ch
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

前往频道在 Telegram

显示更多
未指定国家未指定类别
1 377
订阅者
-124 小时
+3337 天
+63630 天
帖子存档
🔖  ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

+1
ክፍል--5-- 📚 የኪታቡ ስም፦ ❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝ (የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) 🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ) ➡️ t.me/Sle_qelbachn1

ብቸኝነት ደስ ይላል። ከሰው መራቅ ጤና ነው በተደጋጋሚ አይቸዋለሁ።ጓደኛም ማብዛትም ጥሩ አይደለም። መገለል ትኩረት ለመሰብሰብ፣ አቅምን ለመሳደግ፣ ኢማንንም ለማደስ ያግዛል። አንዳንዴ ስራህ ላይ እና
ብቸኝነት ደስ ይላል። ከሰው መራቅ ጤና ነው በተደጋጋሚ አይቸዋለሁ።ጓደኛም ማብዛትም ጥሩ አይደለም። መገለል ትኩረት ለመሰብሰብ፣ አቅምን ለመሳደግ፣ ኢማንንም ለማደስ ያግዛል። አንዳንዴ ስራህ ላይ እና ዒባዳህ ላይ ብቻ ትኩረት ስታደርግ የምታሳካው ብዙ ነው። እናማ…ብቸኝነት ሲበዛ ከሰው መቀላቀል... ከሰው መቀላቀል ሲበዛ ብቸኝነትን መምረጥ፣ በጥሩ መንፈስ ለመቆየት አንዱ የኑሮ ስልት ነው። ሞክሩት¡

Repost from Dr. Seid Musa
🎙             [ سورة الكهف ]         القارئ / هيثم الدخين = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid

‏اللهُ أڪبر اللهُ أڪبر لا إلهَ إلا الله اللهُ أڪبر اللهُ أڪبر وللهِ الحمد اللهُ أڪبر ڪبيرًا، والحمدُ لله ڪثيرًا

​"إِنَّ طَرِيقَكِ وَإِنْ طَالَ، فَإِذَا كَانَتْ غَايَتُكِ سَامِيَةً، فَكُلُّ تَعَبِكِ فِي سَبِيلِ اللَّهِ عِبَادَةٌ. فَامْضِي، فَلَعَلَّ خُطُوَاتِكِ تَكُونُ نُورًا يُهْتَدَى بِهِ لِلْكَثِيرَاتِ." "መንገዱ ረጅም ቢሆንም፣ የቆምሽበት አላማ ከፍ ያለ ከሆነ ድካምሽ ሁሉ በአሏህ ዘንድ ዋጋ ያለው አምልኮ ነው። ቀጥይ፤ እርምጃሽ ለብዙዎች መነቃቃት ሊሆን ይችላል።" 🥀 ዑመር ኢብኑል ኸጣብ (ረዲየሏሁ አንሁ እንድህ ይላሉ): «لَيْسَ السُّقُوطُ فَشَلًا، إِنَّمَا الْفَشَلُ هُوَ أَنْ تَبْقَى حَيْثُ سَقَطْتَ.» መውደቅ ውድቀት አይደለም፤ ውድቀት ማለት ከወደቅሽበት ቦታ መቅረት ነው።

ፈጥኖ የሚመልስ ጀግና ይፈለጋል 🚁 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። 1ኛ ጥያቄ፦ ሐጅ ማድረግ በሕይወት ዘመን አንድ ጊዜ ብቻ ነው ግዴታ (ፈርድ) የሚሆነው ከዚያ በላይ ማድረግ ግን ትርፍ (ሱና) ኢባዳ ነው።

ይድረስ ለላጤዋ አላገባም ላልሽው መቶ ሲጠይቅሽ ፍቅርን ለገፋሽው ፍቅር የማይገዛው ልብ ተሰቶሽ ስንቱ እየጠየቀሽ አለፈ ትቶሽ ፊትሽ ተኮሳትሮ ሁሉን እየገፋ ስንቱን ሰው መለሰው ከልብ እያስከፋ ፍቅር
ይድረስ ለላጤዋ አላገባም ላልሽው መቶ ሲጠይቅሽ ፍቅርን ለገፋሽው ፍቅር የማይገዛው   ልብ ተሰቶሽ ስንቱ እየጠየቀሽ አለፈ ትቶሽ ፊትሽ ተኮሳትሮ ሁሉን እየገፋ ስንቱን ሰው መለሰው ከልብ እያስከፋ ፍቅር አይገባትም ሲባልልሽ ላንቺ እስንቱላይ ከፋሽ ምንም ሳሰለቺ ምን ሁና ነው ብለው ሳይጠይቅ አንድ ሰው እንደው ከሩቅ ሁኖ ገመተሽ ስንት ሰው ይድረስ ለላጤዋ ሀላሉን ለገፋች 👀 *ብላለች ገጣሚዋ እኔ አላልኩም🤞 የሀላልን ፍቅር ነው ደሞ ያለችው ሆሆ አታፍጥጡባት🙌*

اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ ዉድ እህት ወንድሞች እደት ናችሁ ጅዳ ያላችሁ እህቶች ወንድሞች ስራ ፈልጉ ብዙ እህቶች ስራ በማጣት እየተሰቃዩ ነው ከአላህ በታች ስበብ እንሁናቸዉ ስራ ከሰማችሁ በዚህ ከታች ባላዉ ዩዘር ኔም አናግሩኝ ባረከሏሁ ፊኩም @Riiche1

በነዚህ በተከበሩ ቀናቶች ደካማ እህታችሁን በመልካም ዱአ አስታዉሱኝ

‏•اللهُم يا مُقلب القلوب ثبت قلبـــي على دينك ‏•اللهُم لا تقبـــض روحــي إلا وأنت راضِ عـــني ‏•اللهُم أعني على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك ‏•اللهُم اغفر لــي ذنــوبي وكفر عنــي سيئـــاتي ‏•اللهُم اغفــر لي تقصيري واسرافي في أمـــري ‏•اللهُم إنــي ظلمــتُ نفســي اللهم اغفــر لــي •اللهم أصلح لي شأني كله وردني إليك رداً جميلاً

اللهم يا سامع النداء يا مجيب الدعاء اللهم يا حي يا قيوم برحمتك نستغيث أصلح لنا شأننا كله ولا تكلنا إلى أنفسنا طرفة عين اللهم دبر لنا فإنا لا نحسن التدبير اللهم هيئ لنا من أمرنا رشدًا اللهم عافيتك أوسع لنا يا كريم اللهم عافنا في قلوبنا وأبداننا وحياتنا اللهم يسر لنا معاشنا وسهل علينا حسابنا اللهم اكفنا بحلالك عن حرامك واغننا بفضلك اللهم أعنا على ذكرك وشكرك وحسن عبادتك اللهم بلغنا يوم عرفة واجعلنا فيه من المقبولين المعتقين اللهم بلغنا حج بيتك وأعنا على حسن عبادتك وتقبلنا يا رب اللهم اشرح صدورنا وتولَّ أمورنا اللهم ارزقنا حفظ القرآن واجعلنا من أهله وخاصته اللهم اجعل ألسنتنا عامرة بذكرك وقلوبنا عامرة بالإيمان بك اللهم اغفر لنا وارحمنا وعافنا واعف عنا اللهم اغفر لنا ذنوبنا وإسرافنا في أمرنا اللهم اغفر لنا ما أسررنا وما أعلنا وما أنت أعلم به منا اللهم استرنا فوق الأرض وتحت الأرض ويوم العرض عليك اللهم اهدنا واهدِ بنا واجعلنا سببًا لمن اهتدى اللهم أصلح لنا أخلاقنا واهدنا لأحسن الأخلاق اللهم فرج عن إخواننا المستضعفين في كل مكان

​🦋 የልብ ፍቅር...🦋 ​አንድን ሰው በየቀኑ ሳያዩት መውደድ፣ በትዝታው መኖር፣ በናፍቆቱ መጎብኘት... ትርጉሙ አንድ ነው! እውነተኛ ፍቅር በዓይን እይታ ሳይሆን፣ ከልብ ጥልቀት የሚመነጭ መሆኑን
​🦋 የልብ ፍቅር...🦋 ​አንድን ሰው በየቀኑ ሳያዩት መውደድ፣ በትዝታው መኖር፣ በናፍቆቱ መጎብኘት... ትርጉሙ አንድ ነው! እውነተኛ ፍቅር በዓይን እይታ ሳይሆን፣ ከልብ ጥልቀት የሚመነጭ መሆኑን ማሳያ ነው። 🌹 ​አላህ በአካል ባናያቸውም በልብ ያኖርናቸውንና ለአላህ ብለን የወደድናቸውን እህቶቻችንን በዱንያም በአኺራም ይጠብቅልን። አሚን! 🤲🌸 ​ https://t.me/+TdYgY4YKnSFlMDBk

▣ በነዚህ በዙል ሂጃህ አስር ቀናት የሚሰሩ 128 ቀላልና ተወዳጅ መልካም ስራዎች! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

*ሞት የሁላችንንም ቤት ተራ በተራ የሚያንኳኳ የማይቀር እንግዳ ነው። ሞት በመጣ ጊዜ  ወደ ተከተበልን ወደ መሞቻ ቦታችን በሆነ ምክንያት እዚያችዉ ቦታ እንሄዳለን ማንም አይቀርም* *كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ* *«ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡»*    *#⇛መቼና በምን ምክንያት* *እንደምን ሞት አናውቅምና ከወዲሁ ለአኼራችን ስንቃችን የሚሆን መልካም ስራን እናስቀድም እንስራ።* *اللهمَّ إنَّا نَسألكَ حُسنَ الخَاتمة، اللهمَّ ارزُقنا قبلَ* *المَوتِ تَوبةً وَعندَ المَوتِ شَهَادة وبَعدَ المَوتِ جنةً ونَعيماً🤲🤲🏻🤲🏻🤲🏻* በነዚህ በተከበሩ ቀናቶች ዉስጥ ሰደቃ ዚክር ፡ፆም የተለያዩ የኢባዳ አይነቶች በመፈጸም ላይ እንበራታ፡፡ https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

🔊     አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር     የረሳ የተዘናጋ ሁሉ አስታውሱ!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ………    ከምድር እስከ ሰማይ ያለው እስኪናወጥ ድረስ ድምፅ ከፍፍፍፍ አድርጎ ተክቢራ ማድረግ እጅግ በጣም እጅግ በጣም የተወደደ፤       ግን ደግሞ የተረሳ ሱና ነው!!   ተክቢራችሁ የሰማይ ከፍታ እስከ ሚደርስ ድረስ ተክቢራ አድርጉ። 🔊አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለሏህ አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ!!

​🌟 ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች! 🌟 ​የፓስፖርት ጉዳይ አሳስቦዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው በእጃችን ነው! ጥራት፣ ፍጥነት እና ታማኝነትን መመሪያችን አድርገን የፓስፖርት
​🌟 ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች! 🌟 ​የፓስፖርት ጉዳይ አሳስቦዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው በእጃችን ነው! ጥራት፣ ፍጥነት እና ታማኝነትን መመሪያችን አድርገን የፓስፖርት አገልግሎቶችን በቅልጥፍና እንሰጣለን። ✈️🌍 ​የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፡ 📝 ​⚠️ አዲስ ፓስፖርት፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ፓስፖርት ማውጣት ለሚፈልጉ። ​🔄 እድሳት (Renewal)፡ ጊዜው ያለፈበትን ፓስፖርት በፍጥነት ለማሳደስ። ​🔍 የጠፋብዎትን ለመተካት፡ ፓስፖርትዎ ቢጠፋብዎ ወይም ቢበላሽብዎ በአጭር ጊዜ እንተካለን። ​⚡ አስቸኳይ አገልግሎት፡ ለጉዞ የቸኮሉ ደንበኞችን ልዩ በሆነ ፍጥነት እናስተናግዳለን። ​አድራሻዎቻችን (በአቅራቢያዎ እንገኛለን!) 📍​በሚከተሉት ከተሞች በሙሉ አገልግሎታችንን ያገኛሉ፡ 🏙️ አዲስ አበባ 🏙️ ወልዲያ 🏙️ ባህር ዳር 🏙️ ደሴ ​ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ በቴሌግራም በዚህ አድራሻ! 📞 💬 @teslima_7000 💬 @teslima_7000 ​ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አገልግሎቱ ለመጀመር በቴሌግራም በኢሞ በነዚህ ስልኮች ያገኙናል፦ 📱 0970 24 42 85 📱 0968 96 78 88
​" ጥራት እና ታማኝነት መለያችን ነው ፈጥነው ያናግሩን ! ✅