ch
Feedback
Dino General Commission Agent

Dino General Commission Agent

前往频道在 Telegram

‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   https://t.me/sintole48 

显示更多
749
订阅者
-524 小时
-157 天
+42930 天
帖子存档
‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው። ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️
+1
‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

🔥6 ሚሊዮን ብቻ ከፍለው የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! ቀሪው 50% (4 ሚሊዮን) በባንክ የተመቻቸ! 🔥 አድራሻ 📍 አያት 49 (40/60 ኮንዶሚኒየም) - ዋና አስፓልት ዳር (መስቀለኛ ላይ) የሚ
🔥6 ሚሊዮን ብቻ ከፍለው የንግድ ሱቅ ባለቤት ይሁኑ! ቀሪው 50% (4 ሚሊዮን) በባንክ የተመቻቸ! 🔥 አድራሻ 📍 አያት 49 (40/60 ኮንዶሚኒየም) - ዋና አስፓልት ዳር (መስቀለኛ ላይ) የሚገኝ ድንቅ ሱቅ! ✅ ዋና ዋና መረጃዎች: •ቦታ: ዋና አስፓልት ዳር (መስቀለኛ ላይ) - ለንግድ በጣም ተመራጭ! •ወለል: ግራውንድ ላይ (Ground Floor) •ስፋት: 119 ካሬ ሜትር 💰 የክፍያ ሁኔታ:•ካሽ (Cash): 6 ሚሊዮን ብር •ባንክ (Bank): 4 ሚሊዮን ብር •ጥቅል ዋጋ: 10 ሚሊዮን ብር 📞 ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ ይደውሉ: ⁨09_61_71_51_15 09_87_87_08_30 ንግድዎን ለመጀመር ወይም ለማስፋፋት

#👉የሚሸጥ 40/60ኮንዶሚኒየም #👉ቦታ አያት 49 #👉ደረጃ 7ኛ ፎቅ #👉ባለ 2 መኝታ ቤት #👉70 ካሬሜትር #👉ቀሪ እዳ የዘጋ ካርታ #👉መሸጫ ዋጋ7,300,000 ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የ
+6
#👉የሚሸጥ 40/60ኮንዶሚኒየም #👉ቦታ አያት 49 #👉ደረጃ 7ኛ ፎቅ #👉ባለ 2 መኝታ ቤት #👉70 ካሬሜትር #👉ቀሪ እዳ የዘጋ ካርታ #👉መሸጫ ዋጋ7,300,000 ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው። ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️

‎የሚሸጥ ባለ 1 መኝታ ‎ ‎ፕሮጀክት 11 ግራውንድ ላይ ‎ ‎ካሬ 64 ፊኒሽንግ በደንብ የተሰራ ‎ ‎በጀረባ በር የወጣለት መናፈሻ ቦታ ያለው ‎ ‎እዳ100% የከፈለ ዲጅታል ካርታ ነው ‎ ‎ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ አምስት አመት የሞላው ‎ ‎ዋጋ 4.3 አራት ሚሊየን ሶስት መቶ ሺ ብር

እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️‼️ ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 16 ♦️ ዲጂታል ካርታ ♦️ ባለ 2 መኝታ 79 ካሬ ♦️ እዳ ሙሉ የዘጋ ፤ስም የሚዞር ቀጥታ ♦️ሙሉ እድሳት ያረገ(ሴራሚክ፣በሮች ♦️ቀይሯል፣ጂፕሰም ቦርድ) ♦️4ተኛ ደረጃ G4 ህንፃ ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ♦️ እዳ  100% የከፈለ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 5,400,000 ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ‼ ♦️እባካቹ ገዢ ብቻ ይደዉል ♦️ደላላ አላስተናግድም !! ‼️DINO HOMES‼️            አሁኑኑ በ ☎️0961715115 ☎️0987870830 https://t.me/dino7171

እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️‼️ ♦️ ኮዬ 1 20/80 ስቱዲዮ ♦️ 29 ካሬ ♦️ 1 ወለል ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ሙሉ ለሙሉ ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ቤት ነዉ ♦️ እዳ  100% የከፈለ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 2,400,000 ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ‼ ♦️እባካቹ ገዢ ብቻ ይደዉል ♦️ደላላ አላስተናግድም !! ‼️DINO HOMES‼️            አሁኑኑ በ ☎️0961715115 ☎️0987870830 https://t.me/dino7171

ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ የሚሸጥ መኖሪያ ቤት በውበቷ ቢሾፍቱ ከተማ ዱከም ክፍለከተማ ለመኖሪያ ምቹ መንደር ውስጥ 👉 140 ካሬሜትር ዲጂታል ካርታ አለው ዋጋ 7,600,000 ትንሽ ድርድር አለው ‼️
ጥንቅቅ ተደርጎ የተሰራ የሚሸጥ መኖሪያ ቤት በውበቷ ቢሾፍቱ ከተማ ዱከም ክፍለከተማ ለመኖሪያ ምቹ መንደር ውስጥ 👉 140 ካሬሜትር ዲጂታል ካርታ አለው ዋጋ 7,600,000 ትንሽ ድርድር አለው ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው። ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️

👉 ስልክ ካልተነሳ ቴክስት ይላኩ ለሽያጭ የቀረበ ቪላ በአዲስ አበባ ቤተል_አላምባንክ 🔹120ካሬ 🔹የማህበር ቤት 🔹ዋናው ቤት 3 መኝታ 🔹ሰርቪስ ላይ 2 ክፍሎችና ሻወር ሽንት ቤት ያለው 🔹ከ
👉 ስልክ ካልተነሳ ቴክስት ይላኩ ለሽያጭ የቀረበ ቪላ በአዲስ አበባ ቤተል_አላምባንክ 🔹120ካሬ 🔹የማህበር ቤት 🔹ዋናው ቤት 3 መኝታ 🔹ሰርቪስ ላይ 2 ክፍሎችና ሻወር ሽንት ቤት ያለው 🔹ከግቢው ውጪ ሰፊ ግሪን ያለው 🔹ካርታና የተሟላ ዶክመንት የያዘ 👉👉..የመሸጫ ዋጋ 16 ሚሊየን ብር ☎️  Contact/ስልክ ... 09 87870830

🏢አሰቸኳይ  የሚሸጥ የንግድ ሱቅ ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 16 ♦️ ሱቅ ♦️ ስፋት 57 ካሬ ♦️ እዳ  20% የከፈለ ♦️ ዕድሳት  የተሰራ ♦️ አስፓልት ዳር ♦️ ዋጋ  3,600,000 ሚሊዮን DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️0961715115 ☎️0987870830 https://t.me/sintole48

🏢አሰቸኳይ  የሚሸጥ የንግድ ሱቅ ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 17 ♦️ ሱቅ ♦️ ስፋት 29 ካሬ ♦️ 30,000ሺ አለበት ♦️ ዕድሳት  የተሰራ ♦️ አስፓልት ዳር ♦️ ዋጋ  4,200,000 ሚሊዮን DINO HOMES Ba ije አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️0961715115 ☎️0987870830 https://t.me/sintole48

🏢አሰቸኳይ  የሚሸጥ የንግድ ሱቅ ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 16 ♦️ ሱቅ ♦️ ስፋት 57 ካሬ ♦️ 260,000ሺ አለበት ♦️ ዕድሳት  የተሰራ ♦️ አስፓልት ዳር ♦️ ዋጋ  3,000,000 ሚሊዮን DINO HOMES አሁኑኑ ይደውሉልን ☎️0961715115 ☎️0987870830 https://t.me/sintole48

የሚሸጥ ፊኒሺንግ የቀረው አፓርትመንት 85 ካሬ ሜትር ባለሁለት መኝታ 5ኛ ፎቅ ላይ አ/አ ወሰን 6.2million ለበለጠ መረጃ 0961715115 0987870830 ይደውሉ ዝርዝር መረጃውን እና ሌሎች
የሚሸጥ ፊኒሺንግ የቀረው አፓርትመንት 85 ካሬ ሜትር ባለሁለት መኝታ 5ኛ ፎቅ ላይ አ/አ ወሰን 6.2million ለበለጠ መረጃ 0961715115 0987870830 ይደውሉ ዝርዝር መረጃውን እና ሌሎች አማራጮችን ለማየት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የቱሪስት ሳይት - 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ህንጻዎች ላይ የሊፍት ገጠማ ሥራ ተጠናቆ ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለፀ:: የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ኃላፊ ክብርት ቅድስት ወ
የቱሪስት ሳይት - 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ህንጻዎች ላይ የሊፍት ገጠማ ሥራ ተጠናቆ ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለፀ:: የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ኃላፊ ክብርት ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ በመስክ ምልከታው እንደተናገሩት በጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሂደት ዋናው በህብረተሰቡ በተደጋጋሚ የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ የቆየው በ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ህንፃ የሊፍት ገጠማ ስራ አለመጠናቀቅ አንዱ ሲሆን የከተማ አስተዳደሩ የህብረተሰቡን የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ለመፍታት ባለው ቁርጠኝነት እና በሰጠው ልዮ ትኩረት በሁሉም ሳይቶች የሊፍት ገጠማ ስራ ተጠናክሮ የተጀመረ መሆኑ በመግለፅ አያይዘ በቱሪስት ሳይት በአስራ አንድ (2B+G+18) 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት ህንፃዎች ላይ የሊፍት የገጠማ ሥራ ተጠናቆ ለህብረተሰቡ አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ገልፀዋል :: የኮርፖሬሽኑ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር አየለ ከፈለ እንደተናገሩት የከተማ አስተዳደሩ የህብረተሰቡ ጥያቄ ለመመለስ በሰጠው ልዮ ትኩረት የገጠማ ስራ የተጀመረባቸው ሳይቶች በተያዘለት ጊዜ ለማጠናቀቅ በተሻለ ፍጥነትና ጥራት እየተሰራ እንደሚገኝ ገልፀው የሊፍት ገጠማ የተጠናቀቀባቸው ሳይቶች ህብረተሰቡ ሊፍቱን በአግባቡ በመጠቀምና ደህንነቱን በመጠበቅ የበኩሉን ድርሻ እንዲወጡ አክለው ተናግረዋል:: ያነጋገርናቸው የሳይቱ ነዋሪዎች የሊፍቱ ገጠማ ስራ ተጠናቆ አገልግሎቱ መስጠት መጀመሩ የነበረውን ችግር በመቅረፍ ህብረተሰቡን ተጠቃሚ ማድረግ እንዳስቻለ ደስተኛ መሆናቸውን ነዋሪዎቹ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል :: በመስክ ምልከታው ክብርት ቅድስት ወ/ጊዮርጊስ የቤቶች ልማት እና አስተደደር ቢሮ ኃላፊ እና ኢንጂነር አየለ ከፈለ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ ሌሎች የቢሮው ሰኔ 8 ቀን 2018 ዓ/ም

8ኛው ዙር ንግድ ቤት ጨረታ ➘ሳይት:-ብልቡላ 40/60 ➘ብሎክ 16 ➘የቤት ቁጥር 103 እና 104 ➘ደረጃ 1ኛ ላይ ➘ካሬ 71 71ካሬ ሁለቱም ጎን ለጎን ናቸው ➘ ለካሬ ያሸነፍንበት 76,016 ብር
+3
8ኛው ዙር ንግድ ቤት ጨረታ ➘ሳይት:-ብልቡላ 40/60 ➘ብሎክ 16 ➘የቤት ቁጥር 103 እና 104 ➘ደረጃ 1ኛ ላይ ➘ካሬ 71 71ካሬ ሁለቱም ጎን ለጎን ናቸው ➘ ለካሬ ያሸነፍንበት 76,016 ብር ➘50% ክፍያው 4000,000 ➘ቀሪው 50% ክፍያው 2.7 በ5 አመት የሚከፈል ➘ለመኖርያም ለንግድም መሆን ይችላል ➘ወርሀዊ ገቢው ከ70,000 ➘የኛ ነው ይቅናን ሽጠው 👉የባለቤት 👉ስልክ0932868382 👉👉👉👉👉 👉09 87870830 ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830       ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

✅ለሽያጭ የቀረበ መኖሪያ ቤት 👉የቤቱ አይነት 20/80 ኮንዶሚንየም 👉የቤቱ መገኛ ቦሌ አራብሳ ነባሩ ላይ 👉ባለ ሶስት መኝታ 👉ስፋት 86 ካሬ 👉ደረጃ ግራውንድ ላይ 👉ሙሉ ለሙሉ ቆንጆ ተደር
✅ለሽያጭ የቀረበ መኖሪያ ቤት 👉የቤቱ አይነት 20/80 ኮንዶሚንየም 👉የቤቱ መገኛ ቦሌ አራብሳ ነባሩ ላይ 👉ባለ ሶስት መኝታ 👉ስፋት 86 ካሬ 👉ደረጃ ግራውንድ ላይ 👉ሙሉ ለሙሉ ቆንጆ ተደርጎ የተሰራ ቤት ነዉ 👉ዶክመንት የተሟላ ነዉ 👉ዋጋ 6,800,000

እጅግ ቅናሽ ቤት የሚሸጥ ኮንደሚኒየም ‼️‼️ ♦️ ኮዬ ፕሮጀክት 18 ♦️ ባለ 2 መኝታ 82 ካሬ ♦️ 3 ላይ ♦️ ፊኒሽንግ  የተሰራ ♦️ እዳ  100% የከፈለ ♦️ ለትራንስፖርት ምቹ ♦️ ዋጋ 5,000,000 ቤት ከመግዛቶ በፊት ገበያውን በደንብ ያጤኑ‼ ♦️እባካቹ ገዢ ብቻ ይደዉል ♦️ደላላ አላስተናግድም !! ‼️DINO HOMES‼️            አሁኑኑ በ ☎️0961715115 ☎️0987870830 https://t.me/dino7171

ለሽያጭ የቀረበ ቤት 🛖ካሬ ---150ካሬ 🛖ባንክ --ን/ባ..7.5 አለበት 🛖ካሽ----7ሚሊዮን 🛖 ጠቅላላ ዋጋ 14.5 ድርድር አለው 🛖ሳሪስ ማርያም አካባቢ በጣም ምቹ ሰፈር 🛖ድጅታል ካርታ
+5
ለሽያጭ የቀረበ ቤት 🛖ካሬ ---150ካሬ 🛖ባንክ --ን/ባ..7.5 አለበት 🛖ካሽ----7ሚሊዮን 🛖 ጠቅላላ ዋጋ 14.5 ድርድር አለው 🛖ሳሪስ ማርያም አካባቢ በጣም ምቹ ሰፈር 🛖ድጅታል ካርታ አው 🛖በካሽ ብቻ ከገዙ እናስቀንሳለን። ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

ለሽያጭ የቀረበ ቤት 🛖ካሬ ---150ካሬ 🛖ባንክ --ን/ባ..7.5 አለበት 🛖ካሽ----7ሚሊዮን 🛖 ጠቅላላ ዋጋ 14.5 ድርድር አለው 🛖ሳሪስ ማርያም አካባቢ በጣም ምቹ ሰፈር 🛖ድጅታል ካርታ አው 🛖በካሽ ብቻ ከገዙ እናስቀንሳለን። ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️   

ማስታወቂያ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን በልማት ምክንያት ተነሺ ለሆኑት የቤት ተጠቃሚዎች ምትክ የጋራ መኖሪያ ቤት በመመደብ የሽያጭ ውል እያዋዋለ ያለ መሆኑ የሚታወቅ ቢሆንም በርካታ ቁጥር ያላቸው የልማት ተነሺዎች ውል መስጫ አገልግሎት በአካል በመቅረብ የሽያጭ ውል እየተዋዋሉ ባለመሆኑ በከተማ አስተዳደሩ እና በተቋሙ ላይ ያለአስፈላጊ ወለድ ጫና እየፈጠረ ይገኛል፡፡ በመሆኑም የጋራ መኖሪያ ቤት ዕጣ ወስዳችሁ የሽያጭ ውል ያልፈጸማችሁ፣ የሽያጭ ውል ፈጽማችሁ ካርታ እንዲታተምላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት ክ/ከተማ መሬት አስተዳደር ቅ/ጽ/ቤት ወይም በተቋሙ ድህረ ገጽ የኢ-ካርታ እንዲሰራላችሁ ያላመለከታችሁ እንዲሁም ካርታ ታትሞላችሁ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኮንዶሚኒየም ብድር ማዕከል በመሄድ የብድር ውል ያልፈጸማችሁ የቤት ተጠቃሚዎች በሙሉ ይህ ማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን 05/10/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ30 የስራ ቀናት ውስጥ በሚመለከተው ተቋም ቀርባችሁ እንድትተገብሩ ያሳስባል :: የሽያጭ ውል የማትዋዋሉ፣ የኢ-ካርታ እንዲታተምላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤታችሁ በሚገኝበት ክፍለ ከተማ መሬት አስተዳደር በመቅረብ የማታመለክቱ ከሆነ እና ካርታ ከተሰራ በኋላ ባንክ ደውሎላችሁ የብድር ውል የማትፈጽሙ እንዲሁም ሁሉንም ህጋዊ ሂደቶች አጠናቅቃችሁ በተመደበላችሁ የጋራ መኖሪያ ቤት ላይ ያልገባችሁ ሁሉ ለሚወሰደው አስተዳደራዊ እርምጃ ኮርፖሬሽኑ ሀላፊነት የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡ ለተጨማሪ የመረጃ አማራጭ:- ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ/ም የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ኮሙኒኬሽን

‎የሚሸጥ ባለ 1 መኝታ ‎ ‎ፕሮጀክት 11 ግራውንድ ላይ ‎ ‎ካሬ 64 ፊኒሽንግ በደንብ የተሰራ ‎ ‎በጀረባ በር የወጣለት መናፈሻ ቦታ ያለው ‎ ‎እዳ100% የከፈለ ዲጅታል ካርታ ነው ‎ ‎ለትራንስፖርት ምቹ ቦታ አምስት አመት የሞላው ‎ ‎ዋጋ 4.2 አራት ሚሊየን ሀለት መቶ ሺ ብር ‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው።   ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️