✍የራያ እና አካባቢው የሰለፍዮች ቻናል
前往频道在 Telegram
ዋና አላማችን ትክክለኛውን ኢስላማዊ አስተምህሮት 👉 ከቁርዓን እና ከሐዲሥ፣ [በሰለፎች አረዳድ]፣ 👉 ከታማኝ የሱና ዑለማዎች፣ኡስታዞች፣ዳዒዎች፣ወንድሞች ፣ የተለያዩ ጠቃሚ መረጃዎች፣ ምክሮች፣ሙሀደራዎች ፣ 👉ማህበረሰባችንን የሚመለከቱ ጥቆማዎች እና ወቅታዊ መረጃዎችን በአማርኛ ቋንቋ የምናደርስበት የመረጃ አውታር ነው። https://t.me/Rayaselefi
显示更多未指定国家未指定类别
195
订阅者
无数据24 小时
-37 天
-730 天
帖子存档
"ኡስታዝ ማሕሙድ ሻኪር ለነሱ (እሳቸው ዘንድ ሊማሩ ለሚመጡ ኢኽዋኖች) እንዲህ ይሏቸው ነበር:– ወደዚህ ክፍል ከመግባታችሁ በፊት ጭንቅላታችሁ ውስጥ ያለውን አስተሳሰብ ከጫማችሁ ጋር ውጭ አውልቁ። … ከሐሰን አልበና፞ የያዛችኋቸውን ጭንቅላታችሁ ውስጥ ያሉ አስተሳሰቦች ከጫማችሁ ጋር እክፍሉ በር ላይ አውልቁ።"
[አታ፞ሪኹ ሲ፞ሪይ፣ ዐሊይ ዐሽማዊ: 125]
=
IbnuMunewor
"ከናንተ ውስጥ ‘ውሻው ባይኖር ዛሬ ሌሊት ተዘርፈን ነበር’ በማለት በውሻው የሚያጋራ አለ።"
ኢብኑ ዐባስ ረዲየላ፞ሁ ዐንሁ።
[ፈትሑል ባሪ: 1/147]
☞ተውሒድን አጥብቀህ ካልያዝክ፣ አላህን ብቻ ካልፈራህ ...
⇛የሌሊት ወፍን ትፈራለህ፣
⇛በቁራ ጩኸት ትደነግጣለህ፣
⇛ በጥቁር ድመት መንገድ ትቀይራለህ፣
⇛በታሰረ ፌስታል ትበረግጋለህ፣
⇛በጠንቋይ ትንቢት ሰላም ታጣለህ፣
⇛በመጥፎ ህልም ስትቃዥ ታድራለህ፣
t.me/AbuSufiyan_Albenan
"ከአህሉ ሱና ጋር መጓዝና መቀማመጥ ለአላህ ምስጋና ይገባውና ለበርካታ (መንፈሳዊ)በሽታዎች ፈወስ ሆኖ ይቆጠራል።"
ሸይኽ ሙቅቢል ረሒመሁሏህ
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
“በሚጠቅምህ ነገር ላይ ጉጉት ይኑርህ። በአላህ ታገዝ። አትስነፍ። አንዳች ነገር ባጋጠመህ ጊዜ ይህን ይህን ነገር ባደርግ ኖሮ ይሄ ነገር አይከሰትም ነበር አትበል። ነገር ግን ‘አላህ የወሰነው ሆነ። እሱም የፈለገውን ነገር ያደርጋል’ በል። ‘እንዲህ ባደርግ ኖሮ’ የምትለው ነገር የሸይጧንን ስራ ትከፍታለች።”
(ሙስሊም)
ደርስ
~
• ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
• ክፍል:- 1️⃣
• የሚሰጥበት ቦታ:- አሸዋ ሜዳ፣ ጉቱ ሪል እስቴት፣ መስጂደል ዋሊደይን
• የሚሰጥበት ጊዜ፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻ
• የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf:- https://t.me/IbnuMunewor/9250
• ቦታው ላይ መገኘት ለማትችሉ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ይተላለፋል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
"ለምንድን ነው ግን አብዛኞቹ ደጋፊዎችህ የዐረብ ሃገር ሴቶች የሆኑት?" ብሎኛል አንዱ። እንዲህ አይነት አተላቸውን ለመድፋት ነው ሃሳብ እንዳንሰጥ ኮመንት ቦክስ ዘጋህብን የሚሉት።
ያው የዐረብ ሃገር ሴቶችን የንቀት መግለጫ አድርጎ በማሰቡ ነው በነሱ ዝቅ ሊያደርገኝ የሞከረው።።
1. የምትላቸው የዐረብ ሃገር ሴቶች እንደ ኹመይኒ ሙሽሪኮች አይደሉም። እንደ ራፊዷ ሺዐዎች ሶሐባ የሚሳደቡ አይደሉም። ነጭ ላብ አፍስሰው ራሳቸውን የሰው እጅ ከማየት፣ ቤተሰባቸውን ከችግር ለማውጣት የሚጥሩ የታታሪነት ተምሳሌቶች ናቸው።
2. የዐረብ ሃገር ሴቶች ለዐረብ ሃገራት ወግነው ከሆነ፣ የሶሐባ ጠላቶችን ከምትደግፈው ካንተ ይሻላሉ። ደግሞም ባገር በቀያቸው ያጡትን እንጀራ ያገኙት በዐረብ ሃገራት እንጂ በመጁሳዊው የኢራን ስርአት አይደለም። እናንተ እንደምትሉት የዐረብ ሃገራት ሙስሊሞች ባይሆኑ እንኳ የሚኖሩበትን፣ የሚሰሩበትን ሃገር መደገፍ ኢራንን ከመደገፍ የከፋ አይደለም።
3. ለመዋጮው፣ ለድጋፉ የዐረብ ሃገር ሴቶችን አንፈልግም የሚሉ ይመስል ማንም እየተነሳ የእሱን ቆ - ሻሻ አመለካከት አልደግፍም ሲሉት "የዐረብ ሃገር ሴቶች" እያለ ለማንቋሸሽ ይነሳል። ደግሞ ስንትና ስንት የዐረብ ሃገር ሴቶች ጡረተኛ ወንድ ባለበት ሃገር ውስጥ የሚኖር ሰው እንዲህ አይነት የከ -ረፋ ንግግር ሲናገር ይገርማል።
* የዐረብ ሀገር ሴቶች ወንድ የማይችለውን ከባድ ሃላፊነት የተሸከሙ፣ ደምና አጥንት እየገበሩ ያሉ የፅናት ምልክቶች ናቸው። ይልቁንም አናታቸው ላይ ወጥቶ እየተፀዳዳ ያለው የጫት ትል ነው የድን ^ቁርና፣ የስንፍና፣ የክፋት ምልክት ሆኖ፣ ማሸማቀቂያ ተደርጎ ሊገለፅ የሚገባው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🔃 አዲስ ሙሓደራ
➖➖➖➖➖➖
✅ ርዕስ፦ ኢማናችንን የሚያጠነክሩ ነገሮች!
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
በህይወት አለሁ። ቤተሰቦቼ፣ ራያ ቆቦ ናቸው፣አገናኙኝ!
ስሜ አለሙ አራርሳ ይባላል። አሁን ያለሁት ሳኡዲ አረቢያ ነው። ሳኡዲ ከመጣሁ 8 ወር አድርጊያለሁ እና ብዙ ችግር ፣ ስቃይ እና መከራ አሳልፌያለሁ ።
ደምበር ላይ በጥይት እግሬን ተመትቼ ነበር እና ቤተሰቦቼን ማግኘት ፈልጌ ነገር ግን በጭንቅላቴ ምንም ስልክ ቁጥር ማስታወስ አልቻልኩም።
እባካችሁ ከቤተሰቦቼ ጋር አገናኙኝ የቤተሰቦቼ ስም፦
1. ዘገየ አበበ(ቆቦ ከተማ) ልዩ ቦታ አጅፕ ማደያ ፊት ለፊት
አበራሽ ኃይሉ(ቆቦ ከተማ) ልዩ ሰፈር ቀበሌ አዲስ አምባ
ኪሮስ ለገሰ(ቆቦ ከተማ) ቀበሌ አዲስ አምባ 1ኛ ደረጃ ትምሀርት ቤትአከባቢ
ስልክ ቁጥር 05 37 85 23 35 አለሙ አራርሳ በዚህ ስልክ ደውሉለት የወንድማችሁ ቁጥር ነው።
#ሼር በማድረግ ለብዙሃን እንዲደረስ በማድረግ እናግዘው በተለይ የቆቦ እና አካባቢው ልጆች የተለመደውን ቀና ትብብራችሁን ይፈልጋል 🙏
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ኪታብ በተስሚዕ መቅራት ለምትፈልጉ የሱና እህቶች በሙሉ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል እንኳን ደስ አላችሁ !!! እያልኩ የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች ስገልፅላችሁ የዓቂዳህ ፣ የፊቂህ ፣ የሲራ እና ከሎغا የሶርፍ ናቸው
🔰 ከዓቂዳህ ኪታቦች 🔰
➡️ ኡሱሉ ሰላሳህ
➡️ ቀዋዒዱል አርበዓህ
➡️ ኹዝ ዓቂደተክ
➡️ ፊርቀቱ ናጂያህ
➡️ ኪታቡ ተውሒድ
🔰 ከፊቂህ ኪታቦች 🔰
➡️ አርባዒን ሐዲስ
➡️ ረውዶቱ አል ባዲኢን
➡️ ሹሩጡ አሶላህ
➡️ ሰፊነቱ ነጃህ
➡️ ሰፊነቱ ሶላህ
➡️ ሙኽተሶሩ ሶغር
➡️ ሹጃዓ
➡️ ባፈضል
🔰 ከሲራ ኪታቦች 🔰
➡️ ኹላሶቱ ኑሪል የቂን
➡️ ኡርጂዘቱል መዒያህ
♻️ ማሳሰቢያ ♻️
ትምህርት ቤታችን ማስተናገድ የሚችለው የተማሪ ብዛት እስከ 30 ተማሪዎች ብቻ ነው ምክንያቱም በድምጫ ስለሆነ የሚሰጠው አቅማችን እስከዚህ ብቻ ነው ስለዚህ ሳይሞላባችሁ ፈጥናችሁ ለመመዝገብ ሞክሩ
🔹የትምህርት ቤቱ ሕግ እና ደንብ 🔹
1, ወደ ት/ት ቤቱ ሲመጡ ትምህርቱን ከልብ ፈልገው መሆን አለበት
2, ሰዓት ማክበር
3, ትምህርቱ ሲሰጥ በጥሞና መከታተል
4, የቤት ስራውን በደንብ ሙራጂዓ አድርጎ መገኘት
5, መምህር ማህበር
6, እርስ በርስ መዋደድ መከባበር
7, በጥቃቅን ምክንያት አለመቅረት አሳሳቢ ጉዳይ ከገጠማችሁ አስፈቅዳችሁ መቅረት
8, ያለ ፍቃድ ከ3 ቀን በላይ የቀረ ከትምህርት ቤቱ ይባረራሉ
9, የትምህርት ቤቱን ሕግ ደንብ አለመጣስ
🔹 ትምህርቱ የሚሰጠው ከመغሪብ ጀምሮ ኢንሻ አሏህ
🔹ባይበዛም ለሸበካ የታሰበች ትንሽየ ክፍያ አለው 25 ሪያል ብቻ ነው
ከላይ በሰፈረው የተስማማ ለትምህርት ፍላጎት ያለው ሰው ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ እንዳያልፋችሁ
➡️ ማሳሰቢያ ትምህርቱ ለሴቶች ብቻ ነው !!!
ትምህርቱ የሚሰጠው በወንድም ጀማል አሕመድ አቡ ሳዳት ነው
ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን ↓↓↓
@abu_sadat_jemal
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ኪታብ በተስሚዕ መቅራት ለምትፈልጉ የሱና እህቶች በሙሉ ብስራት ይዘን ብቅ ብለናል እንኳን ደስ አላችሁ !!! እያልኩ የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች ስገልፅላችሁ የዓቂዳህ ፣ የፊቂህ ፣ የሲራ እና ከሎغا የሶርፍ ናቸው
🔰 ከዓቂዳህ ኪታቦች 🔰
➡️ ኡሱሉ ሰላሳህ
➡️ ቀዋዒዱል አርበዓህ
➡️ ኹዝ ዓቂደተክ
➡️ ፊርቀቱ ናጂያህ
➡️ ኪታቡ ተውሒድ
🔰 ከፊቂህ ኪታቦች 🔰
➡️ አርባዒን ሐዲስ
➡️ ረውዶቱ አል ባዲኢን
➡️ ሹሩጡ አሶላህ
➡️ ሰፊነቱ ነጃህ
➡️ ሰፊነቱ ሶላህ
➡️ ሙኽተሶሩ ሶغር
➡️ ሹጃዓ
➡️ ባፈضል
🔰 ከሲራ ኪታቦች 🔰
➡️ ኹላሶቱ ኑሪል የቂን
➡️ ኡርጂዘቱል መዒያህ
♻️ ማሳሰቢያ ♻️
ትምህርት ቤታችን ማስተናገድ የሚችለው የተማሪ ብዛት እስከ 30 ተማሪዎች ብቻ ነው ምክንያቱም በድምጫ ስለሆነ የሚሰጠው አቅማችን እስከዚህ ብቻ ነው ስለዚህ ሳይሞላባችሁ ፈጥናችሁ ለመመዝገብ ሞክሩ
🔹የትምህርት ቤቱ ሕግ እና ደንብ 🔹
1, ወደ ት/ት ቤቱ ሲመጡ ትምህርቱን ከልብ ፈልገው መሆን አለበት
2, ሰዓት ማክበር
3, ትምህርቱ ሲሰጥ በጥሞና መከታተል
4, የቤት ስራውን በደንብ ሙራጂዓ አድርጎ መገኘት
5, መምህር ማህበር
6, እርስ በርስ መዋደድ መከባበር
7, በጥቃቅን ምክንያት አለመቅረት አሳሳቢ ጉዳይ ከገጠማችሁ አስፈቅዳችሁ መቅረት
8, ያለ ፍቃድ ከ3 ቀን በላይ የቀረ ከትምህርት ቤቱ ይባረራሉ
9, የትምህርት ቤቱን ሕግ ደንብ አለመጣስ
🔹 ትምህርቱ የሚሰጠው ከመغሪብ ጀምሮ ኢንሻ አሏህ
🔹ባይበዛም ለሸበካ የታሰበች ትንሽየ ክፍያ አለው 25 ሪያል ብቻ ነው
ከላይ በሰፈረው የተስማማ ለትምህርት ፍላጎት ያለው ሰው ሳይሞላ ፈጥነው ይመዝገቡ እንዳያልፋችሁ
➡️ ማሳሰቢያ ትምህርቱ ለሴቶች ብቻ ነው !!!
ትምህርቱ የሚሰጠው በወንድም ጀማል አሕመድ አቡ ሳዳት ነው
ለመመዝገብ በዚህ ያናግሩን ↓↓↓
@abu_sadat_jemal
"አስተዋይ ማለት ጥሩንና መጥፎን የሚያውቅ አይደለም ይልቅ አስተዋይ ማለት ጥሩን ሲያይ የሚከተል መጥፎን ሲያይ ደግሞ የሚርቅ ነው።"
ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ ረሒመሁሏህ
ሴት ልጅ ያለ መህረም ጉዞ የሚያስከትለው አደጋ
ሴቶች በባሀር ያለ መህረም አትሒዱ የምንለው ልጅ ወልዳ በዋሻ ውስጥ አስቡት ሂሊና ላለው ሰው ።
አንድ ሴትልጅ ባልተመቻቸ ኑሮ በጫካ በዋሻ እየተደፈረች በብዙ ጋጠወጦች አርግዛ ወልዳ
የሴትልጅ መከራ ምንስ እየበሉነው የሚኖሩ የሚያጠቡ የነሱ ስቃይ መከራ አልበቃ ብሎ ሳይፈልጉ የተወለዱትስ?
