Dino General Commission Agent
前往频道在 Telegram
‼️ ልብ ይበሉ..‼️ የሚገዙት ብቻ ሳይሆን የሚያጋዛዎትም ለግብይቱ ስኬት ወሳኝ ነው። ☎️0961715115 ☎️0987870830 ይምጡና ይግብኙን እኛ እርሶን ለ ‼️DINO HOMES‼️ https://t.me/sintole48
显示更多755
订阅者
-224 小时
-197 天
+43630 天
帖子存档
በ1,500,000 ለሽያጭ የቀረበ ባንክ ያለበት ኮንዶሚኒየም ቤት በአዲስ ኣበባ ጀሞ 3ባለ 1 መኝታ ባንክ 3,100,000 ብር አለበት 46 ካሬ 4ኛ ፎቅ ቻክ ፍሬም የተሰራ ኪችን እና ባዝ ሩም ሴራሚክ ለእጅ 1,500,000 ብር ወርሃዊ ተመላሽ 48,000 ብር 👉 ሽያጩ በብድር ውልና ውክልና ነው ሚሆነው የባንኩን እዳ ለማዘጋ ሰው ቅናሽ አለው 👉 ቤቱ የባንኩን እዳ ለመጠቀም ለሚፈልግ ብቻ ነው ዋጋው reasonable የሚሆነው በካሽ ለሚገዛ ሰው ከዚህ በቀነስ ዋጋ ማግኘት ይችላል !! 👉 ተሰማምቶ የሚገዛ ሰው 2% ኮሚሽን 92,000 ብር ይከፍላል
የማይስማማው አለመደወል ይችላል !! (win-Win)*""""""""""""""""""""""" ☎️ Contact/ስልክ .. 0961715115 በየቀኑ የምንለቃቸዉን አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርሶ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ👇👇👇👇👇
+4
በ70/30 የጋራ ህንፃ ማህበር ቤት በኦንላይን በተጠባባቂነት ለተመዘገባችሁ
በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በ70/30 የጋራ ህንፃ ማህበር ቤት ለመደራጀት በኦንላይን ከሰኔ 02-10 /2018 በተጠባባቂነት ለተመዘገባችሁ እና ስም ዝርዝራችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘረ ተመዝጋቢዎች አህምሌ 20 እስከ 24 /2018 ድረስ ባሉት 3 ተከታታይ ቀናቶች ብቻ ባምቢስ ግሪክ ትምህርት ቤት ፊትለፊት በሚገኘው የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የጋራ መኖሪያ እና ቤት ማህበራት ዳይሬክቶሬት 6ኛ ፎቅ በመገኘት ቅጽ በመውሰድ ከወረዳችሁ የሚጠበቅባችሁን መረጃ አስሞልታችሁ እንድታስገቡ እናሳውቃለን ፡፡
ማሳሰቢያ ተመዝግባችሁ ስም ዝርዝራችሁ ያልወጣ ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ቅደም ተከተላችሁ መሰረት የምንጠራ በመሆኑ እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን፡፤
ኮዱን ፅፈው ቴክስት ይላኩ
ለሽያጭ የቀረበ ፈራሽ ቤት
ያለው ይዞታ
312 ካሬ በካርታ
412 በይዞታ
መካኒሳ ቆሬ
የተሟላ ዶክመንት ያለዉ
💎 13,000,000 ብ
☎️ Contact/ስልክ ... 0961715115
📨 inbox ( for direct Message ) 📱 use
⏰⏰ማየት ሲፈልጉ ቀድመው ቀጠሮ ያሲዙን
▶️ 2% service charge applicable [
አያት ባቡር ጣቢያው ጀርባ የሚሸጥ 175 ካሬ 3 ሚሊየን ባንክ ያለበት ኤል ሸፕ
ቤት
ካሽ 9 ሚሊየን
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት እና ከተመቻችሁ ካታች ያለውን ሊንክ join አድርገው ይከታተሉ
👇👇👇👇👇
አስቸኳይ ሽያጭ
አያት
175 ካሬ
3 መኝታ
2 ሰርቪስ
ዋጋ 21 ሚሊየን
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ካታች ያለውን ሊንክ join አድርገው ይከታተሉ
👇👇👇👇👇
መሸጥ እና መገዛት ከፈለጉ
በ 0961715115
አያት ዲያስፖራ በአስቸኳይ የሚሸጥ
150 ካሬ G+2 ስትራክቸር
ዲጂታል ካርታ የያዘ
ዋጋ 16 ሚሊዮን ድርድር አለው
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ካታች ያለውን ሊንክ join አድርገው ይከታተሉ
👇👇👇👇👇
መሸጥ እና መገዛት ከፈለጉ
በ 0961715115
+2
አያት ዋና አስፓልት እና የውስጥ መንገድ የያዘ የሚሸጥ 450 ካሬ ቤዝመንት ያለው
420 ካሬ ላይ ያረፈ ጅምር ህንፃ የህንፃው ፕላን ቤዝመንት ያለው G+10+ፔንትሃውስ እስከ 4ኛ የንግድ ወደላይ አፓርታማ በወለል 3 አባውራ ባለ3 እና ባለ2 መኝታ 18 አባውራ አሁን 1ኛ ፍሎር የደርሰ
ቤዝመንት እና ግራውንድ ተከራይቶ በወር ከ250 ሺ ብር በላይ ግቢ አለው
ዋጋ 135 ሚሊየን
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ካታች ያለውን ሊንክ join ያድርጉ
👇👇👇👇👇
ምንም እድሳት ያልተሰራ
ባለ1 መኝታ 5ኛ ላይ
የባለ እጣ ቤት በራሳችሁ ዲዛይን
መስራት የምትችሎት እዳ20%
ብቻ የከፈለ በ3.3 መግዛት የምትችሉት
ታዳይህን ቤት ለመግዛት ከ
በ3,700,000 ብር ባለ 3 መኝታ ቱሉዲምቱ ኮንዶሚኒየም ሽያጭ በ አዲስ አበባዉ በኩል@ካሬ 101 @ባለ ሶስት መኝታ @ሙሉ ሴራሚክ @ደርጃ 3ተኛ @የባንክ እዳ 3,300,000 @በአዋሽ ባንክ የተገዛ @ሶስት አመት በውክልና @ለእጅ 3,700,000 @ወርሀዊ 29,000 ተመላሽ
+7
የሚሸጥ ቤት አያት አካባቢ
ፅድት ያለ ቤት ።
🎤ጅ+2
🎤ስፋት 300ካሬ
🎤ዋጋ 70 ሚሊየን ብር ጥሪ
ለካሺ ገዥ ብቻ
ድጅታል ካርታ የያዘ
ኮፓዉድ ዉስጥ
ለበለጠ 0911843772
👉✨የሚሸጥ ቪላ ቤት
👉✨ሰሚት አካባቢ
👉✨310 ካሬ
👉✨ዋጋ 38million
👉✨ፅድት ያለ ዘመናዉይ ቤት ነዉ ።
ለበለጠ
💥ቤተል 175 ካሬ💥
📌ጂ+2
📌150 ሺህ የተከራየ ቅንጡ ቤት
📌ከአስፓልት ግልባጭ
📌ተመራጭ የመኖሪያ ሳይት
💰ዋጋ 50 ሚ ብር
☎️00251911735441
አለም ባንክ ቤተል
160 ካሬ
ከርቭ ላይ
ሜዳ(ኢማሙ አህመድ መስጂድ) አከባቢ
ከአስፓልት ግልባጭ
ዘመናዊ ቪላ ቤት
ተመራጭ የመኖሪያ ሳይት
ዋጋ 31 ሚ ብር
0911735441
አለም ባንክ ቤተል
160 ካሬ
ከርቭ ላይ
ሜዳ(ኢማሙ አህመድ መስጂድ) አከባቢ
ከአስፓልት ግልባጭ
ዘመናዊ ቪላ ቤት
ተመራጭ የመኖሪያ ሳይት
ዋጋ 31 ሚ ብር
0911735441
