ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
前往频道在 Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
显示更多未指定国家未指定类别
5 541
订阅者
无数据24 小时
+587 天
+31630 天
帖子存档
ወላሂ በጣም ያሳፍራል
ከ1400 ዓመታት በፊት ላለቀሱልሽ ነብይ
ዉለታቸዉ ሱሪ በሻርፕ መልበስ ከሆነ !
🫵ወላሂ በጣም ያሳፍራል©
➥https://t.me/nesiheti_linisa
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
🎁 መውሊድ ቢድዓ ነው!
የምር መልእክተኛውን የሚወድ ሰው ውዴታውን የሚገልፀው እሳቸውን በመታዘዝ እና በመከተል ነው። ኸይር ነገር የለም ያመላከቱን ቢሆን እንጂ። ክፉም ነገር የለም ያስጠነቀቁን ቢሆን እንጂ። አላህም ዲኑን ሙሉ አድርጎታል።
- ከሰሀቦች በላይ እንወዳቸዋለን?!
- ከእነሱ በላይ አዋቂዎች ነን?!
- ከእነሱ በላይ የተመራን ነን?!
- እነሱ ወሀቢያ ነበሩን?!
- በቃ ይቅርብህ!
•━════✿ البدعة ✿════━•
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
💬 መጥፎ ጓደኛን ተጠንቀቅ!
👉 ጓደኛ ወደ በጎ ከፍ ሊያደርግህ ወይም ወደ መጥፎ ሊያወርድህ ይችላል። ከሱ ጋር የምታሳልፈው ፈገግታ እና ጫወታ እንዳይሸውድህ። አላህን የሚያስታውስህንና ወደ በጎ የሚመራህን ምረጥ። የጓደኛ ጥሩ ማለት እሱ ዘንድ ስትሆን ወንጀል የሚያሳፍርህ ለበጎ እንድትሽቀዳደም የሚያደርግህ ነው።
- ሰው በጓደኛው ይቀረፃል።
- መጥፎ ጓደኛ ወቀሳቀውን ሳትፈራ ራቀው።
- ንብረት ቢሰርቅህ አትጣላውም?! እንግዲያውስ ልብህንና መልካም ስብእናህን እየሰረቀ ከሆነ የበለጠ ተጠንቀቅ።
•━════✿ الصحبة ✿════━•
|| የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
💬 መጥፎ ጓደኛን ተጠንቀቅ!
👉 ጓደኛ ወደ በጎ ከፍ ሊያደርግህ ወይም ወደ መጥፎ ሊያወርድህ ይችላል። ከሱ ጋር የምታሳልፈው ፈገግታ እና ጫወታ እንዳይሸውድህ። አላህን የሚያስታውስህንና ወደ በጎ የሚመራህን ምረጥ። የጓደኛ ጥሩ ማለት እሱ ዘንድ ስትሆን ወንጀል የሚያሳፍርህ ለበጎ እንድትሽቀዳደም የሚያደርግህ ነው።
- ሰው በጓደኛው ይቀረፃል።
- መጥፎ ጓደኛ ወቀሳቀውን ሳትፈራ ራቀው።
- ንብረት ቢሰርቅህ አትጣላውም?! እንግዲያውስ ልብህንና መልካም ስብእናህን እየሰረቀ ከሆነ የበለጠ ተጠንቀቅ።
•━════✿ الصحبة ✿════━•
|| የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
Repost from ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ (አቡ ዘከሪያ)
🎁 ተውበትን አታዘግይ!
👉 ፀጉርህ እስኪሸብት ወይም አካልህ እስኪደክም አትጠብቅ። ሞት ማንንም አያስፈቅድም። በድንገት ሊመጣ ይችላል። ከመጣ ደግሞ ትንሽም ወደኋላ አይልም። ሸይጣን «ነገ እመለሳለው!» በሚለው ተስፋ አይሸውድህ። ስንቱ ሳይነጋ ወይም ሳይመሽ ሞቷል?! ቁጭት የማይፈይድበት ሰአት ከመምጣቱ በፊት ወደ ጌታህ ተመለስ። ጌታህ የምር ለተመለሰ ይቅርታን አይነፍግም። ይልቅ ወንጀሉን ወደ መልካም ስራ ይቀይረዋል።
- ወደ ተውበት ፍጠን።
- የእዝነቱ በር ክፍት ነው።
- ጌታህ በመመለስህ ይደሰታል።
- ይሰማል?! በቃ አሁን ተመለስ።
•━════✿ التوبة ✿════━•
|| የቴሌግራም ቻናል⤵️
https://t.me/abuzekeryamuhamed
https://t.me/abuzekeryamuhamed
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
እጅግ በጣም ውድ የሆነውን ሉ'ል ማን ይግዛው?!
———
በአንድ ወቅት አንድ በአደን ስራ የሚተዳደር አዳኝ ሰው ነበረ ይባላል፣ ይህ ሰው የሚተዳደርበት የአደን ስራ ብዙ ጊዜ የሚሳካለት አንዲት ዓሳ አድኖ መያዝ ብቻ ነው፣ ያቺን ዓሳ ከሚስቱ ጋር በመመገብ ይብቃቃሉ፣ አላህ በሰጠው ነገርም ደስተኛ ሆነው ያሳልፋሉ።
ከእለታት አንድ ቀን አድኖ ባመጣት ዓሳ ውስጥ ሚስቱ ዓሳውን ስታፀዳ አንዲት እጅግ በጣም ውድና እንደ ሌሎች ሉሎች የማትገኝ ውድ ሉል አግኝታ ለባልየዋ ያገኘችውን ሉል በደስታ ወስዳ ትሰጠዋለች፣ ባልም ይህቺን ሉል ለመሸጥ ሉልና እንቁ ወደሚሸጥበት አንድ ሱቅ ይሄዳል፣ የሱቁ ባለቤትም ቤቴን ጨምሬ ያለኝ ንብረት ሁሉ ብሸጥ ይህን መግዛት አልችልም በማለት አንድ ከፍተኛ አቅም አለው ወደሚባል ሉልና እንቁዎች የሚሸጡበት ማእከል ይልከዋል። እዚያም በተመሳሳይ ይህ ሉል እጅግ በጣም ውድ ነውና ነጋዴዎች ሊገዙህ አቅማቸው ስለማይችል ወደ አሚሩ (የሀገሩ መሪ) ሂድ እሱ ይገዛሃል ይለዋል። ወደ አሚሩ ሲሄድ ይህ ለረጅም ጊዜ ስፈልገው የከረምኩት ግን ደግሞ ላገኘው ያልቻልኩት ውድ ሉል ነውና የምከፍልህ የሚመጥነው ገንዘብ ስለሌለ ወደ ካዝናው (ንብረት ግምጃ ቤት) በመግባት የፈለግከውን ነገር ይዘህ እንድትወጣ ለ6:00 ሰኣታት ያህል የመቆየት ጊዜ እሰጥሃለሁ ይለዋል።
🔶 በ6:00 ሰኣታት ውስጥ ከመንግስት ቤት ካለው ንብረት ምን ይዞ ሊወጣ ይችላል፣ ብላችሁ ገመታችሁ?!
ወደ ካዝናው (ግምጃቤት) ተከፍቶላት ገባ፣ ሲገባ የተለያዩ የእንቁ አይነቶችና ወርቅን ጨምሮ ተቆልሎ የተቀመጡ የንብረት አይነቶችን ተመለከተ። አለፍ ሲል እጅግ ልዩ የሆኑ ተዘጋጅተው የተቀመጡ የምግብ አይነቶችንና ባማረ መልኩ ተነጥፎ የተቀመጠም አልጋ አገኘ።
ምግቡን ሲያይ የምፈልገውን ነገር ተሸክሜ ለመውጣት የሚያስችለኝ ጠንካራ አቅም እንዲኖረኝ ቀድሜ ምግብ ልብላ አለ፣ ምግብ ሲበላ ብቻ 2:00 ሰኣታትን አቃጠል። የተሻለ ብርታት አንዲኖረኝ በዚህ ባማረ አልጋ ትንሽ አረፍ ብዬ ልነሳ ብሎ ተጋደመ፣ በእንቅልፉም ቅልጥ አለና ከጥበቃዎቹ መጥተው የተሰጠህ ሰኣት አልቋል ተነስ ውጣ አሉት። አረ ምንም አልያዝኩም ትንሽ ደቂቃዎችን እንኳ ስጡኝ ብሎ ቢማፀንም የተሰጠህ ሰኣት አብቅቷል እያሉ ያን ውድ ሉል ሰጥቶ የተሰጠውን ጊዜ በአግባቡ ባለመጠቀሙ ምንም ሳይዝ ገፈታትረው አስወጡት። ቂሳው እዚህ ላይ አበቃ።
ነገር ግን ዋናው ቁምነገር አላበቃም:-
- ሉል ማለት በየትኛውም ሚዛን መግዣ ተመን የሌላት ሩህ (ነፍስህ) ናት…
- የተለያየ ንብረት ያለበት ካዝና ዱኒያ ናት…
- እንቁ ማለት ደግሞ መልካም ስራ ነው…
- ምግቡና ፍራሹ ደግሞ በዚህች ዱኒያ የሰው ልጆችን የሚያታልለው ነገር ነው…
- 6:00 ሰኣታት መቼ እንደምታልቅ የማታውቃት የተሰጠችህ እድሜህ ናት…
- መልካም ስራን አታዘግይ!፣ ጊዜው አብቅቷል ተነስ የምትባልበት ቀን ሳታውቀው ይመጣልና።
= እናስተውል!! ይህቺ ናት አጭር የዱኒያ ህይወትና ሸንጋዮቿ መልካም ስራዎች የምንሰራበትን ውድ ጊዜ ነገ… ከነገ ወዲያ… እሰራለሁ እያልን የሚያቃጥሉብንና በገንዘብ መተመን የማትችለዋን ህይወታችን ተቃጥላብን ተነስ ጊዜህ አብቅቷል የምንባለው!!
✍🏻በኢብን ሽፋ ከዐረቢኛ መልክት ወደ አማርኛ የተመለሰች
#Join ⤵️⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa
https://telegram.me/IbnShifa
Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f
~ደርስ ክፍል-❶
📚ሪሳላቱን ሊጧሊበቲል ዒልም
🎙አቅራቢ:-ኢብኑ አብደሏህ
📲የሚተላለፍበት ቻናል ⤵️ ⤵️
➥https://t.me/nesiheti_linisa
[አስደሳች ዜና]
◆ዘውትር ቅዳሜ እና እሁድ ተከታታይ ደርስ
⏰በኢትዮ ማታ :-3:00
📚«رسالة لطالبة العلم»
📚«ሪሳለቱን ሊጧሊበቲል ዒልም »
📖የኪታቡ pdf:-
https://t.me/nesiheti_linisa/1112
✍🏻የኪታቡ አዘጋጅ:-
ሸይኻ ኡሙ አብዲላህ ቢንት ሸይኽ ሙቅቢል
🎙አቅራቢ:- ኢብኑ አብደሏህ
📲የሚተላለፍበት ቻናል ⤵️ ⤵️
➥https://t.me/nesiheti_linisa
🔖በሰፊው ሼር ይደረግ
رسالة_لطالبة_العلم_للشيخة_أم_عبد_الله_بنت_الشيخ_مقبل_الوادعي_حفظها.pdf1.06 MB
