🍂 UNSENT MESSAGE'S 🪐
前往频道在 Telegram
219
订阅者
无数据24 小时
+47 天
+230 天
帖子存档
𝙻𝚘𝚟𝚎 𝚒𝚜 𝚘𝚗𝚎 𝚘𝚏 𝚝𝚑𝚎 𝚐𝚛𝚎𝚊𝚝𝚎𝚜𝚝 𝚝𝚑𝚒𝚗𝚐𝚜 𝚒𝚗 𝚝𝚑𝚒𝚜 𝚞𝚗𝚒𝚟𝚎𝚛𝚜𝚎, 𝚙𝚎𝚛𝚑𝚊𝚙𝚜 𝚠𝚎 𝚊𝚕𝚕 𝚐𝚘𝚝 𝚜𝚘𝚖𝚎 𝚋𝚕𝚊𝚌𝚔 𝚜𝚑𝚊𝚍𝚎𝚜 𝚘𝚗 𝚘𝚞𝚛 𝚎𝚢𝚎𝚜 𝚝𝚑𝚊𝚝 𝚖𝚊𝚍𝚎 𝚞𝚜 𝚜𝚎𝚎 𝚒𝚝𝚜 𝚍𝚊𝚛𝚔 𝚜𝚒𝚍𝚎.
🪽
When they think you are still on the place they put you
Ur Honest reaction 😂ኧረረረረ ...😆 እውነት .....🥴
አንቺ ቢደርስብሽ የደረሰው በኔ..
ምን ይሰማሽ ነበር ብትሆኚ እንደኔ?
.
.
.
ግፍ እንደዋልሽብኝ ግፍ ይጠብቅሻል..
እንደኔ ተላላ የት ይኖር መስሎሻል..
😐
Repost from Sad😔®
ምነዉ ጉድ አመጣ ለአንቺ መታመኔ
ሲሞላ ከሌላዉ ሲጎልብሽ ከእኔ
.
.
ያረግሽኝን ነገር ባምንም አቅልዬልሽ
ለኋላስ ኑሯችን እንዴት ነዉ የማምንሽ
I'm made of almosts.Almost done. Almost there . Almost good . Almost Almost Al.... I think I am made of Almosts ❤️🩹
እረስቼሽ አለሁእረስቼሽ አለሁ; መኖር አልከበደኝ ሁሉን ለምጃለሁ; አንቺን ሳላስታውስ ቀኔን ውዬዋለሁ ሌቱን አንግቻለሁ; አለሁ ረስቼሽ ; ስምሽንም ሳልጠራው ለሰው ሳላነሳሽ; ጭራሽ ትዝ ሳትዪኝ ከቀን እስከ አመሻሽ; እረስቼሽ ነበር; ስጫወት አምሽቼ ከጎደኞቼ ጋር ; አዲስ ሸኚ አጊንቼ እስከ ቤታችን በር; ሳላስታውስሽ ዋልኩ አቤት የሰው ነገር; ከነመፈጠርሽ እረስቼሽ ነበር; አየሽ እረሳሁሽ; አይኔን እስክ ከፍተው እስክነቃ ድረስ ; ወደ አለም መጥቼ ስምሽን እስካስታውስ; እረስቼሽ አለሁ; ህልምም ይሁን እውነት; እረስቼሽ አለሁ; አይኔ እስኪከፈት :: ✍🪽
When በእውቀቱ said :-
" ብታውቂ "And u feel it deeply & start imagining if she knows ብለህ
When madingo said :-
አንድም ቀን ክፉ ቃል ከአፏ ማይወጣ ቅሬታን ማታውቅ ካንደበቷ ቁጣYup , that's her 🫵
