ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

前往频道在 Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

显示更多
未指定国家未指定类别
5 532
订阅者
无数据24 小时
+507 天
+36330 天
帖子存档
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخیررررر🖐

🔊 አዲስ ሙሐደራ ርዕስ፦“ስለ አላህ ውዴታ” 🎙ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል ለተሚይ 🕌 ሌራ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ 🗓 ረቢዐ'ልአወል 02 (1448) https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

➥ ለላጤዎች ብቻ ‼️ ● تـزوج إنما العزاب موتی ● فلاتك ميتا قـبا المـمات ➥ አደራ ደረሶች ቅር እንዳትሰኙ !! https://t.me/Abu_Hanifa_1446

➼በደርሱ ዙርያ አስተያየት ካላችሁ ማስቀመጥ ትችላላችሁ

🚨ሳሙንታዊ ፕሮግራማችን ልጀምር ነው!

📍ጀግና ሴት እኮ ለጀግና የተገባች ናት እናማ በቂርአትሽ በርች ከተራ ወሬ ራቅ በአላማሽ ብቻ አትኩር የዛሬዋ ተማሪ የነገዋ አስተማሪ ስለሆንሽ ያማለት ለልጆችሽ ትምህርት ቤት ነሽ ልጆችሽ መጀመሪያ
📍ጀግና ሴት እኮ ለጀግና  የተገባች ናት እናማ በቂርአትሽ በርች ከተራ ወሬ ራቅ በአላማሽ ብቻ አትኩር የዛሬዋ ተማሪ  የነገዋ  አስተማሪ ስለሆንሽ ያማለት ለልጆችሽ  ትምህርት ቤት ነሽ ልጆችሽ መጀመሪያ ከአንች ነው ትምህርት የምጀምሩት  ►join◄    👇👇👇➴➴➴➴👇👇👇 🖇https://mychannel.im/d/ucs.0898794557125201

~በትክክል ተናግሯል።
~በትክክል ተናግሯል።

ይህቺ ወሳኝ ሪሳላህ ኮርስ እየተሰጠች ነው እንደምንም አመቻችታቹ ግቡና ተከታተሉ ሀቂቃህ በጣም የምትጠቀሙበት ነው ባረከላሁ ፊኩም✨👇 https://t.me/DarASSunnah1444?livestream

خمسون_نصيحة_لطلاب_العلم_والوقاية_من_الوقوع_في_الفتن_والبدع_وتجنب.pdf2.90 KB

🔴 ቀጥሏል بعنوان:- خمسون نصيحة ووسائل الوقاية من الوقوع في الفتن وتجنب تمزيق الصف السلفي. للشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله تعالى. ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች!! 🎙በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ሲልጢ (ሀፊዘሁላህ) ↘️↘️↘️↘️ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream=

ልክ አይደል👐
ልክ አይደል👐

አይደል እንዴ🤝
አይደል እንዴ🤝

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎🖐 صباح الخيررررر🖐

ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇

🤘 ኮርሱ ተጀምሯል ተከታተሉ! ↘️ ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች! 🎧 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ▫
🤘 ኮርሱ ተጀምሯል ተከታተሉ! ↘️ ርእስ:- በፊትና ላለመውደቅና የሠለፊዮችን አንድነት (ሰፍ) ከመበጣጠስ ለመጠበቅ የሚጠቅሙ አምሳ ምክሮች! 🎧 በሸይኽ ዶ/ር ሑሰይን አስ-ሲልጢይ (ሀፊዘሁላህ) ▫️https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=a04edc8f3667127b1b

◈ለሙስሊሞች መካከለኝነት እንደምያስፈልጋቸው እየተብራራ ነው!

🔖አስደሳች ዜና 🎙በውዱ ሸይኻችን ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት (ሀፊዛሁሏህ) 🕌ሀራ ከአል-ፉርቃን መስጂድ 👇👇👇 https://t.me/nesiheti_linisa?livestream=fd9f9d9e11c0fca5e3