ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
前往频道在 Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
显示更多未指定国家未指定类别
5 539
订阅者
无数据24 小时
+517 天
+33630 天
帖子存档
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
ተከታይ ደርሳችን ልጀምር ነው👇👇👇👇https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=0ddd85fad6c5af8151
Repost from ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
🌟 አስደሳች ዜና 🌟
📖 ተከታታይ የደርስ ጥሪ 📖
📚 «ሪሳለቱን ሊጧሊበቲል ዒልም»
«رسالة لطالبة العلم»
✍🏻 አዘጋጅ፦ ሸይኻ ኡሙ አብዲላህ
🎙 አቅራቢ፦ ኢብኑ አብደሏህ
🗓 ቀናት፦ ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ
⏰ ሰዓት፦ በኢትዮ ማታ 3:00
📲 ቻናል፦ t.me/nesiheti_linisa
📖 PDF፦ t.me/nesiheti_linisa/1112
🔖 በሰፊው ሼር ይደረግ! 🔄
الحمد لله الذي جعل الحياء زينه الايمان وجعله خلقا من اخلاق الانبياء الصالحين والصلاه والسلام على نبينا محمدا صلى الله عليه وسلم اوصيكم اخواتي ونفسي بتقوى الله فان تقوى الله وصيه الله للاولين والاخرين اخواتي في الله ان موضوعنا اليوم هو خلق عظيما من اعظم اخلاق الاسلام على هو الحياء الحياء زينه المرعى ونور القلب ودليل على كمال الايمان وقد قال رسول الله ﷺ ﴿الحياء شعبه من الايمان﴾وايضا وقال رسول الله ﷺ ﴿ان لكل دين خلق وخلق الاسلام الحياء﴾ اخواتي المسلمين الحياء ليس في اللباس فقط بل هو حياء القلب🫀 والعين👀 واللسان👅 والافعال🤏 والمراه الهائيه تغض بصرها ,وتحفظ لسانها, وتتجنب ما يغضب الله ,والتلزيم بالحجاب الشرعي, ابتغاء مرضاه الله
ومن اعظم ما يعين على الحياء
مراقبه الله في السر والعين
والصحابه الصالحين 🫂
الحرص على علم نافع📚
الدعاء بالثبات والهدايه🤲
Yep you are Muslim girl be proud of your faith protect your modesty and never be ashamed of your hijab.your beauty is not measured by how much of yourself you show to people.but by your character you're haya'a and you're closeness to Allah. stay frim upon your deen even when the world tells you to change. your modesty is your strength, your faith is your light and your obedience to Allah is your greatest honor. 🕶
አንዳንዴም ቢሆን ቋንቋ እንቀይር አይደል እንዴ👀🫱🏽🫲🏽
@nesiheti_linisa
Repost from የአኺራ ተጓዦች☁️
🔷 መውሊድ ሊታገሉት የሚገባ ቢዳዓ ነው !
عن عبد الله بن مسعود – رضي الله عنه – قال : قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم –
" ما من نبيٍّ بَعثَهُ اللهُ في أُمَّةٍ قبْلِي، إلّا كان لهُ من أُمَّتِه حوارِيُّونَ، وأصحابٌ يأخُذونَ بِسنَّتِه، ويَتقيَّدُونَ بأمْرِهِ، ثمَّ إنَّها تَخُلُفُ من بعدِهِمْ خُلُوفٌ، يقولُونَ ما لا يَفعلُونَ، ويفعلُونَ ما لا يُؤْمَرُونَ، فمَنْ جاهدَهمْ بيدِهِ فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بِلسانِه فهوَ مُؤمِنٌ، ومَنْ جاهدَهمْ بقلْبِهِ فهوَ مُؤمنٌ، ليس وراءَ ذلكَ من الإيمانِ حبَّةُ خرْدَلٍ " .
أخرجه الإمام مسلم
ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ባወሩትና ኢማሙ ሙስሊምና ሸይኽ አልባኒ በዘገቡት ሐዲስ የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም – እንዲህ ብለዋል : –
“ ከኔ በፊት አላህ የላከው አንድም ነብይ የለም ፣ ከህዝቦቹ ሱንናውን የሚይዙ ፣ በትእዛዙ የሚጓዙ ተከታዮችና ባልደረቦች የኖሩት ቢሆን እንጂ ፡፡ ከዚያም ከነሱ በኋላ ክፉ ምትኮች ይተካሉ ፡፡ የማይሰሩትን ያወራሉ ፡፡ ያልታዘዙትን ይሰራሉ ፡፡ በእጁ የታገላቸው እሱ አማኝ ነው ፡፡ በምላሱ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው ፡፡ በልቡ የታገላቸውም እሱ አማኝ ነው ፡፡ ከዚህ በኋላ የሰናፍጭ ፍሬ ታክል ኢማን የለም ።”
http://t.me/bahruteka
ጓደኛ ይኑርሽ
በቀናው መንገድ ላይ የምትተባበርሽ
ሚስጥርሽን አውቃ ዱዐ የምታደርግልሽ
በችግርሽ ጊዜ የምትሆን ከጎንሽ
ደስታሽ አስደስቷት የምትደሰትልሽ
ከሀራም ነገሮች የምትከለክልሽ
አስመሳይ ያልሆነች ጓደኛ ይኑርሽ
ግን አለች በራህማኑ?
@nesiheti_linisa
👉አስተውል
አንዳንዴ ፈጥኖ የሚወድህ እና ፈጥኖ የሚያሞካሽህ ሰው በዛው ልክ ፈጥኖ የሚያዋርድህ መሆኑን እወቅ።ሳይሞቁ የሚፈሉ ሰዎች የማገናዘብ እድላቸው በጣም ጠባቦች ናቸው ሲወዱህም ሲጠሉህም ምክንያት እንጂሩ።
👆
ብሎናል ኡስታዙና አቡ አብዱራህማን
@abuabdurahmen
@nesiheti_linisa
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ👋
صباح الخير 👋
@nesiheti_linisa
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
📲 ለሚዲያ አስተማሪዎች!
በየትኛውም የሚዲያ ስፍራ ላይ የምንሰራ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፣ በተከታታዮች ብዛት አንሸወድ። እውቅና እውቀት አይደለም፤ ብዙ ተከታታዮች መኖር በሀቅ ላይ መሆንን አረጋጋጭ አይደለም።
እንዲሁም ብዛታቸው አይድነቀን፤ የተከታተለን ሁሉ ይቀበለናል ወይም ይወደናል ማለት አይደለም። ነገር ግን ብዛታቸው ሁለት ነገር ሊሆን ይችላል። ከተሳሳትን የወንጀላችንን ክብደት ይጨምራል፤ ጥሩ ነገር ካስተማርን ደግሞ ለሀሰናታችን ብዛት ይሆናል። ስለዚህ ትኩረታችን በተከታታዮች ብዛት ላይ ሳይሆን በት/ቱ ጥራት ላይ ይሁን። ንፁህ እና እውነተኛ መረጃ ማስተላለፍ አስፈላጊ ነው። ደግሞ በደንብ ጥንቃቄም እናድርግ! ትናንሽ ነገራቶች ሚዲያ ላይ ሲሆኑ ትላልቅ ተፅኖዎችን ይፈጥራሉ። የሚዲያ መሪ መሆናችን ሸውዶን ያገኘነውን ነገር መፃፍ የለብንም። ለተከታታዮቹ ጥቅሙ እና ጉዳቱ ምንድነው ብለን እናስብ።
እንዲሁም ራሳችንን መመርመር አንርሳ፤ የምንሰጠው መልእክት እኛንም እየቀየረ ነው? ወይስ ለሌሎች ብቻ ነው? ሰውን ከማስተማር ራሳችንን ማስተካከል ይቀድማልና። እንዲሁም አላማችንን እናሳምር፤ ለስም እና ለታዋቂነት ሳይሆን ለእውነት እና ለጥቅሙ እንሰራ። አላማችን ንፁህ ከሆነ ውጤታችን ይባርካል። ትልቁ ዓላማችን አላህ ዘንድ ተቀባይነት ማግኘት እና ኢኽላሳችንን መጠበቅ ይሁን።
እንዲሁም ከስህተታችን መመለስን እንልመድ፤ ስህተት ሲፈጠር እርማት መቀበልና ማስተካከል የታማኝነት ምልክት ነው። ይህም ከተከታታዮቻችን ጋር ያለንን እምነት ያጠናክራል። አላህ ያግዘን።
|| የቴሌግራም ቻናል👇👇👇
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
Repost from የአኺራ ተጓዦች☁️
🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ!
— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዳችን፦🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ● ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት! || ሌላም የደዕዋ ተጋባዥና ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ- ⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00 #የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇 https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
