 📌 ✨✅ ትክክለኛ መልስ፦ ➥ ሐዋርያው ጳውሎስ "በኤፌሶን 1፥17-19" ላይ የጥበብና የመገለጥ መንፈስ እንዲሰጣቸው ከጸለየ በኋላ አማኞች እንዲያውቋቸው የፈለጋቸው ሦስቱ ዋና ዋና እውነቶች፦ ➥ "የመጥራቱ ተስፋ" ምን እንደሆነ እንዲያውቁ ➥ በቅዱሳን ዘንድ ያለው "የርስቱ ባለጠግነት" ምን ያህል እንደሆነ እንዲረዱ ➥ በሚያምኑት ውስጥ የሚሠራው "የኃይሉ ታላቅነት" ምን ያህል እንደሆነ እንዲረዱ ነው። 💡 ማብራሪያ፦ ➭ ይህ ጥያቄ አማኞች በክርስቶስ ያላቸውን ማዕረግና ማንነት፣ የእግዚአብሔርን ታላቅ ጥሪ እንዲሁም በውስጣቸው የሚሠራውን የትንሣኤን የመንፈስ ቅዱስ ኃይል በመረዳት በልበ ሙሉነትና በጽናት እንዲመላለሱ የሚያስተምር ጥልቅ አዲስ ኪዳናዊ እውነት ነው። 🙌 ቃሉን አብረን ስለምንመረምር እግዚአብሔር ይባርከን! ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) ማድረጋችሁን አትርሱ። 🙏 📲 Join & Share 👇👇👇👇 https://t.me/LIVINGWORD11
258