ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Ethio Goal Room ⚽️

Ethio Goal Room ⚽️

前往频道在 Telegram

⚽️ ፉትቦልን አትመልከት — ተረዳው 🧠 Tadesse Predicts 🔥 ዜና • ታሪክ • ተጫዋቾች 🎯 ኩዊዝ • ኮንቴስት • ግምት 📊 #analysis 👇 እዚህ የሚያስቡ ሰዎች ናቸው

显示更多
Buy Ad
964
订阅者
+1524 小时
+507 天
+8730 天
帖子存档
ዳኒ ዌልቤክ የህክምና ምርመራውን ካደረገ በኋላ ለቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ወደ ሆንግ ኮንግ በማምራት ቼልሲን ይቀላቀላል 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ዳኒ ዌልቤክ የህክምና ምርመራውን ካደረገ በኋላ ለቅድመ ውድድር ዘመን ዝግጅት ወደ ሆንግ ኮንግ በማምራት ቼልሲን ይቀላቀላል 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🔴 Sean Dyche: ማሰልጠን የምፈልገው ክለብ ? አዎ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ነው። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🔴 Sean Dyche: ማሰልጠን የምፈልገው ክለብ ? አዎ፣ ማንቸስተር ዩናይትድ ነው። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ኔይማር ከብሄራዊ ቡድን በይፋ ራሱን አግልሏል!👋 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ኔይማር ከብሄራዊ ቡድን በይፋ ራሱን አግልሏል!👋 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

✅ ከአንድ ወር በኋላ ወደ ናፈቀን የሻምፒዮንስ ሊግ ምሽት የምንመለስበት ድልድል ይወጣል 😍🤩 ወደ ቦታው ወደ ቻምፒየንስ ሊግ የተመለሰው ክለባችን በቋት(Pot)2 እንደተቀመጠ እየተነገረ ይገኛል !
+1
✅ ከአንድ ወር በኋላ ወደ ናፈቀን የሻምፒዮንስ ሊግ ምሽት የምንመለስበት ድልድል ይወጣል 😍🤩 ወደ ቦታው ወደ ቻምፒየንስ ሊግ የተመለሰው ክለባችን በቋት(Pot)2 እንደተቀመጠ እየተነገረ ይገኛል !! በመሆኑም በቋት(Pot)1 ካሉ ቲሞች ውስጥ ከሁለቱ ጋ ሊገናኝ እንደሚችል ታውቋል! ቋት(Pot)1 ውስጥ ያሉ ቲሞች...👇 🇪🇸 Barcelona 🇪🇸 Real Madrid 🇪🇸 Atletico Madrid 🇩🇪Bayern Munich 🇫🇷 Paris Saint-Germain 🇮🇹 Inter Milan ክለባችን ከላይ ከተጠቀሱት ከ6ቱ ቲሞች ውስጥ ከሁለቱ ጋ በምድብ የሚገናኝ ይሆናል!✌️ የምድብ ድልድሉ ልክ የዛሬ ወር August 27 ይወጣል!😍😍 ✍ ለምን ተመለሳቹ ነው እንዴ ድልድሉ 😂😂 ✍ ለማንኛውም ማንንም ነው የምንሰማው 💪

ፊሊፔ ጆርገንሰን ቼልሲን በመልቀቅ ስትራትስቦሮውን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በሁለቱ አካላት መካከል ስምምነት የተደረሰ ሲሆን የደመዎዝ ጉዳይም የንግግሩ አንድ አካል ነው። ጆርገንሰን የቼልሲን የልም
ፊሊፔ ጆርገንሰን ቼልሲን በመልቀቅ ስትራትስቦሮውን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል። በሁለቱ አካላት መካከል ስምምነት የተደረሰ ሲሆን የደመዎዝ ጉዳይም የንግግሩ አንድ አካል ነው። ጆርገንሰን የቼልሲን የልምምድ ማዕከል የለቀቀ ሲሆን በቅርቡ ስትራትስቦሮውን ይቀላቀላል ተብሎ ይጠበቃል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨ሪያል ማድሪድ እና አርቢ ላይፕዚግ ስለ ያን ዲዮማንዴ ዝውውር እስካሁን ስምምነት ላይ አልደረሱም። በውይይት ላይ ቢሆኑም የዝውውሩ ስምምነት ገና አልተጠናቀቀም። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭ
🚨ሪያል ማድሪድ እና አርቢ ላይፕዚግ ስለ ያን ዲዮማንዴ ዝውውር እስካሁን ስምምነት ላይ አልደረሱም። በውይይት ላይ ቢሆኑም የዝውውሩ ስምምነት ገና አልተጠናቀቀም። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የሞርጋን ሮጀርስ በቁጥራዊ ስሌቶች መሠረት የተጫዋቹ ባህሪያት፡ ✅ ጥንካሬዎች፡ 🟢 ቁልፍ የሆኑ ኳሶች ለቡድን አጋሮቹ ማቀበል ❌ ድክመቶች፡ 🔴ኳሱን ይዞ ማቆየት 🔴 የአየር
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የሞርጋን ሮጀርስ በቁጥራዊ ስሌቶች መሠረት የተጫዋቹ ባህሪያት፡ ✅ ጥንካሬዎች፡ 🟢 ቁልፍ የሆኑ ኳሶች ለቡድን አጋሮቹ ማቀበል ❌ ድክመቶች፡ 🔴ኳሱን ይዞ ማቆየት 🔴 የአየር ላይ ፍልሚያውችን አለማሸነፍ 🔴 ኳሶችን ማቀበል 🔴 ኳሶችን ማሻማት 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨 የቦርንማውዝ አጥቂ ጁኒየር ክሩፒ ለባርሴሎና መፈረም ይፈልጋል። የተጫዋቹ ህልሙ ባርሴሎና ነው። ወደ ባርሴሎና ቢዘዋወር በጣም እንደሚደሰት ተናግሯል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦ
🚨 የቦርንማውዝ አጥቂ ጁኒየር ክሩፒ ለባርሴሎና መፈረም ይፈልጋል። የተጫዋቹ ህልሙ ባርሴሎና ነው። ወደ ባርሴሎና ቢዘዋወር በጣም እንደሚደሰት ተናግሯል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🌎 የፕሪ ሲዝን ጨዋታ ! ⏰ እረፍት ቼልሲ 2-2 Ws ዎንደርስ 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🌎 የፕሪ ሲዝን ጨዋታ ! ⏰ እረፍት ቼልሲ 2-2 Ws ዎንደርስ 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ማሬስካ ስለ ማን ሲቲ 115 ክሶች፦ '''እስካሁን ምንም አልተፈጠረም...ወደፊትም ምንም ይፈጠራል ብየ አልጨነቅም።'' 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ማሬስካ ስለ ማን ሲቲ 115 ክሶች፦ '''እስካሁን ምንም አልተፈጠረም...ወደፊትም ምንም ይፈጠራል ብየ አልጨነቅም።'' 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

✅ ማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂውን ኪት ማርጌትሰንን በይፋ አስፈርሟል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
✅ ማንቸስተር ዩናይትድ ግብ ጠባቂውን ኪት ማርጌትሰንን በይፋ አስፈርሟል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

🚨የያን ዲዮማንዴ እና የቪኒሲየስ ጁኒየር የወደፊት ዕጣ ፈንታ አይገናኝም። ሪያል ማድሪድ ሁለቱንም ይፈልጋል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
🚨የያን ዲዮማንዴ እና የቪኒሲየስ ጁኒየር የወደፊት ዕጣ ፈንታ አይገናኝም። ሪያል ማድሪድ ሁለቱንም ይፈልጋል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ባለፈው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ጊዜ ኳስ የተነጠቁ ተጨዋቾች ፡- 🟢 656 - ኤሊዮት አንደርሰን ⚪️ 647 - ፔድሮ ፖሮ ⚪️ 619 - ሞርጋን ሮጀርስ ⚪️ 600 - ማርኮስ ሴኔሲ ⚪️
ባለፈው የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ ብዙ ጊዜ ኳስ የተነጠቁ ተጨዋቾች ፡- 🟢 656 - ኤሊዮት አንደርሰን ⚪️ 647 - ፔድሮ ፖሮ ⚪️ 619 - ሞርጋን ሮጀርስ ⚪️ 600 - ማርኮስ ሴኔሲ ⚪️ 594 - ብሩኖ ፈርናንዴዝ 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ሰበር ሪያል ማድሪድ ለዲዮማንዴ ያቀረበው €120 ሚልየን ዩሮ ሁለተኛ ጥያቄ በሌፕዚሽ ውድቅ ተደርጓል። ግን ስምምነት በቅርቡ ይጠበቃል David Ornstein 🥇 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭ
ሰበር ሪያል ማድሪድ ለዲዮማንዴ ያቀረበው €120 ሚልየን ዩሮ ሁለተኛ ጥያቄ በሌፕዚሽ ውድቅ ተደርጓል። ግን ስምምነት በቅርቡ ይጠበቃል David Ornstein 🥇 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

ከ1 ሳምንት በፊት በዚች ሰአት ነበር ስፔን የ2026ቱን አለም ዋንጫ ያሸነፈችዉ::🇪🇸🏆 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
ከ1 ሳምንት በፊት በዚች ሰአት ነበር ስፔን የ2026ቱን አለም ዋንጫ ያሸነፈችዉ::🇪🇸🏆 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰

በ2026 ቱ አለም ዋንጫ 308 ግቦች የተቆጠሩ ሲሆን ይህም በአለም ዋንጫ ታሪክ ብዙ ግብ የገባበት ሆኖ እንዲያልፍ አድርጓል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰
በ2026 ቱ አለም ዋንጫ 308 ግቦች የተቆጠሩ ሲሆን ይህም በአለም ዋንጫ ታሪክ ብዙ ግብ የገባበት ሆኖ እንዲያልፍ አድርጓል። 👉ይመዝገቡ እና በመጀመሪያ ተቀማጭዎ ላይ ቦነስ ያግኙ! 💰