🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
1 381
订阅者
+624 小时
+3437 天
+63530 天
帖子存档
Repost from የማርቤት አህለሱና ወልጀመአ የሰለፍዮች ቻናል
የጁሙአ ግብዣ
🎙ሱረቱል ካህፍ
سورة_الكهف
📚][]ሱረቱል ከህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው።
💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 سنن يوم الجمعة
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
🌺በሰለዋት በዚክርያውለን
ﷺ 🌹 .................🌹
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹
በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!
☪☪☪☪️
🦋 ተጋባዥ ኡስታዞች :-
1️⃣:-ሸይኽ- ኑር ፈለቅ ከመድና ዩኒቨርስቲ
2️⃣:-ኡስታዝ- አቡ ኢምራን
3️⃣:-ኡስታዝ ሙሀመድ አያሌው
4️⃣:-ኡስታዝ አቡ ረያን
5️⃣:-ኡስታዝ አቡል መአሊ
6️⃣:-ኡስታዝ አቡ ኡበይዳ
7️⃣:-ኡስታዝ አቡ አምር ኑርየ ጎቤ
8️⃣:-ኡስታዝ አቡ ነሚር
9️⃣:-ኡስታዝ አቡ ሻኪራ
1⃣2⃣:-ኡስታዝ አቡ ሂበቲላህ ሁሰይን
1⃣3⃣:-ኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሰኢድ
1⃣4⃣:-ኡስታዝ ሙሀመድ ሲራጅ
1⃣5⃣:-ኡስታዝ አቡ ረስላን
1⃣6⃣:-ዶክተር ሰኢድ (አቡል አባስ )
1⃣7⃣:-ወንድም አቡ ፋሩቅ ኑረድን
1⃣8⃣:-ወንድም አቡ አመቲ ረህማን ኡስማን
1⃣9⃣:-ወንድም አቡ ሙነወር ሙሀመድ ሲራጂ
2⃣0⃣:-ወንድም አቡ ረያን አብዲ ረህማን
2⃣1⃣:ኡስታዝ- አህመድ አማን
ቲለዋ :- 🔊🔊🔊
2⃣2⃣:ቃሪዕ- መሀመድ አህመድ ከአድስ አበባ
2⃣3⃣:ቃሪዕ- ጀማል ኡመር ከአድስ አበባ
2⃣4⃣:በ-'ወንድም አቡ ሀይደር
2⃣5⃣:-በ'ወንድም አቡ መርየም
2⃣6⃣:በ-'ወንድም ኢድሪስ አቡ የህያ
በተጨማሪ በሙሽራው የቲለዋ ግብዣ ይኖረናል
🔹 :- ፕርግራም መሪዎች🔹🔹🔹🔹
❶:- ኡስታዝ :-አቡ ሹራ አህመድ
❷ :-ወንድም አቡ ሁዘይፋ ሰኢድ ❸:በተጨማሪ- በሙሽራው የቁርኣን ግብዣ ይኖረናል።
ፕሮግራሙ የሚተላለፋው 📎
⬇⬇⬇⬇⬇⬇
https://t.me/Mf11q ✉️✉️
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መብሩክ የሀፍሷዬ ማሚ የኔዉብ 👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹
ማሻአላህ
ማሻአላህ
ማሻአላህ
Repost from 📌 قَنَاةُ النِّسَاءِ السَّلَفِيَّاتِ🎀
....➽በተለይ በስደት ላለነው ...✍️‼️
------------------------------
.... በዛሬዋ ቀን ብቻ ስንት አይነት ስሜት ተመላለሰባችሁ በዒዱ ቀን መዋል ካለባችሁ ሰዎች ጋር ሆናችኋል...⁉️
......ህይወት ተቃራኒ ነች ጀግኖቼ...
ዙሪያችሁን ስትመለከቱ ሁሉም ሰው የህይወቱን መንገድ ያገኘ ይመስላችኋል…
አንዱ ቢዝነስ ከፍቷል…፤
አንዱ ተጋብቷል…፤
ሌላው አለምን ይዞራል…፤
ሁሉም ደስተኛ፣
ውጤታማ፣ የተሳካላቸው ይመስሏችኋል አይደል…⁉️
እናንተ ግን እዛው ቆማችሁ ራሳችሁን “ገና ጊዜ አለኝ…” እደርስባቸዋለሁ ብለህ ለማሳመን ትሞክራለህ።
ግን ይህን አቆም ውስጣችሁ አይቀበልም… ውስጣችሁ አልፎባችኋል የሚል ጩሀት ያስተጋባል .....።
👉ወንድሞቼ…
👉እህትቼ... ችግሩ ከእናንተ አይደለህም።
🌷..ችግሩ ያለው ራሳችሁን ከሌሎች ጋር በማወዳደራችሁ የሚፈጠር #ተውሳክ ነው።
⭕️ሁሌም እንደምነግራችሁ‼️
....Social media ላይ የሚታየው ሙሉ ህይወት አይደለም…
➽#ሰዎች_የሚያሳዩዋችሁ ድሎቻቸውን....ስኬታቸውን ብቻ ነው…።
#እንባቸውን፣
#ውድቀታቸውን፣
#እዳቸውን፣
#ጭንቀታቸውን አያሳዋችሁም።
⭕️ለምሳሌ...‼️
➥በ❷❸ አመቱ ድርጅት የከፈተውን ወጣት ታያለህ…ከ➏ ወር በኋላ መክሰሩን ግን አታይም።
➥በ➋➎ አመቷ አለምን ስትዞር ታያታለሽ…
በእዳ እንደምትኖር ግን አታውቂም።
➥በ➋❼ አመታቸው በደማቅ ሰርግ የተጋቡትን ጥንዶች ታያላችሁ…
እርስ በእርስ ቀስ ብለው ያለ ጭቅጭቅ መነጋገር እንደማይችሉ ግን አታዩም።
🛑ወዳጄ…
አንተ ዘግይተህ አይደለህም።
ህይወት ውድድር አይደለችምና ነው።
➥20ዎቹና 30ዎቹ “ሁሉን ነገር መጨረሻ” ሳይሆን
ሁሉን ነገር የመጀመሪያ ፣
የመሞከሪያ ፣ የመውደቅ፣ የመነሳት ዘመን ናቸው።
20ዎቹን አልፈህ ....
👉በ30ዎቹ መጨረሻ ስራህን ልታገኝ ትችላለህ…
👉በ40ዎቹ ደሞ ራስህን ልታገኝ ራስህን ልታውቅ ትችላለህ…
👉በ50ዎቹ ፍቅር ውስጥ ልታገባ ትችላለህ…
.....እመነኝ አሏህ ሲፈቅድ እንጂ በእኛ በሰው ልጆች እቅድና ፕላን ምንም “ትክክለኛ የህይወት ሰዓት” የሚባል የለም።
ላንዱ ቀድሞ የተሳካለት ላንዱ በእስተርጅናው ሊሳካለት ይችላል።
.....ጀግናዬ ከተባረከኮ ....ማምሻም እድሜ ነው....የማታ እንጀራ ይስጠኝ የሚባለው
ፀሎት የሚፀለየው ለዚህ ነው።
ስለሆነም…‼️
➥ዛሬ ከሌሎች ህይወት ይልቅ የራስህን ጉዞ አክብር።
ቀስ ብለህ ብትሄድም እየተራመድክ ነው።
ውድቀትህ መጨረሻህ አይደለም…።
የዛሬ ውድቀትህ ለነገ ስኬትህ ምክንያት ነው።
✅ወላሒ አንተ የማትረባ ሰው አይደለህም…።
አንተ በሂደት ላይ ያለህ ጠንካራ ብርቱ ጀግና ሰው ነህ!!
ፈጣሪ ሀሳብህን በሙሉ ያሳካልህ፣አግኝቶ ከማጣት
ይሰውርህ...ብዬ ዱዐዕ አደርግልሀለሁ በዱዐዕ አንረሳሳ እሽ።
«መልካም ዒድ ለሁላችን ይሁንልን»
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በኢማራት የሚቀርበው የደዕዋ ፕሮግራም በዚህ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ ይሆናል፣ ኢንሻአላህ
-
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
ልባም ሴት ትናቷን ለትምህርት ዛሬዋን ለስራ ፣ነገዋን ለተስፋ፣ትጠቀማለች ፡፡
https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk
🌹በስደት ለሚገኙ፣ የናፍቆትና የብቸኝነት ስሜት ለሚፈታተናቸው ጀግና እህቶቻችን የኢድ መልዕክቴ🌹
👑 የኔ ጀግና... የፅናትና የፍቅር ተምሳሌት የሆንሽው ስደተኛዋ ሰለፊዮ እህቴ! 👑
ኢድ ሲመጣ የሀገር ሽታ፣ የእናት ምርቃት፣ የአባት እቅፍና የወንድም እህት ሳቅ ይበልጥ እንደሚናፍቅና ልብን እንደሚከብድ አውቃለሁ። አዎ... በሰው ሀገር ላይ በዓል እንደ በዓል ላይሰማሽ ይችላል። ሌሎች ቤተሰቦቻቸውን አቅፈው ሲደሰቱ፣ አንቺ በብቸኝነትና በናፍቆት ማዕበል መሀል ሆነሽ በስልክ ስክሪን ላይ በሚታይ ምስል ትዝታሽን ልታክሚ ትሞክሪ ይሆናል።
ግን ውድ እህቴ ሆይ... ለአፍታ ቆም ብለሽ እራስሽን ተመልከቺ!
አንቺ እኮ ተራ ስደተኛ አይደለሽም፤ አንቺ ለአገርሽ ኩራት፣ ለቤተሰብሽ የጀርባ አጥንት፣ ለቤተሰቦችሽ የደስታቸው ምንጭ ነሽ ለታናናሾችሽ የተስፋ ጮራ ነሽ። ዛሬ በሰው ሀገር የምታፈስሺው እያንዳንዱ የላብ ጠብታና በብቸኝነት የምታፈሽው እያንዳንዱ የናፍቆት እንባ አላህ ዘንድ ትልቅ
ዋጋ አለው። በዓላትን ከቤተሰብሽ ርቀሽ የምታሳልፊው እራስ ወዳድ ስለሆንሽ ሳይሆን፣ እነሱን ለማስደሰትና የነገ ሕይወታቸውን ብሩህ ለማድረግ ደስታቸው የተሟላ እንዲሆን ምንም እንዳይጎድልባች ራስሽን መስዋዕት ስላደረግሽ ነው።
የኔ ጀግና እህት ! ዛሬ ልብሽ በናፍቆት ቢደማም፣ ከዚህ በስተጀርባ ግን የሚያምርና ብሩህ የሆነ የአላህ ራህመት እንዳለ በፍጹም አትዘንጊ። ዛሬ አንቺ በሩቅ ሆነሽ የምትልኪው ስጦታ በቤተሰቦችሽ ውስጥ ትልቅ ደስታን እንደሚፈጥር ሁሉ፣ አላህም በስደት ሀገር ባለሽበት ቦታ ላይ ሰላሙንና በረካውን ያውርድልሽ።
ጀግናዬ ይሄም ቀን ያልፋል! ነገ በሀገርሽ፣ በገዛ ቤትሽ፣ ከወላጆችሽ ምርቃትና ከምትወጃቸው ሰዎች እቅፍ ጋር በደስታና በሳቅ የምታከብሪበት ጊዜ በእርግጥ ይመጣል። ያኔ የዛሬው ትግልሽ ለጣፋጭ ትዝታ ይበቃል። የዛሬው ድካምሽ ነገ
በሀገርሽ ላይ በኩራት እንድትቆሚ ያደርግሻል።
ጀግናዬ ዛሬ የደስታ ቀን ነው! የጌታሽ ስጦታ ነውና ራስሽን አታሳዝኚ። ፈገግ በይ፣ የኢድን ልብስሽን ልበሺ፣ ልብሽን በምስጋና ሙሊው። ከቻልሽ ከውድ ሰለፊይ እህቶችሽ ጋር ተገናኝተሽ ከነሱ ጋር አላህን በማያስቆጣ መልኩ ኢድን ደስተኛ ሁነሽ አሳልፊ አብሽሪ አላህ ደስተኛ ያድርግሽ ።አንቺ ኮ ለኛም ሆነ ለቤተሰቦችሽ እውነተኛ ልዕልትና የቁም ጀግና ነሽ!
🌹 ኢድ ሙባረክ! ውዷና ብርቱዋ ስደተኛዋ እህቴ!🌹
አላህ ዕድሜሽን በበረካ፣ በጤናና በደስታ ያርዝመው። የሚመጣው ዓመት በሀገርሽ፣ በናፈቅሽው ቅጥር ጊቢ ውስጥ ከቤተሰቦችሽ ጋር የምታከብሪው ያድርግሽ።
ከወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ሁሰይን
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
اَلسَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللّٰـهِ وَبَرَكاتُهُ
عيدكم مبارك واخواتي واخواني
ኢድ ሙባረክ በሀገር ላላችሁ፡
እድሁም በስደት ኢድ ሙባረክ ፡
አልኩኝ ባሴትና ናፍቆት የርሱ ፡
ፍቃድ ሁኖ የአላህ ችሎታ የኢድ
አል አድሃ በዓል መጣልን የአላህ
ስጦታ ይሄው ለዚህ አበቃን ፈቅዶ
የኛ ጌታ አልሀምዱሊላህ ኢድ ሙባረክ
በሀገር ያላችሁ በዚህ ታላቅ ወራት
ላልተለያያችሁ ኢድ ሙባረክ አልኩኝ
በስደት ላላችሁ በሀሳብ እና ናፍቆት
በሰው ቤት ላላችሁ ኢድ ሙባረክ
አልኩኝ በስደት ጎዳና አሁን በዚህ
ሰዓት መንገድ ከብዶባችሁ ሽቅበት
ቁልቁለቱ ለሚያባዝናችሁ እህት ወንድሞቸ
ኢድ ሙባረክ ሁሉም ነገር ያልፋል አብሺሩ
አይዟችሁ ሀሳባችሁ ይስመር እድል ይዉጣ
ላችሁ ቀጣዩን ዓመት በዓል በፍቅር በደስታ
ለሀገር ያብቃችሁ ፡፡
عيدكم مبارك علينا وعليكم تقبيل الله ومنا ومنكم صالح الأعمال جميع مسلم يامسلمت
እህታችሁ ኡሙ ሓቲም ስደተኛዋ
ኢላሒ...! ጭንቀቴ ለአንተ ቀላል ነው!
"የኔ አላህዬ... ለእኔ እንደ ተራራ የከበደኝና እንቅልፍ የነሳኝ ትልቁ ጭንቀቴ... በአንተ ዘንድ እጅግ በጣም ቀላልና በአንድ
ቃል 'ሁን' (ኩን) ሲባል የሚፈታ ነው። በልቤ የታመቀውን ምኞቴን ሁሉ አንተ ታውቀዋለህና፤ ካሰብኩት በላይ አድርገህ
ስጠኝ።
ወዳጆቼ...! አንዳንዴ ሕይወት ትከብደናለች። በትከሻችን ላይ ዓለምን የተሸከምን ያህል ይሰማናል። በሐሳብ ማዕበል እንዋጣለን፣ ሌሊቱ ይረዝምብናል፣ እንቅልፍ ከዓይናችን ይሸሻል። ያ የያዝነው ጭንቀት መውጫ የሌለው ተራራ ሆኖ ይታየናል። ነገር ግን...
አንድ ትልቅ እውነት እናስታውስ!
ያ ለእኛ እንደ ተራራ የከበደን ጉዳይ፣ ሰማያትና ምድርን ያለ አንዳች ድካም ለፈጠረው ጌታ እጅግ በጣም "ቀላል" ነው። እኛ በሰበቦችና በምክንያቶች ዓለም ውስጥ ስንባክን፣ እርሱ ግን በምክንያቶች ላይ የበላይ ነው።
አላህ (ሱበሀነሁ ወተዓላ) በቁርአኑ እንዲህ ይላል፦ "ነገሩን (ሊሆን) በሻ ጊዜ ትእዛዙ ለእርሱ 'ሁን' ማለት ብቻ ነው፤ ወዲያውም
ይሆናል።" (ያሲን 82)
አዎን! ያ አንተን ያስለቀሰህ፣ ያ አንቺን ተስፋ ያስቆረጠሽ ጉዳይ በአላህ ዘንድ በአንድ ቃል የሚፈታ "ቀላል" ነገር ነው።
ጌታችን ሰጪነቱ እንደ እኛ ስስት የለበትም። እኛ "ይህ ቢሆንልኝ" ብለን በጠበበ አእምሯችን ስንመኝ፣ እርሱ ግን
ካሰብነውና ከገመትነው በላይ አትረፍርፎ የመስጠት ችሎታና ቸርነት አለው።
በልብህ የታመቀውን ሚስጥር ያውቀዋል!
ለሰው መናገር የከበደህን፣ በቃላት መግለጽ ያቃተህን የልብህን ትርታና ምኞት እርሱ ያውቀዋል። ገና ሳይወጣ የታፈነውን እንባህን ያያል። ስለዚህ ለሰዎች ከማማረር ይልቅ፣ ጉዳዩን ወደ ባለቤቱ አቅርብ።
"ያ አላህ! አቅሜ ደክሟል፣ አንተ ግን ጠንካራ ነህ። እኔ መውጫውን አላውቅም፣ አንተ ግን መላሽ ነህ። ጭንቀቴን በአንተ ራህመት አቅልልልኝ፤ የልቤን መሻት ካሰብኩት በላይ አሳካልኝ" ብለህ ተማጸነው።
ያኔ ተራራው ሜዳ ሲሆን፣ እንቅልፍ የነሳህ ጭንቀት የሰላም እንቅልፍ ሲሆን ታየዋለህ።
አላህ ሆይ! የሁላችንንም የልብ መሻት በቸርነትህ ካሰብነው በላይ አድርገህ ስጠን!
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ የሱና ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
1ኛ ጥያቄ፦ የዒድ ሶላት እንደ ጁሙዓ ሶላት ሁሉ መጀመሪያ ኹጥባ (ምክር) ይደረግና ከዚያ በኋላ ነው 2 ረከዓ ሶላት የሚሰገደው።
اللهم إني استودعتك حياتي كلها خيرها وشرها، يارب اجعل أيامي القادمة رضا وسعادة وتوفيق منك، يا رب أخرجني من حولي إلى حولك، ومن عزمي إلى عزمك، ومن ضعفي إلى قوّتك، يارب اجعلني اسعد خلقك، وتولني فيمن توليت، ربي اشرح لي صدري ويسر لي أمري واحلل عقدة من لساني يفقهوا قولي
أوصيكم ونفسي بهذه الدعوات كل يـوم 💌
♡ اللهــم آتنا في الدنـــــيــا حـــسنـة وفي
الآخــــرة حــــسنـة وقـــنا عــذاب النــــار
♡ اللهــم اغفــــــر لي ذنبــــــي كله دِقّـهُ
وجِلّهُ وأولـــه وآخـــــره وعلانيتــــه وسـره
♡ اللهــــــم إنـــي أســــألك الهـــــــدى
و التـــــــقى و العفـــــــاف و الغنـــــــى
♡ اللهم إني أعوذ بك من جَهْد البلاء ودَرَك
الـشقاء وســوء القضـاء وشماتــة الأعــداء
