ch
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

前往频道在 Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

显示更多
未指定国家未指定类别
197
订阅者
无数据24 小时
-57 天
-530 天
帖子存档
🔴 የጦራው ሀገር አቀፍ ፕሮግራም ቀጥሏል..! 🎙ሸይኽ መህቡብ ከሰንኩራ ርዕስ፦ በጥሩ ማዘዝ እና ከመጥፎ መከልከል !! https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

🔴 የዐቂዳ ደርስ በቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል! 📚 ፈትሑል መጂድ ሊሸርሒ ኪታቢ'ተውሒድ! ▫️ክፍል -57- 🎙በሸይኽ  አቡ ዘር ሐሰን  (አቡ ጦልሓ) -ሀፊዞሁ'ሏህ- 📕 𝐏𝐃𝐅 ለማግኘት 👇 https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/13690 ሼር አድርጉ! 👇 https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha?livestream=a32dc733d1eb36c735 🔵 በኢሞ👇 https://s.imoim.net/RgLaIu?from=other

🚫 በሙብተዲዕ አትቅራ። ● ከቢድዓ ባለቤት እውቀት ከመውሰድ አላዋቂ ገገማ ጃሂል ሆነህ በትክክለኛው የእስልምና እምነት ላይ መኖርህ ይሻላል። 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ || የቴሌግራም ቻናል፦ ht
🚫 በሙብተዲዕ አትቅራ። ● ከቢድዓ ባለቤት እውቀት ከመውሰድ አላዋቂ ገገማ ጃሂል ሆነህ በትክክለኛው የእስልምና እምነት ላይ መኖርህ ይሻላል። 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ኮምቦልቻ || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

👂 ብስራት ተሰማ 👂 ሀገር አቀፍ - ኮርስና ሙሐደራ፤ ዱና ላይ ተደርጎ - ዘንቦ ሳያበራ፤ ብስራት ተሰማ - ከላንፉሮ ጦራ፤ ከዱና ቀጥሎ - ደርሶ የጦራ ተራ፤ ከፍ ልታደርግ - የሱናውን ባንዲራ፤ ዝግጅት ጨርሳ - ኑ ብላለች ጦራ። ✍️ (ኢብኑ ኑሪ) ጥር 27/2018         ስልጤ (ሳንኩራ) Share & joine 👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

💬 ዛሬ ዝቅ ብሎ የተማረ         👉 ነገ ከፍ ብሎ ያስተምራ https://t.me/Abu_Abdullah3633

ኑ ተከታተሉ ሰለ ሱና  አገብጋቢነት👆

         ♦️ቀጣይ‼️                                            ♦️የሚሆ ነው‼️                        🎙 በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ}                 🌱🔖👇👇🔖🌱 ➥ ​ ለመከታተያ ይፋዊ ሊንክ ​ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/haroselefi

                                                    ♦️ገብተዋል ግቡ‼️                        🎙 ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ ሀራ {ሀፊዘሁሏህ} 🏠 ሃሮ የትውውቅ ዳስ ላይ               🌱🔖👇👇🔖🌱 ➥ ​ ለመከታተያ ይፋዊ ሊንክ ​ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/haroselefi

አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ
👌ከመግሪብ በኋላ በዉዱ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን ቀጥታ ስርጭት ይኖረናል ኢንሻአሏህ በግዜው ግቡ ለሌሎችም ሼር አድርጉ ባረከሏሁ ፊኩም✍️ 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

♦️| አድስ ሙሓደራ!✨ ◉ ርዕስ ✨:-  مَعْنَا إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِين 🔖 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች:-....... ● قَوْلُهُ تَعَالَى: «إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ» آيَةٌ جَامِعَةٌ تَشْتَمِلُ عَلَى مُجْمَلِ رِسَالَةِ الْقُرْآنِ كُلِّهِ. ● دَعْوَةُ جَمِيعِ الأَنْبِيَاءِ كَانَتْ إِلَى: إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ. ● ይህ የቁርአን አንቀፅ በሁሉም አህለል ቢድዓ ረድ መሆኑን! ● ሌሎችም ወሳኝ የሆኑ ነጥቦች ተዳሰዋል። ➻ ለበለጠ መረጃ ሙሓደራውን ያድምጡ! 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን -ሐፊዘሁ'ሏህ- 📌~ ጊራና በሰለፍዬች መስጊድ ከመغሪብ በኋላ የተደረገ መደመጥ ያለበት ሙሓደራ!! 🗓 ጥር 23- 2018 E.C 🍂 Śĥãŗë በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!! || የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/DAWET_SELFFYA

መንሀጅ ማለት ቁርኣንና ሐዲስን የምንረዳበት መንገድ ነው። ትክክለኛው መንገድ ደግሞ ነቢዩ (ﷺ) እና ሰሃባዎቻቸው የተጓዙበት የሰለፎች መንገድ ነው። ስሜትህን ሳይሆን ማስረጃን ተከተል። መንሀጅህ ሲስተካከል ጉዞህ ቀጥ ይላል፤ ከቢድዓና ከጥመትም ትጠበቃለህ‼️

+7
🕌በመሃል አምባ ሰለፍዮች መስጅድ(መስጅድ አል ፉርቃን) የተደረጉ ሙሐደራወች,ኹጥባ እንድሁም ሰርግ ላይ የተደረገ ምክርን ያጠቃለለ 8ፋይል ነው ተጠቀሙበት አነስ ባለ ሳይዝ የተዘጋጀ ነው ሼር በማድረግ ለሌሎችም አድርሱ በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን (ሐፊዘሁሏህ)

🔖~ ነሲሃ :- ለመሀል አምባ ሰለፍይ ሴቶች ✨ ◉ ርዕስ ✨:- አሏህን መፍራት!! 🔖 በውስጡ የተዳሰሱ ነጥቦች:-....... ● አሏህን መፍራት ማለት ምን ማለት እንዴሆነ! ● አሏህን የመፍራት ትሩፍቶች! ● የሴት ልጅ አለባበስ በእስልምና! ● ከሀሜት መጠንቀቅ እንዳለብን በተለይም ሴቶች! ● ሌሎችም ወሳኝ የሆኑ ነጥቦች ተዳሰዋል! ➻ ለበለጠ መረጃ ነሲሃውን ያድምጡ! 🎙ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን -ሐፊዘሁ'ሏህ- 📌~ መሀል አምባ አል-ፉርቃን መስጊድ ከ ዓሱር በኋላ የተደረገ መደመጥ ያለበት ነሲሃ !! 🗓 ጥር 23- 2018 E.C 🍂 Śĥãŗë በማድረግ የአጅሩ ተካፍይ ይሁኑ!! || የቴሌግራም ቻናል:- https://t.me/DAWET_SELFFYA

​📚 አዲስ የሪሳላህ የምስራች! ​▣ የኪታቡ ርዕስ፦ 💬 غاية المرام في أحكام الصيام 💬 "ጓያቱ አል-መራም ፊ አህካሚ ሲያም" (ትርጉም፦ በፆም ድንጋጌዎች ዙሪያ የተፈለገው የመጨረሻ ግብ) ​📝 አዘጋጅ ፦ በታላቁ ሸይኻችን አቡ መንሱር ሙሐመድ ሀያት አል-ወሎውይ (ሀፊዘሁላህ) ​📖 ስለ ኪታቡ ጥቂት ማብራሪያ ​ይህች ሪሳላህ የረመዳን ወር ከመድረሱ በፊት እያንዳንዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው የሚገቡ እጅግ አስፈላጊ የሆኑ የፆም ህጎችን (Ahkam al-Siyam) በአጭሩ እና በግልጽ በሆነ መልኩ የምታብራራ ናት። በውስጧም የሚከተሉትን ነጥቦች ታካትታለች ተብሎ ይጠበቃል፦     ◉ ​የፆም ግዴታዎች (አርካን)፦ ፆም ትክክል እንዲሆን መሟላት ያለባቸው መሰረታዊ ነገሮች።      ◉ ​ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች፦ አንድን ፆም ዋጋ የሚያሳጡ ተግባራት በዝርዝር።      ◉ ​የፆም ስነ-ስርዓቶች (አዳብ)፦ በፆም ወቅት ሊደረጉ የሚገቡ ሱናዎችና በላጭ ተግባራት።      ◉ ​ለማን ይፈቀዳል?፦ በህመም፣ በጉዞ ወይም በሌሎች ምክንያቶች ፆም የማያዙባቸው ሁኔታዎች።ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች ተደሰውበታል። ​🔗 ሪሳላዋን ለማግኘትና ፦ ((غاية المرام في أحكام الصيام)) ​የሸይኹን ትምህርቶችና ስራዎች ከታች ባለው የቴሌግራም ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ፦ ​👇👇👇 https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

Repost from N/a
🔊 አዲስ ልዩ ሀገር አቀፍ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም!! 👉 እነሆ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ  ሀገር አቀፉ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል በስልጤ ዞን በላንፉሮ ወረዳ በጦራ ከተማ  በኑር መስጂድ  ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሀል። ٠በፕሮግራሙ ላይ ብርቅዬ መሻይኾችና ዱዓቶች ተጋብዛወል። 💺💺ፕሮግራሙን ከሚያደምቁ ብርቅዬ መሻዪኾችና ዱዓቶች መካከል🔊🔊 1 🎤 አሽ'ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ (ከለተሞ) 2 🎤 አሽ'ሸይኽ ሙሐመድ ሐያት (ከሓራ) 3 🎤 አሽ'ሸይኽ መሕቡብ (ከሳንኩራ) 4 🎤 አሽ'ሸይኽ  ሙሐመድ አህመድ  (ከሳንኩራ) 5 🎤 አሽ'ሸይኽ  ዘይኑ (ከመናከራ) 6🎤 አሽ'ሸይኽ ሰይፈዲን  (ከም/ስልጢ)     ➧ ሌሎችም ብርቅዬ  መሻይኾች ከመላው ሀገሪቱ ተጋብዘዋል እናም ከኡስታዞቻችን 1🔊 ኡስታዝ በህሩ ተካ (ከአዲስ አባባ) 2🔊 ኡስታዝ አብራር አወል (ከአዲስ አባባ) 3🔊 ኡስታዝ አ/ቃዲር ሐሰን (ከአዳማ) 4🔊 ኡስታዝ ሰይፈዲን (ከወላይታ) 5🔊 ኡስታዝ ሙሀመድ በረካ (ኪርማኒ) (ከዱና) 6🔊 ኡስታዝ ሻሚል (ከሌራ) 7🔊 ኡስታዝ አ/ሹኩር ካሚል (ከሀዲያ) 8🔊 ኡስታዝ እዘዲን (ከሁልባራግ) 9🔊 ኡስታዝ አብዲረዛቅ (ከሁልባራግ) 10🔊 ኡስታዝ ሙሀመድ ኑር (ከዳሎቻ ወረዳ አጋም) 11🔊 ኡስታዝ ቃሲም (ከሚቶ) 12🔊 ኡስታዝ ፈድሉ  (ከሚቶ) 13🔊 ኡስታዝ አቡ ኑዐይም ሱልጣን (ከስልጢ) 14🔊 ኡስታዝ ነስረዲን (ከስልጢ) 15🔊 ኡስታዝ ስራጅ (ከወራቤ) 16 🔊 ኡስታዝ እብራሂም (ከወራቤ) 17🔊 ኡስታዝ በህረዲን (ከቂልጦ) 18🔊 ኡስታዝ ነስረዲን (ከሳንኩራ) እናም ሌሎችም ብርቅዬ የሰለፊያ መሻይኮች ና ኡስታዞች ስለ ሚገኙ ኑ ተጋብዛችሁል ኢያሉ የጦራ ከተማ ሰለፊይ ወንድም እና እህቶቻችሁ ጥሪ አቅርበወሉ ⏰🧭የፕሮግራሙ ቆይታ ፦ ፕሮግራሙ ከሸዕባን 18/1447 ከጁምዓ ሶላት ጀምሮ እስከ  እሁድ  ሸዕባን  20/1447 ወይም  ከጥር 29/05/2018 _ የካቲት1/06/2018 ዘልቆ እሁድ ዙሕር ሶላት ላይ ይጠናቀቀል። 🚦ማሳሰቢያ፦ ማንነታችሁን የሚገልፅ የግል መታወቂያና የለሊት መልበሻ መያዛችሁን አትዘነጉ።          «አሏህ በሰላም ያገናኘን» https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh

🔉አዲስ ወሳኝ  ሙሀድራ⤵ 📅ጁመአ (ምሽት)፣ ቀን፦ጥር 22/05/2018 ዓ. በመናሩል ሁዳ ግሩፕ Online ቀጥታ ሥርጭት  የተደረገ ሙሀድራ♦️ 🎙በኡስታዝ ኑራድስ አቡ አብዱረህማን  (ሀፊዘሁሏህ) ➴➘➴➘ርዕስ ➤ ርዕስ ሙመይአ ማለት ምን ማለት ነው በሚል⁉️   📌በሰፊው ተብራርቶበታል በድንብ ይደመጥ ለሌሎችም እንድደርስ ሼር አድርጉት በግሩፕና በቻናሎች⤴️ ➤በውስጡ በርካታ ነጥቦች የተዳሰሱበት ➤.....ሊደመጥ የሚገባ ወሳኝ   ሙሀደራ ነው ይደመጥ!!!📌 🔗 ትምህርቱን ለመከታተል 👇 ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ https://t.me/+5c4ywU9_Ob1jMzQ0

Repost from N/a
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ የሰለፊዮች አንድነት አሳሳቢነቱና ከስህተታቸው ጋር ሊኖረን የሚገባው አቋም! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተ
🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ የሰለፊዮች አንድነት አሳሳቢነቱና ከስህተታቸው ጋር ሊኖረን የሚገባው አቋም! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

በኡስታዝ ኑራድስ አቡ አብዱረህማን ( ሀፊዘሁሏህ)

https://t.me/+5c4ywU9_Ob1jMzQ0 👆👆👆እየገባችሁ አዳምጡ