🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
1 376
订阅者
+324 小时
+3607 天
+65030 天
帖子存档
🛍️ «ቲጃራህ ኦንላይን የገበያ ማዕከል» በሰላም መጡ! 🛍️
(Tijarah Online Shopping Center)
ታማኝነትን ከጥራት ጋር አጣጥመን፣ የሚፈልጉትን ማንኛውንም ዕቃ ባሉበት ሆነው በተጣጣመ ዋጋ የሚያገኙበት ታማኝ የኦንላይን ገበያዎ!
✨ እኛ ዘንድ የሚገኙ እቃዎች እና አገልግሎቶች፦
👗 ዘመናዊ አልባሳት — ለሴቶች፣ ለወንዶች እና ለልጆች
📱 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች — ስልኮች፣ የቤት ውስጥ ኤሌክትሮኒክስ እና መለዋወጫዎች
🛋️ አረቢያን መጅሊሶች — ለቤትዎ ውበት እና ምቾት የሚሆኑ
🍽️ የወጥ ቤት ዕቃዎች — ዘመናዊ እና ጥራት ያላቸው የኩሽና እቃዎች
🛏️ ምቹ የቤት ዕቃዎች — ጥራት ያላቸው ብርድልብሶች፣ ኮምፎርተሮች እና ፍራሾች
🛒 የቤት አስቤዛ — ትኩስ እና ጥራት ያላቸው የምግብ እቃዎች
📖 ኢስላማዊ መጻሕፍት — ቅዱስ ቁርአን እና የተለያዩ ጠቃሚ ኪታቦች
📍 አድራሻችን፦ ኮምቦልቻ
🚚 ማስታወሻ፦ በወሎ ውስጥ በማንኛውም ቦታ ባሉበት ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!
📞 ለማዘዝ እና ለበለጠ መረጃ፦
📱 ስልክ፦ 0912899894
💬 በቴሌግራም ለማዘዝ፦ @Abu_Meymuna_Al_Asseriy
👇 አሁኑኑ ግሩፓችንን ይቀላቀሉ፣ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩ!
🔗 የቴሌግራም ሊንክ፦ https://t.me/Tijarah_Online_shopping_center
«ቲጃራህ — የታማኝነት እና የጥራት መገለጫ!»
✨ አዲስ ብስራት ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ! ✨
በኢስላማዊ እውቀት ህይወትዎን ማሳመር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ «ኢብኑ ዐብባስ» Online መድረሳ በሩን ክፍት አድርጎ ይጠብቅዎታል።
📚 የምንጀምረው ትምህርት፦
«ኹዝ ዐቂደተክ» (كتاب خذ عقيدتك من الكتاب والسنة)
🎙 ትምህርቱ የሚሰጠዉ :-
በኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ኬሚሴ"
📌 ለመመዝገብና በቂ መረጃዎችን ለማግኘት፦
🔰 ለወንዶች፦ @Yufa4
🔰 ለሴቶች፦ @bint_Adem15
🔰 «እውቀትን መፈለግ በምእመናን ላይ ግዴታ ነው!»
የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ፤ ለወዳጅ ዘመድዎም ያጋሩት!
السلام عليكم ورحمة الله وبركاتة
ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም!
እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።
🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦
🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን
🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ
🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ
🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦
🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ
📌 ማሳሰቢያ፦
ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን።
📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦
https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664
የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር
መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል።
📝 ጥያቄ
ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
👆እራሳችሁን ፈትሹበት [ክፍል ❶❺]
⭕️ባይሆን ቪድዮ አቁሞ አስተንቶ መመለስ አይቻልም በሚሰጣችሁ ሰከንድ ብቻ
ስንት እዳመጣችሁ ከስር አስቀምጡልኝ ከተመቻችሁ ይቀጥላል...
➥ሌሎች ማጋራታችሁንም አትርሱ
https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
Repost from 📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድ እህቶች እና ወድሞች ጅዳ ስራ ፈልጉ እህቶች ስራ በማጣት እየተሰቃዩ ነው ከአላህ በታች ስበብ እንሁናቸዉ ፈልጉ
ስራ ካገኛችሁ በዚህ አናግሩን
@Riiche1
@Locked_10
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
ተቋርጦ የነበረው የቪድዮ ጥያቄያችን ዛሬ ተመልሷል።
እስከምንለቀው ድረስ ሊንኩን ለሌሎች ሸር በማድረግ አጋሩ።
ምናልባት ለአንድ ሰው ጥቅም ይሆን ይሆናል።
አንድ ሸር — አንድ መልካም ውጤት።
👉https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
➺መከራ ቢበዛብሽም አንች እጅ አትስጭ
➺ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ አትበይ
➺ ጀግና እንጅ ደከማ አትሁኝ
➺ደከማ ከሆንሽ ትወድቂአለሽ
➺ በአላህ ተስፋ አትቁረጭ
➺ለሱ ትክክልኛ አማኝ ብቻ ሁኝ
➺እጅሽን ወደላይ ዘርጊ የዉስጥሽን ያውቃል ያአርሹ በላቤት ➺በሱ የሚደበቅ ነገር የለም ም
➺ጠንከር በይ ዉዷ እህቴ
ስለ መውሊድ የተደረጉ በውድ እና በሱና ኡስታዞች ሙሓደራወች ስብሰብ በቀላሉ ለማገኘት👇👇👇👇👇👇
የተለያዩ መሳጭ ዳእዋወች ርዕሶቹ ከዚህ በታች ናቸው ርዕሱን አንዲ ብቻ በመካት ማዳመጥ ይችላሉ 48 አከባቢ ሙሓደራወች👉 መውሊድ ቢደአ ከመሆኑ ጋር ያሉት ጥፋቶች 👉 መውሊድ የሙስሊሞች አይደለም 👉 መውሊድ ድሮ እና ዘንድሮ 👉 ኢኽዋኖች እና መውሊድ 👉 መውሊድ አይፈቀድም 👉" ሽርክ እና መውሊድ 👉 ሙፍቲ እና መውሊድ 👉 ስለ መውሊድ 👉 መውሊድ መቼ ተጀመረ 👉 መውሊድ አክባሪዎች 👉 መውሊድ 👉 እደት ኡለማ ባለበት ሀገር 👉መውሊድ ተጠርቶ የቀረ 👉 መውሊድ ማን የጀመረው 👉 ሰይጣናዊ መውሊድ 👉 መውሊድ ይፈቀድንናል 👉 መውሊድ ቢደአ ነወ 👉 መውሊድ ሽርክ መጠራቀሚያ 👉 መውለድ ድበር ማለፍ ነወ 👉 መውሊድ እና ቋቅሜ 👉ቢደአ ነው መውሊድ 👉 መውሊድ ማክበር የጀመረው 👉አህባሽ እና መውሊድ 👉መውሊድ ጥሩ ቢደአ 👉መውሊድ የሆዳሞች ኮተት 👉 የመውሊድ ማምታቻ 👉 መውሊድ ለማክበር ከቁረአን 👉 አመድ አፋሽ መውሊድ 👉 ሐሰነ በና እና መውሊድ 👉 መውሊድ የኝ አይደለም 👉 መውሊድ አላማክበራችን 👉 መውሊድ ፊቂህ ላይ 👉ውደታ እና መውሊድ 👉 መውሊድ እና መንግሥት 👉 የአብሪቴ መውሊድ እና አደጋወቹ 👉በጎቹ እና መውሊድ 👉መውሊድ እና ኮሜቴ 👉 መውለድ እና የቃልቻ ሆድ 👉 ተሀጁድ እና መውሊድ 👉 መውሊድ አላከብርም 👉መውሊድ የሽርክ መናሀሪያ 👉 ነብዩ መቼ ተወለዱ 👉 መውሊድ የአህባሽ መብሊያ 👉 ሀሰነ በና እና መውሊድ 👉 ኢኽዋን መፍሲድ እና መውሊድ 👉 ከቀደምቶች እና መውሊድ
🎒 የአዲሱ የትምህርት ዘመን ምርጥ ስጦታ ለልጅዎ! 🎒
የልጆችዎን የትምህርት ጉዞ በደስታ እና በሙሉ ዝግጅት ያስጀምሩ! አቡ ማሒ (ከኮምቦልቻ) እናንተን ለማስደሰት ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች በተሸለ ዋጋ እና በታማኝነት አቅርቦልዎታል።
ለልጆችዎ፣ ለወንድሞችዎ እና ለእህቶችዎ የሚሆኑ ጥራት ያላቸውን የትምህርት ቁሳቁሶች በአንድ ቦታ ያግኙ! 🎒✏️
✨ የምናቀርባቸው የትምህርት ቁሳቁሶች፡
🎒 ቦርሳዎች – ለህፃናትና ለታላላቆች የሚሆኑ ውብና ጠንካራ ቦርሳዎች
🍱 የምግብ ዕቃዎች (Lunch boxes) – ምግባቸውን በንጽህና እና በፍሬሽነት የሚይዙ
💧 የውሃ ኮዳዎች – የተለያየ መጠን ያላቸውና የማያፈሱ
📓 ደብተሮች
✏️ ስክሪፕቶዎች፣ እርሳሶችና ሌሎች የጽሕፈት መሣሪያዎች
🚚 የማድረስ አገልግሎት (Delivery)፡
በአካል እናደርሳለን፡ ኮምቦልቻ፣ ደሴ፣ ገርባ፣ ባቲ፣ ሀርቡ፣ ኬሚሴ፣ ደሴ፣ ሀይቅ፣ ኩታበር
ወደ ክፍለ ሀገር➠በ ትራንስፖርት በፍጥነት እና በታማኝነት እንልካለን!
📞 አሁኑኑ ይዘዙን / ያግኙን፡
📱 ስልክ፡ 0912899894
💬 ቴሌግራም፡ @Abu_Meymuna_Al_Asseriy
✨ ከአቡ ማሒ ዘንድ- የትምህርት ቁሳቁስ ይዘዙ በታማኝነት ያሉበት ቦታ ያደርሳል፣ይልካል! ✨
ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል።
ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል።
ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አገርኛ ብሂል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ከፊሉ ልጅ የለኝም ብሎ ያለቅሳል። ሌላውን ልጁ ያስለቅሰዋል።
ከፊሉ እህት ወንድም የለኝም ብሎ ይከፋዋል። ሌላው በእህት በወንድሞቹ ውስጡ ቆስሏል።
ዱንያ አጃዒቧ አያልቅም። ግማሹ በመከራ፣ ሌላው በጥጋብ ያለቅሳል። "እናቱ የሞተችበትና፣ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል" በሚለው አገርኛ ብሂል ውስጥ ህመም አለ። መከራ ሁሉ አንድ አይደለም። ከባሰም በላይ ብዙ የባሰ እንዳለ በማስተዋል "አልሐምዱ ሊላህ" እንበል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
ተቋርጦ የነበረው የቪድዮ ጥያቄያችን ዛሬ ተመልሷል።
እስከምንለቀው ድረስ ሊንኩን ለሌሎች ሸር በማድረግ አጋሩ።
ምናልባት ለአንድ ሰው ጥቅም ይሆን ይሆናል።
አንድ ሸር — አንድ መልካም ውጤት።
https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
Repost from []سَكِينَةُ الْقُلُوبِ ሰኪነቱል-ቁሉብ[]
ተቋርጦ የነበረው የቪድዮ ጥያቄያችን ዛሬ ተመልሷል።
እስከምንለቀው ድረስ ሊንኩን ለሌሎች ሸር በማድረግ አጋሩ።
ምናልባት ለአንድ ሰው ጥቅም ይሆን ይሆናል።
አንድ ሸር — አንድ መልካም ውጤት።
https://t.me/+SpJHRe6JfQQ0NGI0
