Leo Design (Non - Design)
前往频道在 Telegram
This where I share resources talk about UI/UX Animation and generally all kinds of stuff and just rive about Good luck listening
显示更多未指定国家未指定类别
472
订阅者
+224 小时
+97 天
+4230 天
帖子存档
+1
Yesterday's Result 🤵♂
I liked the idea first but when I see the result it's mehhhh.... Am I wrong
"🔥" if u think it's bad and "👍" if u think it's good
@leotries design
Repost from Radius Training Centre
🎓 የ100% ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል (Scholarship) የቴሌግራም ሪፈራል ውድድር በይፋ ተጀመረ! 🎉
ክፍያውን መሸፈን ለማይችሉ ነገር ግን የቴክኖሎጂ ክህሎትን ተምረው ህይወታቸውን መቀየር ለሚፈልጉ የተዘጋጀ ልዩ አጋጣሚ!
በጣም ቀላል በሆነ ውድድር ተሳትፈው በመረጡት ኮርስ በነፃ የመማር እድል ያግኙ!
🎁 የውድድሩ ሽልማቶች፦
✅ 1ኛ ለሚወጣ/ለምትወጣ፦ በመረጡት የትኛውም ኮርስ 100% ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል (Full Scholarship)
✅ 2ኛ እና 3ኛ ለሚወጡ፦ በመረጡት ኮርስ የ 50% ልዩ የክፍያ ቅናሽ
⚖️ አሸናፊ የሚኮነው እንዴት ነው? (መስፈርቱ በጣም ቀላል ነው!)
አሸናፊዎች የሚለዩት ወደ ቴሌግራም ቻናላችን በሚያስገቡት የሰው ብዛት ብቻ ነው! ማመልከቻዎን እንደላኩልን የራስዎ የሆነ የግል መጋበዣ ሊንክ (Personal Invite Link) እንሰጥዎታለን። ያንን ሊንክ በመጠቀም ብዙ ሰዎችን ወደ ቻናላችን የጋበዘ (Invite ያደረገ) ተወዳዳሪ በቀጥታ አሸናፊ ይሆናል።
📝 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ከታች ያለውን አጭር ፎርም በመሙላት በቴሌግራም ኢንቦክሳችን ይላኩልን። ልክ እንደላኩ የውድድሩ መጋበዣ ሊንክ ወዲያውኑ ይደርስዎታል።
የማመልከቻ ፎርማት (Application Format):
🔆 ሙሉ ስም (Full Name):
🔆 ስልክ ቁጥር (Phone Number):
🔆 የመረጡት ኮርስ (Selected Course):
🔆 አጭር ምክንያት (ለምን ይህን ኮርስ በነፃ መማር ፈለጉ? በ1 ወይም 2 አረፍተ ነገር ብቻ):
🚀 ማመልከቻዎን አሁኑኑ ይላኩ፦
👉 ቴሌግራም ኢንቦክስ፦ @radiussupport
⚠️ ማሳሰቢያ፦ ይህ የስኮላርሺፕ ውድድር ክፍት ሆኖ የሚቆየው ለ 4 ቀናት ብቻ ነው! (Maximum 4 Days)
ውድድሩ ፍጹም ግልፅ በሆነ መንገድ በሲስተም (Track ተደርጎ) የሚቆጠር ይሆናል። ጊዜ ሳያባክኑ አሁኑኑ ማመልከቻዎን ልከው ሊንክዎን በመቀበል ለጓደኞችዎ እና በግሩፖች ላይ ሼር በማድረግ ማሸነፍ ይጀምሩ! ⏳️
Was a fun Stream Thank you everyone who joined... next time we gonna have sound 😁
Repost from Fili
I am seeing a couple of registrations from Addis Ababa
This is a in-person hackathon in Bahir Dar.
Not a remote hackathon, and you don't have to travel to Bahir Dar.
but we will welcome anybody who is able to come.
It will soon come to Addis Ababa, and hopefully other cities in Ethiopia.
Repost from Fili
I am seeing a couple of registrations from Addis Ababa
This is a in-person hackathon for people in Bahir Dar.
Not remote, and you don't need to travel to Bahir Dar.
It will soon come to Addis Ababa, and hopefully other cities in Ethiopia.
