ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ᴜᴍᴇʀ ELECTRONICS

ᴜᴍᴇʀ ELECTRONICS

前往频道在 Telegram

#YOUR_FIRST_CHOICE 💚💛❤ Admin 👤 @Umerahh

显示更多
未指定国家未指定类别
398
订阅者
无数据24 小时
+47 天
+1230 天
帖子存档
Vip ላይ Bein 5&6 ወይም 11054 ላይ ያሉት አልከፍትም ካላቹ Online Update አርጉ ሰርቨር 159 መሆን አለበት ከዛ ሁሉም ይከፍታሉ

😍😍 ፐፐፐ VIP 💥ምን አነሰ ምን ይጨመር 😁🔥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ
+6
😍😍 ፐፐፐ VIP 💥ምን አነሰ ምን ይጨመር 😁🔥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ

ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 4:00 አርሰናል ከ ሊል 4:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 4:00 ጋላታሳራይ ከ ባርሴሎና 4:00 ኢንተር ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ 4:00 ቫይኪንግ ከ ባ
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 4:00 አርሰናል ከ ሊል 4:00 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ማንችስተር ዩናይትድ 4:00 ጋላታሳራይ ከ ባርሴሎና 4:00 ኢንተር ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ 4:00 ቫይኪንግ ከ ባየር ሙኒክ 4:00 ቪያሪያል ከ ናፖሊ @tikvahethsport @kidusyoftahe

✅ ኦንላይን አለው 📱@Umerahh

💥💥VIP Nilesat 7w working💥💥 ሁሌም ነው ምነግራቹ Nilesat 7w ነው Stable 😂😂 ❗️❗️❗️❗️ 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን
+1
💥💥VIP Nilesat 7w working💥💥 ሁሌም ነው ምነግራቹ Nilesat 7w ነው Stable 😂😂 ❗️❗️❗️❗️ 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @samidish_info

ሀገሬ ቲቪ ዛሬ የሚያስተላልፈው ተጠባቂ ጨዋታ አስቶንቪላ ከብሬንትፎርድ የሚያደርጉትን ጨዋታ ነው ! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et
ሀገሬ ቲቪ ዛሬ የሚያስተላልፈው ተጠባቂ ጨዋታ አስቶንቪላ ከብሬንትፎርድ የሚያደርጉትን ጨዋታ ነው ! @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

“ብዙ ሲቆይ ይለመዳል” እንደሚባለው እውነትም ክለቦቻችን ከዓይናችን ርቀው ጨዋታ ሳይኖራቸው ሲቀር እየለመድነው መጣን፤ ነገሩ ትንሽ ገፋ ቢልማ ልንረሳቸው የምንችል እስኪመስል ድረስ ርቀውን ሰነበቱ……
“ብዙ ሲቆይ ይለመዳል” እንደሚባለው እውነትም ክለቦቻችን ከዓይናችን ርቀው ጨዋታ ሳይኖራቸው ሲቀር እየለመድነው መጣን፤ ነገሩ ትንሽ ገፋ ቢልማ ልንረሳቸው የምንችል እስኪመስል ድረስ ርቀውን ሰነበቱ…… ነገር ግን ሁሉም ባይሆን ከፊሉ እግር ኳሳዊ ልባችን ክለቦቹን ክፉኛ ናፍቆ ነበርና የናፍቆቱ ስንቅ በትላንትናው ዕለት አብቅቶ ታላላቆቹ የአውሮፓ ሊጎች በደመቀ ሁኔታ ተመልሰዋል። ይህ ያለፈው ዓለም አቀፍ የእረፍት ወቅት ስንቱን ክስተት አሳየን?! በአንድ በኩል ፖርቱጋላውያን በአሰልጣኛቸው ውሳኔ ምክንያት ንጉሣቸውን ክሪስቲያኖ ሮናልዶን ባልተገመተና ባላማረ መንገድ ሲሸኙት ተመለከትን፤ በተቃራኒው በሌላ በኩል ደግሞ አርጀንቲናውያን ያኔ ለወቀሱት ውድ ልጃቸው ሊዮኔል ሜሲ ካሳ ከፍለው፣ በታላቅ ፍቅርና በእንባ ሸኙት። እኛም በርካታ ጉዳቶች፣ እጅግ ብዙ ክስተቶችና አዳዲስ ታሪኮችን ያስመለከተንን ዓለም አቀፍ እረፍት ተሰናብተን፣ ትላንት ተጀምረው ዛሬና ነገ በሚቀጥሉት ተወዳጅ የሊግ ጨዋታዎች መልሰን ተገናኝተናል። ሊጎች ተመልሰው ዛሬ ቅዳሜ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታዎች ሲቀሉ ቀን 8:30 ላይ ጠንካራውና ሀያሉ አርሰናል በሊጉ መጠነኛ አቋም ላይ የሚገኘውን ሊድስ ዩናይትድን በኤምሬትስ ስታዲየም ያስተናግዳል። በመቀጠልም አመሻሽ 11:00 ላይ በርካታ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰዓት ድራማቸውን ያሳዩናል፤ አስቶንቪላ ከብሬንትፎርድ፣ ቼልሲ ከቦርንማውዝ፣ ኢፕስዊች ከፉልሃም እንዲሁም ሰንደርላንድ ከብራይተን ብርቱ ፍልሚያ የሚያደርጉ ሲሆን…… የዕለተ ቅዳሜ ትልቁ ማሳረጊያ ደግሞ ምሽት 1:30 ላይ በኦልድትራፎርድ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ የሚደረገው የማንችስተር ዩናይትድ እና የቶተንሃም ጨዋታ ነው። ወደ ስፔን ላሊጋ ስናመራ ደግሞ አትሌቲኮ ማድሪድ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ አላቬስን የሚገጥም ሲሆን፣ የስፔን እግር ኳስ ታላላቅ ተፎካካሪዎች ማድሪድና ባርሰሎና ግን በየሜዳዎቻቸው ጨዋታቸውን ያካሂዳሉ፤ ባርሰሎና ከሄታፌ ጋር ሲገናኝ ሪያል ማድሪድ ደግሞ በሳንቲያጎ በርናባው ቢጫዎቹ ሰርጓጅ መርከቦች ቪላሪያልን ያስተናግዳል። ይህ የእግር ኳስ ድግስ በጣሊያን ሴሪኤም ቀጥሎ ናፖሊ ከፍሮሲኖኔ ጋር ሲጫወት፣ ኢንተር ሚላን ደግሞ ፓርማን ይገጥማል። በጀርመን ቡንደስሊጋ ሀያሉ ባየርን ሙኒክ ከሜዳው ውጪ በመጓዝ ኦግስበርግን ሲገጥም፣ በፈረንሳይ ሊግ 1 ደግሞ ፒኤስጂ ላማንስን በፓርክ ዴስ ፕሪንስ ሜዳው ያስተናግዳል። @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

Story

💥የ GSEEK የሳምንቱ ፕሮግራም💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @sam
💥የ GSEEK የሳምንቱ ፕሮግራም💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @samidish_info

💥ተወዳጁ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲091126438
💥ተወዳጁ እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተመልሷል💥 😀የ SERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ከታች ባሉት ይላኩልን 100% ጋራንትድ 🟢 ኦንላይን ነን #samidish_info 📲0911264380 @samidish_info

📲0911264380 🟪ለማስሞላት @samidish_info
+1
📲0911264380 🟪ለማስሞላት @samidish_info

Repost from UMER
ሳምንት ብቻ ቀረን 😃 Are You Ready ?
ሳምንት ብቻ ቀረን 😃 Are You Ready ?

the OsN package: new frequency added to server 12170 V/H 30000 Exclusively on  version 159.

Hagere TV 👏👏👏
Hagere TV 👏👏👏

ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 10:00 በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል 10:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ሰንደርላንድ 10:00 ፍሮሲኔ ከ ኮሞ 11:15 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ 12:30 ፉልሀም ከ ማ
+1
ተጠባቂ የዛሬ መርሐ ግብሮች ! 10:00 በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል 10:00 ማንችስተር ሲቲ ከ ሰንደርላንድ 10:00 ፍሮሲኔ ከ ኮሞ 11:15 አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሪያል ማድሪድ 12:30 ፉልሀም ከ ማንችስተር ዩናይትድ 1:00 ጁቬንቱስ ከ አታላንታ 3:45 ኤሲ ሚላን ከ ሊቼ 3:45 ማርሴይ ከ ፒኤስጂ @tikvahethsport @kidusyoftahe

⚽️የ ቀዩ GSEEK ቻናል🌟 Schedule ✔️✔️✔️ 👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ ሸገር ዲሾችን ይጠቀሙ👍 ሸገር ዲሽ 1 👉 @Must08 ሸገር ዲሽ 2 👉 @Dragon7i ሸገር ዲሽ 3
⚽️የ ቀዩ GSEEK ቻናል🌟 Schedule ✔️✔️✔️ 👍በፍጥነት ለማስሞላት ለመስተናገድ      ሸገር ዲሾችን ይጠቀሙ👍 ሸገር ዲሽ 1  👉  @Must08 ሸገር ዲሽ 2  👉 @Dragon7i ሸገር  ዲሽ 3 👉 @Shegar30 Online ነኝ ✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ። በቀጥታ 🤳   +251912341710 ይደውሉ። 🔵https://t.me/ShegarDishMerja08

⚽️ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች 🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ቶተንሃም ከ አስቶን ቪላ 11:00 | ⚽️ብራይተን 🆚 አርሰናል🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 11:00 | ኤቨርተን ከ
⚽️ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች 🇬🇧 በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 08:30 | ቶተንሃም ከ አስቶን ቪላ 11:00 | ⚽️ብራይተን 🆚 አርሰናል🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿 11:00 | ኤቨርተን ከ ኢፕስዊች 11:00 | ኒውካስል ከ ሀል ሲቲ 01:30 | ኖቲንግሃም ፎረስት ከ ኮቨንትሪ 🇪🇸 በስፔን ላሊጋ 04:00 | ሴቪያ ከ ባርሴሎና 😂ሁሉንም ጨዋታዎች በቤቶ ከታች ባሉት ቻናሎች ይመልከቱ👇 🎦በቀጥታ GS€EK 1&2&3HD 🎦በቀጥታ 24H SPORት 1&2&3HD 🎦በቀጥታ ቢn 🎯(ቪIP) 🎦በቀጥታ ETVPRO IPTቪ ✅Online ነኝ ሰርቨር / IPTV /🥭ማንጎ COIN ማስሞላት ከፈለጉ ሁሉም👉 @Umerahh☑️ ጋር አለ ⚠️ከጨዋታ ሰዓት በፊት በጊዜ አሁኑኑ 👉 @Umerahh ☑️ ጋር በማስሞላት ጊዜዎን ይቆጥቡ!

Story