KebronHill Microfinance Official Telegram Channel
前往频道在 Telegram
显示更多
未指定国家未指定类别
369
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
+630 天
帖子存档
Kebron Hill Microfinance Board of Directors Concludes 2018 E.C. Term with Comprehensive Review.
Addis Ababa — The Board of Directors of Kebron Hill Microfinance has successfully concluded its final meeting for the 2018 Ethiopian Calendar (E.C.) fiscal year, performing an in-depth review of the board’s governance and oversight activities over the past year.
The year-end meeting extended beyond simply evaluating operational performance; it focused on identifying key governance priorities to ensure the institution remains highly effective, sustainable, and competitive in the upcoming operating year.
By reviewing its core leadership, oversight, strategic direction, and performance monitoring achievements throughout 2018 E.C., the Board highlighted key strengths, targeted areas requiring performance enhancement, and outlined critical focus areas for the future.
This self-assessment process reflects the Board's firm commitment to leading the institution grounded in accountability, transparency, and established performance benchmarks.
Looking ahead to the next operating year, the Board has set clear strategic directions to heighten focus on strategic execution monitoring, leadership accountability, risk management, financial sustainability, and institutional growth capacity.
Concluding the final meeting of 2018 E.C. in this manner underscores the Board's dedication to not only reviewing annual results, but learning from them to continuously improve operations in the coming year.
Accordingly, as 2018 E.C. closes with a comprehensive evaluation, 2019 E.C. begins with renewed promises of enhanced performance, accountability, and sustainable growth.
ኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ ቦርድ ዳይሬክተራት ናይ 2018 ዓ.ም. ናይ ቦርድ ዘመነ ስራሕ ብገምጋም ዛዚሙ
ኣዲስ ኣበባ — ኣባላት ቦርድ ዳይሬክተራት ኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ፣ ናይ 2018 ዓ.ም. ናይ መወዳእታ ኣኼባኦም ብምክያድ፣ ኣብቲ ዓመት ዝተኻየዱ ናይ ቦርድ ስራሕቲ ኣመራርሓን ክትትልን ብዕምቆት ብምግምጋም ዛዚሞም።
እቲ ናይ ዓመቱ ናይ መወዳእታ ኣኼባ ዘካየደ ቦርድ፣ ናይ ስራሕ ኣፈፃፅማ ብምምርማር ጥራይ ዝተወሰነ ኣይነበረን፤ ኣብ ዝቕጽል ዘመነ ስራሕ እቲ ትካል ዝያዳ ውፅኢታዊ፣ ዘላቒን ተወዳዳርን ንኽኸውን ክሕግዙ ዝኽእሉ ናይ ኣመራርሓ ትኹረታት ኣብ ምልላይ እውን ኣተኲሩ።
ቦርድ ኣብ 2018 ዓ.ም. ዘካየዶም ቀንዲ ቀንዲ ናይ ኣመራርሓ፣ ናይ ክትትል፣ ናይ ስትራቴጂ ኣመራርሓን ናይ ኣፈፃፅማ እቲ ትካል ምክትታልን ስራሕቲ ብምምርማር፣ ጠንካራ ጎናቱ፣ ዝተመሓየሸ ኣፈፃፅማ ዝደልዩ ዘርፍታትን ኣብ ዝቕጽል ግዜ ትኹረት ክወሃቦም ዝግባእ ጉዳያትን ፈልዩ።
እዚ ድማ እቲ ቦርድ ንርእሱ ብርእሱ ዝገብሮ መስርሕ ገምጋም፣ ነቲ ትካል ብተሓታትነት፣ ብግልፅነትን ብዝተቐመጡ መዐቀኒታት ኣፈፃፅማን ንምምራሕ ዘለዎ ቁርጠኝነት ዘርኢ እዩ።
ቦርድ ኣብ ዝቕጽል ዘመነ ስራሕ፣ ኣብ ክትትል ኣፈፃፅማ ስትራቴጂ እቲ ትካል፣ ኣብ ተሓታትነት ኣመራርሓ፣ ኣብ ምምሕዳር ሓደጋ፣ ኣብ ዘላቕነት ፋይናንስን ኣብ ዓቕሚ ዕቤት እቲ ትካልን ዝያዳ ትኹረት ንምግባር ዘኽእሉ ኣንፈታት ስራሕ ኣቐሚጡ።
ቦርድ ዳይሬክተራት ኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ ናይ 2018 ዓ.ም. ናይ መወዳእታ ኣኼባኡ በዚ መንገዲ ምዝዛሙ፣ ኣመራርሓ እቲ ትካል ናይቲ ዓመት ውፅኢት ብምርኣይ ጥራይ ዘይኮነስ፣ ካብቲ ዝተረኽበ ውፅኢት ብምምሃር ነቲ ዝቕጽል ዘመነ ስራሕ ንምምሕያሽ ዘለዎ ቁርጠኝነት ዘርኢ እዩ።
በዚ ድማ 2018 ዓ.ም. ብገምጋም ተዓፂዩ፣ 2019 ዓ.ም. ድማ ብዝተመሓየሸ ኣፈፃፅማ፣ ብተሓታትነትን ብዘላቒ ዕቤትን ናይ ተስፋ ሓድሽ ምዕራፍ ተኸፊቱ።
Boordiin Daayirektarootaa Keebron Hill Microfinance Bara Hojii Boordii 2018 A.L.I. Madaaluun Xumure
Finfinnee — Miseensonni Boordii Daayirektarootaa Keebron Hill Microfinance walga’ii isaanii isa dhumaa bara 2018 A.L.I. gaggeessuun, hojiiwwan hoggansaa fi hordoffii boordichaan bara keessatti raawwataman gadi fageenyaan madaaluun xumuran.
Boordiin walga’ii isaa isa dhumaa kan baraa gaggeesse, raawwii hojii qofa qorachuun kan daangeffame osoo hin taane, bara hojii itti aanu keessatti dhaabbatichi caalaatti bu’a qabeessa, itti fufiinsa qabuufi dorgomaa akka ta’uuf xiyyeeffannoowwan hoggansaa barbaachisan adda baasuu irrattis xiyyeeffateera.
Boordichi bara 2018 A.L.I. keessatti hojiiwwan isaa ijoo kanneen akka hoggansaa, hordoffii, hoggansa tarsiimawaa fi raawwii hojii dhaabbatichaa hordofuu irratti raawwate gadi fageenyaan qorachuun, cimina isaa, dameewwan raawwii fooyya’aa barbaadaniifi dhimmoota yeroo itti aanu keessatti xiyyeeffannoo kennamuuf qaban adda baaseera.
Kunis adeemsi boordichi ofiin of madaaluu isaa, dhaabbaticha itti gaafatamummaa, iftoominaafi ulaagaalee raawwii hojii kaa’aman irratti hundaa’uun hogganuuf qabu kutannoo isaa kan agarsiisudha.
Boordichi bara hojii itti aanu keessatti hordoffii raawwii tarsiimoo dhaabbatichaa, itti gaafatamummaa hoggansaa, bulchiinsa balaa, itti fufiinsa faayinaansii fi dandeettii guddina dhaabbatichaa irratti xiyyeeffannoo caalaa kennuuf kallattiiwwan hojii barbaachisan kaa’eera.
Boordiin Daayirektarootaa Keebron Hill Microfinance walga’ii isaa isa dhumaa bara 2018 A.L.I. haala kanaan xumuruun isaa, hoggansi dhaabbatichaa bu’aa baraa ilaaluun qofa osoo hin taane, bu’aa argame irraa barachuun bara hojii itti aanu fooyyeessuuf kutannoo qabu kan agarsiisudha.
Kana malees, bara 2018 A.L.I. madaalliin cufamee, bara 2019 A.L.I. immoo raawwii hojii fooyya’aa, itti gaafatamummaa fi guddina itti fufiinsa qabuuf abdii haaraan banameera.
የኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ የዲያሬክተሮች ቦርድ የ2018 ዓ.ም. የቦርድ የሥራ ዘመንን በግምገማ አጠናቀቀ።
አዲስ አበባ — የኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ የዲያሬክተሮች ቦርድ አባላት የ2018 ዓ.ም. የመጨረሻ ስብሰባቸውን በማካሄድ፣ በዓመቱ የተከናወኑ የቦርዱን የአመራርና የክትትል ሥራዎች በጥልቀት በመገምገም አጠናቋዋል።
የዓመቱ የመጨረሻ ስብሰባውን ያከናወነው ቦርዱ የሥራ አፈጻጸምን በመመርመር ብቻ ያልተወሰነ ሲሆን፣ በቀጣይ የሥራ ዘመን ተቋሙ የበለጠ ውጤታማ፣ ዘላቂና ተወዳዳሪ እንዲሆን የሚያስችሉ የአመራር ትኩረቶችንም በመለየት ላይ አተኩሯል።
ቦርዱ በ2018 ዓ.ም. ያከናወናቸውን ዋና ዋና የአመራር፣ የክትትል፣ የስትራቴጂ አመራርና የተቋሙን አፈጻጸም የመከታተል ሥራዎች በመመርመር ጠንካራ ጎኖቹን፣ የተሻሻለ አፈጻጸም የሚፈልጉ ዘርፎችንና በቀጣይ ጊዜ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮችን ለይቷል።
ይህም የቦርዱ ራሱን በራሱ የመገምገም ሂደት ተቋሙን በተጠያቂነት፣ በግልጽነትና በተቀመጠ የአፈጻጸም መስፈርት ለመምራት ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።
ቦርዱ በቀጣይ የሥራ ዘመን በተቋሙ የስትራቴጂ አፈጻጸም ክትትል፣ በአመራር ተጠያቂነት፣ በአደጋ አስተዳደር፣ በፋይናንስ ዘላቂነትና በተቋሙ የዕድገት አቅም ላይ የበለጠ ትኩረት ለማድረግ የሚያስችሉ አቅጣጫዎችን አስቀምጧል።
የኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ የዲያሬክተሮች ቦርድ የ2018 ዓ.ም. የመጨረሻ ስብሰባውን በዚህ መልኩ ማጠናቀቁ፣ የተቋሙ አመራር የዓመቱን ውጤት በመመልከት ብቻ ሳይሆን ከውጤቱ በመማር ቀጣዩን የሥራ ዘመን ለማሻሻል ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል።
በዚህም 2018 ዓ.ም. በግምገማ ተዘግቶ፣ 2019 ዓ.ም. ደግሞ በተሻለ አፈጻጸም፣ በተጠያቂነትና በዘላቂ ዕድገት ተስፋ ተከፍቷል።
✍️ የተቋማት ትስስር ለብዙሃን ሁለንተናዊ የጋራ ጥቅም!
✨ እንኳን ደስ አለን! እንኳን ደስ አላችሁ! ✨
👉 ለወላጆች እና በግል እየተማራችሁ ላላችሁ ተማሪዎች
👉 አጫጭር የሙያ ስልጠናዎችን ለምትሰጡ ማሰልጠኛዎች እና የትምህርት ተቋማት
👉 በግል እና በመንግስት ተቋማት ለምትሰሩ ሰራተኞች እና አሰሪ ተቋማት
🌂የሚከተሉት ፈተናዎች እና ስጋቶች ገጥመዋችኋል?
👉ወላጆች፦ የልጆች የትምህርት ቤት ክፍያ እና የትምህርት ቁሳቁስ ማሟላት አቅጥቶዎታል?
👉 ትምህርት ቤቶችስ ከወላጆች በወቅቱ ክፍያ ባለመሰብሰቡ ምክንያት ለሚፈጠረው ጭቅጭቅ እና ሮሮ መፍትሄ ይፈልጋሉ?
👉 🎓 የዓላማ ትውልዶች፦ ከደመወዛችሁ እየቆረጣችሁ በግል ለመማር ወርሃዊ ወጪው ከብዷችኋል?
✍️🛠️ ወጣቶች እና ባለሙያዎች፦ የሙያ ስልጠና አጠናቅቃችሁ ወደ ተግባር ለመቀየር በመነሻ ካፒታል/ብድር እጥረት ተቸግራችኋል?
👉 💼 ተቋማት እና አሰሪዎች፦ የሰራተኞች የኑሮ ጫና በስራ ተነሳሽነት፣ ውጤታማነት እና ስራን ጥሎ የመልቀቅ ሁኔታ ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ፈጥሮባችኋል?
👉 ማሰልጠኛዎች፦ ሰልጣኞቻችሁ እንደሰለጠኑ በቀጥታ ወደ ስራ የሚገቡበትን የፋይናንስ/የስራ ማስጀመሪያ ብድር አጋር ይፈልጋሉ?
💡 መፍትሄው በእጃችን ነው! ኑ አብረን ለችግሮቻችን ዘላቂ መፍትሄ እናበጅለት!
ከኬብሮንሂል ማይክሮ ፋይናንስ ጋር በሚፈጠር ጠንካራ ተቋማዊ አጋርነት እና ጥምረት፡
✅ ወላጆች እና ተማሪዎች የትምህርት ወጪያቸውን በሰላም የሚሸፍኑበት፣
✅ ተቋማት የሰራተኞቻቸውን የኑሮ ጫና በመቀነስ የስራ ተነሳሽነትን የሚያሳድጉበት፣
✅ ማሰልጠኛዎች ሰልጣኞቻቸውን ወደ ስራ ፈጣሪነት የሚያሸጋገሩበት የፋይናንስ ድጋፍ ተመቻችል።
🤝 አሁኑኑ ይቀላቀሉን፤ በትስስራችን የብዙዎችን ህይወት አብረን እንለውጥ!
📞 ለበለጠ መረጃ እና ለተቋማዊ አጋርነት፦
የስልክ ቁጥር :-
+251113693794 አየርጤና ቅርንጫፍ
+25111 5571234 ሜክስኮ ቅርንጫፍ
+251115300195 ካዛንቺስ ቅርንጫፍ
+251222381216 አሰላ ቅርንጫፍ
+251226654543 ሮቤ ቅርንጫፍ
+251333127446 ደሴ ቅርንጫፍ
+251 ሳሪስ ቅርንጫፍ ይደዉሉ
ጠቃሚ ሊንኮች :
👉KebronHill Telegram :-
https://t.me/+quucyPHlQFhlZGFk
https://t.me/KHMFI_2025
👉Facebook:-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221
👉Website:-
www.kebronmfi.com
👉Whatsaap
https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_t
👉Tiktok
https://www.tiktok.com/@..khmfi?_r=1&_t=ZM-911zunkbQa0
👉Linkden
https://www.linkedin.com/company/kebronhill-microfinance-institution-share-company/
Everybody Join our Social media links for updates and new information's
#ኬብሮንሂል_ማይክሮ_ፋይናንስ #ተቋማዊ_አጋርነት #የህይወት_ለውጥ #ትምህርት #ስራ_ፈጠራ #ማህበራዊ_ትስስር
ከተማ ኣብ ከረን ከይዲኣ ክትሓብእ ኣይትኽእልን እያ፤ ብርሃንና እውን ናብ ቅድሚት ጥራይ እዩ ዝበርህ!
ዝሓለፍናዮ ኣጸጋሚ እዋንን ጉዕዞን ክንዝክር ከለና፣ እቲ ዝተረኽበ ውጽኢት ብጽኑዕ ክንድ እግዚአብሔር ዝተረኽበ እዩ እንበር ናይ ዝኾነ ሰዓሊ/ውልቀ ሰብ ኣበርክቶ የብሉን።
ሎሚ "ጸልማት ዝመስል ሓሊፉ ደማቕ ብርሃን ርኢና ኢና!" ሕጂ እቲ ኣጸጋሚ እዋን ምስቲ ሓላፊነቱ ሓሊፉ እዩ፣ ንሕና እውን እንርከብ ዘለና ከምቲ ኣብ ከረን ዘላ ከተማ ብደማቕ ኩነታት እትበርህ፣ ኣብ ተስፋን ብልጽግናን ብርሃን ውሽጢ ኢና።
እዚ ብርሃን እዚ ነቲ ከተማ ጥራይ ዘይኮነስ፣ ንህይወት ብዙሓት ዝልወጥ እዩ።
ኣጠቃላሊ ኣገልግሎት ፋይናንስ ትካልና ሰፊሕ መርበቡ ብምዝርጋሕ፣ ኣብ ሓጺር ግዜ ኣብ ሰለስተ ጨናፍር (እዚ ኣብ መူእ ጥቕሲ 7 ጨናፍር) ብምዕባይ ንመላእ ማሕበረሰብ የገልግል ኣሎ።
እዚ ኩሉ ሓፈሻዊ ኣገልግሎት እምነትኩም ናይ ቦርድን ማኔጅመንትን ጻዕሪ ዝምስክር እዩ። ሕጂ ዘለናዮ ደረጃ ኣብ ታሪኽ መጻኢ እቲ ትካል ብደማቕ ዝጽሕፍ ኣዝዩ ድንቂ መገዲ ጉዕዞ እዩ። ናብ ድሕሪት ምምላስ ዝበሃል ነገር ከቶ ኣይሓስብን እዩ። ጉዕዞና ናብ ቅድሚት ጥራይ እዩ፤ ብርሃንና እውን ኣብ ቅድሜና ጥራይ እዩ ዝበርህ።
ኢድ ንኢድ ተታሒዝና ዝጀመርናዮ ተስፋ ዝህብ ጉዕዞ ብምቕጻል፣ ንትካልና ናብ ላዕለዋይ ደረጃ ከነሰጋግሮ ምዃና ኣብ ኣምላኽና ጽኑዕ እምነት ኣለና።
ኣብዚ ዓብዪን ዘይተርፍን ጉዕዞ ዓወት ኩላትኩም ክትሕበኑን ክትሕጐሱን ተጠቃማቲ እውን ክትኰኑ፣ ኣብ ዝቐረበ ግዜ ኣብቶም ኣክሲዮን ዝሓዙና ሰባት ዘለዉዎምን ብመጽናዕቲ አዋጽኦነቱ ዝረጋገጸሎምን ከተማታት ከከም ውጽኢት መጽናዕቲ ብጨንፈር እንተዘይኰይኑ እውን ብኣገልግሎት ኤጀንት ናብ ደገኹም ንምቕራብ ቅነታት ይዛዘም ኣሎ።
ስለዚ ድማ ብመሰረት ፖሊሲ ንምድረስ (ንልቓሕ) ንምቕማጥ ዕቁባ ናይ ግዜ ገደብ ገንዘብ ብምቕማጥ ተወዳዳሪ ወለድ ንምርካብ ተዳለዉ ክንብል ንፈቱ።
ኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ
ብሓባር ብሓደ ዕላማ ንውጽኢታዊነት ንሰርሕ።
A city set on a hill cannot hide its light, and our light shines forward only!
As we recall the difficult times and journey we have traversed, the results we achieved were secured solely by the mighty arm of God, with no contribution from anyone else.
Today, "what seemed like darkness has passed, and we have seen a bright light!" Now, the difficult times with all their burdens have passed, and we find ourselves in the radiant light of hope and prosperity, just like a city set on a hill shining brightly.
This light illuminates not only the city itself but transforms the lives of many.
Expanding the scope of its overall financial services, our institution is now serving the entire community through seven branches within a short period.
This comprehensive service demonstrates your trust as well as the diligence of both the board and the management.
The stage we are currently at is a remarkable milestone that will be brightly written in the future history of the institution. Turning back is never an option.
Our journey is strictly forward, and our light shines exclusively ahead of us. Holding hands and continuing this promising journey we have started, we have a firm faith in our Almighty that we will elevate our institution to a higher level.
To ensure that you are all proud, joyful, and beneficiaries in this great and inevitable journey of success, preparations are currently being finalized to bring our services closer to your doorsteps—either through new branches or agent banking services, depending on study outcomes—in towns where some of our shareholders reside and whose viability has been proven by studies.
Therefore, we would like to invite you to get ready to borrow in accordance with our policy, save regularly, and deposit for fixed terms to earn attractive interest rates.
kebron Hill Microfinance
Working together towards effectiveness with a single purpose.
በተራራ ላይ ያለች ከተማ መብራትዋን ልትደብቅ አትችልም፤ ብርሃናችንም ወደፊት ብቻ የሚያበራ ነው!
ያለፍንበትን አስቸጋሪ ጊዜ እና ጉዞ ስናስታውስ፣ የተገኘው ውጤት በእግዚአብሔር ብርቱ ክንድ የተገኘ እንጂ የማንም መዋጮ የለበትም። ዛሬ"ጨለማ የሚመስለው አልፎ ደማቅ ብርሃን አይተናል!" አሁን አስቸጋሪው ጊዜ ከነ ጓዙ አልፏል፣ እናም የምንገኘው በተራራ ላይ ያለች ከተማ በደመቀ ሁኔታ እንደምታበራ፣ በተስፋ እና በብልጽግና ብርሃን ውስጥ ነው።
ይህ ብርሃን ከተማዋን ብቻ ሳይሆን፣ የብዙዎችን ሕይወት የሚለውጥ ነው።
የተቋማችን አጠቃላይ የፋይናንስ አገልግሎት አድማሱን በማስፋት፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ በሰባት ቅርንጫፎች መላውን ማህበረሰብ እያገለገለ ይገኛል። ይህ ሁሉን አቀፍ አገልግሎት የእናንተን እምነት እና የቦርዱኑንም ሆነ የማኔጅመንቱን የትጋት ውጤት ያሳያል።
አሁን ያለንበት ደረጃ በተቋሙ የወደፊት ታሪክ ላይ በደማቁ የሚጻፍ እጅግ አስደናቂ የጉዞ መስመር ነው። ወደ ኋላ መመለስ የሚባል ነገር ከቶውንም አይታሰብም ። ጉዟችን ወደፊት ብቻ ነው፤ ብርሃናችንም ከፊት ለፊታችን ብቻ ነው የሚያበራው። እጅ ለእጅ ተያይዘን የጀመርነውን ተስፉ ሰጭ ጉዞ በማስቀጠል፣ ተቋማችንን ወደ ላቀ ደረጃ እንደምናሸጋግረው ጽኑ እምነት በአምላካችን ላይ አለን።
በዚህ ታላቅ አይቀሬ የስኬት ጉዞ ውስጥ ሁላችሁም እንድትኮሩ እና እንድትደሰቱ ተጠቃሚም እንድትሆኑ በቅርቡ በተወሰኑ ባለ አክሲዮኖቻችን ባሉባቸው እና አዋጭነታቸው በጥናት በተረጋገጠባቸው ከተሞች እንደየ ጥናት ውጤቱ በቅርንጫፍ ካልሆነም በኤጀንት አገልግሎት ወደ ደጃችሁ ለመቅረብ ዝግጅቶች እየተጠናቀቁ ነው ።
በመሆኑንም በፖሊሲ መሰረት ለመበደር ቁጠባ ለመቆጠብ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ገንዘብ በማስቀመጥ አጓጊ ወለድ ለማግኘት ተዘጋጁ ለማለት እንወዳለን።
ኬብሮን ሒል ማይክሮ ፉይናንስ
በጋራ በአንድ አላማ ለውጤታማነት እንሰራለን።
Magaalli Tulluu Irra Jirtu Iyyaasu Ishee Dhoksuu Hin Dandeessu; Ifni Keenyas Gara Fuulduraatti Qofa Angaafa!
Yeroo rakkisaa fi imala keessa darbine yeroo yaadannu, bu'aan argame harki Waaqayyoo jabaan kan argamsiise malee gumaachi nama kamiiyyuu keessa hin jiru.
Har'a " dukkanni fakkaachaa ture darbee ifa qajeelaa argeerra!" Amma yeroo rakkisaa isaa wajjin darbeera, kan argamnus akka magaalaa tulluu irra jirtutti haala bareedduudhaan ifaa, ifa abdiif badhaadhinaa keessaa jirra.
Ifni kun magaalaa qofa osoo hin ta’in, jireenya namoota baay’ee kan jijjiiruudha.
Tajaajilli faayinaansii dhaabbata keenyaas daangaa babal’isuudhaan, yeroo gabaabaa keessatti damee torbaniin hawaasa guutuu tajaajilaa jira.
Tajaajilli hundagaleessi kun amantanaa fi cimina hojii boordichaas ta'e maaneejimantichaa agarsiisa.
Sadarkaan amma irra jirru seenaa fuulduraa dhaabbatichaa irratti bifabareedduudhaan kan katabamu imala dinqisiisaa garmalee dha. Gara duubaatti deebi’uu jedhamu gonkumaa hin yaadamu. Imalli keenya gara fuulduraatti qofaadha; ifni keenyas fuuldura keenya qofaatti angaafa. Harka wal qabnee imala abdiisiisaa jalqabne kana itti fufuudhaan, dhaabbata keenya sadarkaa olaanaatti akka ceesisnu amantii jabaa Waaqa keenya irratti qabna.
Imala milkaa’inaa guddaa fi hafele hin qabne kana keessatti hundinuu akka boontan, akka gammaddan fi fayyadamaas akka taatan; dhiyoottuu abbootiin aksiyoonaa keenya bakka jiranitti fi baay’inni isaanii qorannoodhaan mirkanaa’etti, akkaataa bu’aa qorannoichaatiin dameen yoo ta’uu baateyyuu tajaajila eejantiitiin balbala keessan ga’uuf qophiin xumuramaa jira.
Kanaafuu, haala poolisii irra jiruun liqeeffachuuf, qusachuuf, maallaqa kaawwamaa yeroo murtaa’ee kaa’uudhaan dhala hawwataa argachuuf akka qophooftan ibsuu feena.
Faayinaansii Maayikiroo Keebroon Hiil
Waltaanee kaayyoo tokkoon bu’a-qabeessummaaf ni hojjenna.
ለእድሮች በኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ በኩል የተዘጋጀ ምርጥ የኢንቨስትመንት አማራጭ እነሆ:-
የእድርዎ ተቀማጭ ገንዘብ በባንክ ተቀምጦ እሴቱን እያጣ ያስቸግርዎታል?
የእድርዎን ካፒታል ያለምንም ስጋትና ድካም እስከ 20%+ ማሳደግ የሚችሉበት አስተማማኝ አጋርነት ከኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አ.ማ. (KHMFI)! 💡
መረዳጃ እድሮች የማህበረሰባችን ዋና ደጀንና መመኪያ ናቸው። ነገር ግን አሁን ባለው የኢኮኖሚ ሁኔታ፣ የተቀማጭ ገንዘብን, ዝም ብሎ ማስቀመጥ እሴቱን ሲያዳክመው፤ አዲስ ቢዝነስ ውስጥ መግባት ደግሞ ከፍተኛ ስጋትና ድካም ይፈጥራል።
ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ይህንን ክፍተት የሚቀርፍ ዘመናዊ፣ አስተማማኝና ህጋዊ የጋራ ተጠቃሚነት ስምምነት ይዞላችሁ ቀርቧል!
🌟 ለእድር ማህበራችሁና ለአባላቱ የሚሰጣቸው 5 ዋና ዋና ጥቅሞች፡
1️⃣ እስከ 20% እና ከዚያ በላይ ከፍተኛ የወለድ መጠን (Fixed Deposit): የእድሩን ተቀማጭ ገንዘብ በጊዜ ገደብ ቁጠባ ላይ በማስቀመጥ ያለምንም የቤት ኪራይ፣ የሰራተኛ ወይም የቢሮክራሲ ድካም ማህበሩ ከፍተኛ ትርፍ እንዲያገኝ ያደርጋል።
2️⃣ ለአባላት ያለ መያዣ ፈጣን የብድር አቅርቦት: የማህበሩ አባላት የእድሩን የጽሁፍ ዋስትና ደብዳቤ ብቻ በመጠቀም ለአጭር ጊዜ፣ ለአደጋ ጊዜ ወይም ለማይክሮ ስራዎች የሚሆኑ ብድሮችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
3️⃣ የ90% የዋስትና ገደብ (የካፒታል ደህንነት): እድሩ ለአባላቱ የሚሰጠው አጠቃላይ የዋስትና መጠን ከተቀማጩ 90% የማይበልጥ በመሆኑ የማህበሩ ዋና ካፒታል ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ይሆናል።
4️⃣ የቡድን ኢንሹራንስና ክብር ያለው የቀብር ስርዓት: ከታዋቂ የኢንሹራንስ ኩባንያዎች ጋር ባለን ትስስር አባላትን ከተጨማሪ ወጪ የሚታደጉና ሙሉ የቀብር ስነ-ስርዓትን የሚሸፍኑ አነስተኛ ዋጋ ያላቸው የኢንሹራንስ ጥቅሎች ይዘጋጃሉ።
5️⃣ የአስተዳደርና የስራ ጫናን ሙሉ በሙሉ ማስቀረት: የብድር አሰጣጥ፣ ክፍያ አሰባሰብ እና የኢንሹራንስ ሂደቶችን በሙሉ ተቋማችን በራሱ ባለሙያዎች የሚከታተል በመሆኑ በእድሩ አመራሮች ላይ የሚፈጠረውን የስራ ጫና ሙሉ በሙሉ ያስቀራል።
💎 ልዩ እድል፡ የተቋማችን አክሲዮን ባለቤት ይሁኑ! እድሩ የኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ተቋም አክሲዮን በመግዛት የተቋሙ ባለቤትና አመታዊ የትርፍ ተካፋይ መሆን ይችላል። ይህም ማህበሩን በዘላቂነት በፋይናንስ ሉዓላዊ ያደርገዋል!
📞 ዛሬውኑ ያነጋግሩን! ከኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ጋር በመተባበር የእድሩን ካፒታል ያለስጋት ያሳድጉ፣ ለአባላትዎም አስተማማኝ ዋስትና ይሁኑ!
እንቨስትመንት ማለት ካፒታልን ያለምንም ስጋትና ድካም ማሳደግ ነው!
ገንዘብዎ ለእርስዎ እንዲሰራ ያድርጉ! ዛሬውኑ ወደ ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ብቅ ይበሉ ወይም ባሉበት ሆነው ያነጋግሩን።
ለበለጠ መረጃ፦
የስልክ ቁጥር :-
+251113693794 አየርጤና ቅርንጫፍ
+25111 5571234 ሜክስኮ ቅርንጫፍ
+251115300195 ካዛንቺስ ቅርንጫፍ
+251222381216 አሰላ ቅርንጫፍ
+251226654543 ሮቤ ቅርንጫፍ
+251333127446 ደሴ ቅርንጫፍ
+251 ሳሪስ ቅርንጫፍ ይደዉሉ
ጠቃሚ ሊንኮች :
👉KebronHill Telegram :-
https://t.me/+quucyPHlQFhlZGFk
https://t.me/KHMFI_2025
👉Facebook:-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221
👉Website:-
www.kebronmfi.com
👉Whatsaap
https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_t
👉Tiktok
https://www.tiktok.com/@..khmfi?_r=1&_t=ZM-911zunkbQa0
👉Linkden
https://www.linkedin.com/company/kebronhill-microfinance-institution-share-company/
Everybody Join our Social media links for updates and new information's
+1
ጋዜጣዊ መግለጫ | የገንዘብ ፖሊሲ ኮሚቴ ስብሰባ ቁ.7
For your information
የኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ የ2026/2027 በጀት ዓመት ዕቅድ በቦርዱ ጸደቀ::
አዲስ አበባ ሐምሌ, 04/2018 ዓ.ም የኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ የዲሬክተሮች ቦርድ ከተቋሙ ከፍተኛ ማኔጅመንት ጋር ባደረገው ጥልቅና ስልታዊ ውይይት፣ የቀረበለትን የ2026/2027 በጀት ዓመት እቅድ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።
የተቋሙ የቦርድ አባላትና የማኔጅመንት ቡድን በጋራ በመምከር ባካሄዱት በዚህ ጉባኤ፣ በቀጣዩ በጀት ዓመት ተቋሙ ሊያሳካቸው ባቀዳቸው ስትራቴጂካዊ ግቦች፣ የፋይናንስ አፈፃፀም ጠቋሚዎች እና የአገልግሎት ተደራሽነትን ስለማስፋት ሰፊ ውይይት ተደርጓል።
ቦርዱ የቀረበውን ዕቅድ በጥልቀት ከመረመረ እና ተቋማዊ ዕድገቱን ይበልጥ በሚያፋጥኑ ነጥቦች ላይ አቅጣጫዎችን ካስቀመጠ በኋላ ዕቅዱ ስራ ላይ እንዲውል ወስኗል።
ይህ የጸደቀው አዲሱ የበጀት ዓመት ዕቅድ፣ ኬብሮን ሒል ማይክሮ ፋይናንስ ለደንበኞቹ የሚሰጠውን የፋይናንስ አገልግሎት ይበልጥ ዘመናዊና ተደራሽ ለማድረግ፣ እንዲሁም በተለዋዋጭ የገበያ ሁኔታ ውስጥ ተወዳዳሪነቱን ጠብቆ ለማስቀጠል የሚያስችሉ ቁልፍ ስትራቴጂዎችን ያካተተ መሆኑ ተገልጿል።
Karoorri Waggaa Baajataa 2026/2027 Maayikiroo Faayinaansii Keebroon Hiil Boodiidhaan Ragga'e.
Finfinnee — Adoolessa, 04/2018 Boordiin Daayirektaroota Maayikiroo Faayinaansii Keebroon Hiil, hooggansa olaanaa dhaabbatichaa waliin marii gadi fagoo fi tarsiimawaa ta'e erga taasisee booda, karoorra waggaa baajataa 2026/2027 dhiyaateef sagalee guutuudhaan raggaasiseera.
Marii miseensonni boordii fi gareen hooggansa dhaabbatichaa waliin mari'achuun gaggeessan kanaan, galma tarsiimawaa, agarsiistota raawwii faayinaansii fi babal’isuu dhiheessii tajaajilaa dhaabbatichi waggaa baajataa itti aanutti galmaan gahuuf karoorfate irratti marii bal’aan taasifameera.
Boordichi karoora dhiyaate gadi fageenyaan erga qoratee fi qabxiilee guddina dhaabbatichaa caalaatti ariifachiisan irratti kallattiiwwan erga kaayee booda, karoorichi hojiirra akka oolu murteessee jira.
Karoorri waggaa baajataa haaraan ragga'e kun, Maayikiroo Faayinaansii Keebroon Hiil tajaajila faayinaansii maamiltoota isaatiif kennu caalaatti ammayyeessuu fi dorgamaa gochuuf, akkasumas haala gabaa jijjiiramaa ta'e keessatti dorgomaa ta’ee itti fufsiisuuf tarsiimoowwan murteesoo ta'an kan hammatte ta'uun ibsameera.
ቦርድ ዳይሬክተራት ማይክሮ ፋይናንስ ኬብሮን ሒል ንበጀት ዓመት 2026/2027 ዘገልግል እቅድ ኣጽዲቑ::
ኣዲስ ኣበባ - ሐምሌ 04/2018 ዓ. ም ቦርድ ዳይሬክተራት ማይክሮ ፋይናንስ ኬብሮን ሒል ምስ ላዕለዋይ ማኔጅመንት እቲ ትካል ብምዃን ድሕሪ ዘካየዶ ዓሚቝን ስትራቴጂካውን ዘተ፣ ዝቐረበሉ ናይ በጀት ዓመት 2026/2027 እቅድ ብሙሉእ ድምጺ ኣጽዲቕዎ።
ኣባላት እቲ ቦርድን ጉጅለ ማኔጅመንትን ብሓባር ብምምኽኻር ኣብ ዘካየድዎ ዋዕላ፣ እቲ ትካል ኣብ ዝቕጽል በጀት ዓመት ከዐውቶም ኣብ ዝሓሰቦም ስትራቴጂካዊ ግብታት፣ መርኣያታት ኣፈጻጽማ ፋይናንስን ተበጻሕነት ኣገልግሎት ምስፋሕን ዝምልከቱ ሰፋሕቲ ዘተታት ተካይዶም። እቲ ቦርድ ነቲ ዝቐረበ እቅድ ብዕምቆት ድሕሪ ምምርማሩን ዕብየት እቲ ትካል ብዝበለጸ ዘቀላጥፉ ኣንፈታት ድሕሪ ምንባሩን፣ እቲ እቅድ ኣብ ስራሕ ክውዕል ወሲኑ ኣሎ።
እዚ ዝጸደቐ ሓዱሽ ናይ በጀት ዓመት እቅድ፣ ማይክሮ ፋይናንስ ኬብሮን ሒል ንደቂ ዓማዊሉ ዝህቦ ናይ ፋይናንስ ኣገልግሎት ብዝበለጸ ዘመናዊን ተበጻሕን ንምግባር፣ ከምኡ እውን ኣብዚ ተለዋዋጢ ዝኾነ ኩነታት ዕዳጋ ተወዳዳሪነቱ ሓልዩ ንኽቕጽል ዘኽእልዎ ቁልፊ ስትራቴጂታት ዘጠቓለለ ምዃኑ ተገሊጹ።
Kebron Hill Microfinance Board Approves 2026/2027 Budget Year Strategic Plan.
ADDIS ABABA July 11/2026,The Board of Directors of Kebron Hill Microfinance has unanimously approved the institution's operational and strategic plan for the 2026/2027 budget year, following a comprehensive and strategic consultative review with the executive management team.
During the joint session, the Board members and the management team engaged in extensive deliberations focusing on the institution’s upcoming strategic goals, key financial performance indicators (KPIs), and initiatives aimed at expanding service accessibility. Following an in-depth evaluation of the proposed framework, the Board provided key institutional directives to accelerate growth before granting its final seal of approval for implementation.
The newly approved annual plan integrates core strategies designed to modernize Kebron Hill Microfinance’s service delivery, enhance financial inclusion for its clientele, and sustain a competitive edge within an evolving market landscape.
ካፒታልዎን ያለምንም ስጋትና ድካም የሚያሳድጉበት የብልሆች መንገድ!
አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር አስበው የቤት ኪራይ፣ የሰራተኛ ደመወዝ፣ የደላላ ጣልቃ ገብነት፣ የመንግስት ቢሮክራሲ፣ የዋጋ ግሽበትና የማትረፍ/የመክሰር ስጋቶች አሳስበውዎታል? ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ እነዚህን ውስብስብ ድካሞችና ስጋቶች በሙሉ አስወግዶ፣ አስተማማኝና ከፍተኛ ትርፍ የሚያስገኝ ቀለል ያለ የኢንቨስትመንት አማራጭ ይዞልዎት መጥቷል!
ይህ ግብዣ በተለይ ለማን ነው?
1.የዲያስፖራ አባላት፦ በሃገር ውስጥ ስራዎችን በቅርበት ለመከታተል ሳይቸገሩ፣ የተላከው ጥሬ ገንዘብዎ አስተማማኝና ከፍተኛ ወለድ እንዲያስገኝልዎት።
2.የተለያዩ የሙያ ማህበራት፦ የማህበራችሁን የጋራ ፈንድ በተሻለ የወለድ መጠን በማሳደግ የባለሙያዎችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ።
3.ጡረተኞችና የጡረታ ማህበራት፦ ያጠራቀሙትን ጥሪት ያለምንም ስጋት አስቀምጠው፣ አስተማማኝ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት።
4.ዕድሮችና የሃይማኖት ተቋማት፦ ለተለያዩ ማህበራዊ አገልግሎቶች የሚውሉ የረጅም ጊዜ ተቀማጭ ገንዘቦችን እሴት ለመጨመር።
5.መደበኛ ያልሆኑ የቡድን ቁጠባዎች (ዕቁብ እና መሰል ስብስቦች)፦
በዓላማ የጀመራችሁትን የቡድን ቁጠባ ይበልጥ ህጋዊና እጥፍ ድርብ አትራፊ ለማድረግ።
6.ተቀማጭ ገንዘብ ያላቸው ግለሰቦች በሙሉ፦ ገንዘቦ በባንክ ዝም ብሎ ከመቀመጥ ይልቅ ከፍተኛ ጥቅም እንዲያስገኝልዎ።
🕰በኬብሮንሂል የጊዜ ገደብ ቁጠባ ምን ያገኛሉ?
🌱ከፍተኛና ተደራዳሪ ወለድ፦
ከ5,000 ብር ጀምሮ በመቆጠብ፣ እንደ ገንዘቦ መጠን እስከ 20% እና ከዚያም በላይ በድርድር የሚወሰን ከፍተኛ የተቀማጭ ወለድ ያገኛሉ።
🌱ወርሃዊ የገቢ ዋስትና (እንደ ደመወዝ)፦
ከአመታዊ ወለድ ትርፍዎ ላይ በየወሩ የሚደርሰውን ድርሻ በቀጥታ ወደ ባንክ አካውንትዎ እናስተላልፋለን። ያለምንም ድካም ቋሚ ወርሃዊ ገቢ!
🌱ሙሉ ህጋዊ ዋስትና፦
ከድርጅታችን ጋር ህጋዊ ውል የሚፈጽሙ ሲሆን፣ አስተማማኝ የጊዜ ገደብ ተቀማጭ ቁጠባ ህጋዊ ሰርተፊኬት ይሰጥዎታል።
ብልህ ኢንቨስትመንት ማለት ካፒታልን ያለምንም ስጋትና ድካም ማሳደግ ነው!
ገንዘብዎ ለእርስዎ እንዲሰራ ያድርጉ! ዛሬውኑ ወደ ኬብሮንሂል ማይክሮፋይናንስ ብቅ ይበሉ ወይም ባሉበት ሆነው ያነጋግሩን።
ለበለጠ መረጃ፦
የስልክ ቁጥር :-
+251113693794 አየርጤና ቅርንጫፍ
+25111 5571234 ሜክስኮ ቅርንጫፍ
+251115300195 ካዛንቺስ ቅርንጫፍ
+251222381216 አሰላ ቅርንጫፍ
+251226654543 ሮቤ ቅርንጫፍ
+251333127446 ደሴ ቅርንጫፍ
+251 ሳሪስ ቅርንጫፍ ይደዉሉ
ጠቃሚ ሊንኮች :
👉KebronHill Telegram :-
https://t.me/+quucyPHlQFhlZGFk
https://t.me/KHMFI_2025
👉Facebook:-
https://www.facebook.com/profile.php?id=100082971387221
👉Website:-
www.kebronmfi.com
👉Whatsaap
https://chat.whatsapp.com/LRBLZ53ylVeLI2Jq1yjNGN?mode=ems_copy_t
👉Tiktok
https://www.tiktok.com/@..khmfi?_r=1&_t=ZM-911zunkbQa0
👉Linkden
https://www.linkedin.com/company/kebronhill-microfinance-institution-share-company/
Everybody Join our Social media links for updates and new information's
#ኬብሮንሂል_ማይክሮፋይናንስ #የጊዜገደብቁጠባ #ብልህ_ኢንቨስትመንት #ፊናንስ #ኢትዮጵያ
