ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

前往频道在 Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

显示更多
未指定国家未指定类别
5 559
订阅者
+1324 小时
+927 天
+29830 天
帖子存档
🌺ለባልሽ መጠለያ ሁኚለት الزوج لا يريد شريكا ولا صاحبًا، يكفيه زملاؤه في العمل وأصدقاؤه  في المسجد...الزوج يريد صاحبة تؤنسه وتخفف عنه المصاعب،.. يريد سَكنًا يلجأ إليه بعد يوم  طويل من الهموم والمتاعب...فكوني نِعم الصاحبة ونِعم الرفيقة، وخفِّفي عنه بكلمةٍ طيِّبة ولمسةٍ حانية  وعيونٍ مُشفقة. ..ولا تغفلي -وأنتِ في هذه المهمة العظيمة- أن تتوكّلي على الله وتكثري الدعاء بأن يقر عين  زوجك بك ويقر عينك به.     ◈ባል የሚፈልገው የንግድ አጋርን ወይም ተራ ጓደኛን አይደለም፤ የሥራ ባልደረቦቹና የመስጂድ ጓደኞቹ ለዚያ ይበቁታል።     🌹ይልቁንም ባል የሚፈልገው የሚያጫውታትንና የሕይወትን መከራ የሚያቀልለትን አጋር ነው የምፈልገው።...      ◈ከረጅም የጭንቀትና የድካም ውሎ በኋላ (መጠለልን) መረጋጋትን  ይሻል።       🌹ስለዚህ መልካም አጋርና ምርጥ ጓደኛ ሁኚለት።     ➤በመልካም ንግግር፣ በአፍቃሪ እጅ ዳሰሳና በርኅራኄ በተሞላ እይታም ድካሙን አቅልይለት።...      ◈ይህን ታላቅ ኃላፊነት ስትወጪም በአላህ ላይ መመካትንና እርሱ ባልሽን በአንቺ፣ አንቺንም በባልሽ አይን እንዲያረካ (ደስታን እንዲሰጣችሁ) ዱዓ ማድረግን እንዳትዘነጊ። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

♦️ከወንዶች ምርጡ أحسن الرجال.. هناك الرجل ذو القلب الحنون الطيب، جياش المشاعر، فاضل الأخلاق يعترف بخطئه ولا يخجل من الاعتراف لزوجته به، يعتذر لها من قلبه، يقول لها آسف بصدق وحب وكله أمل أن تقبل عذره وتسامحه.وهذا الرجل تعشقه زوجته ولا تستطيع إلا أن تقبل أسفه وتسامحه على الفور وتشعر بحبه وبحنانه وتتفانى في إسعاده لأنه رجل طيب وفاضل.. ◈ያ ሩኅሩኅና ደግ ልብ ያለው፣ ስሜቱን መቆጣጠር የማይችል (ለሚስቱ ያለው ፍቅር የሚገለጥለት) እና መልካም ሥነ-ምግባር ያለው ሰው አለ። ◈እንዲህ ዓይነቱ ሰው ስህተት ሲሰራ ጥፋቱን ለማመንና ለባለቤቱ ለመናገር አያፍርም። ከልቡ ይቅርታ ይጠይቃታል። እሷም ይቅርታውን ተቀብላ ይቅር እንደምትለው ተስፋ በማድረግ፤ በቅንነትና በፍቅር "አዝናለሁ" ይላታል። ◈እንዲህ ዓይነቱን ወንድ ባለቤቱ እጅግ ትወደዋለች፤ ይቅርታውን ከመቀበልና ወዲያውኑ ይቅር ከማለት ውጪ ሌላ ምርጫ አይኖራትም። ◈ፍቅሩንና ርኅራኄውን ትረዳለች፤ እሱ ደግና የተከበረ ሰው በመሆኑም እሱን ለማስደሰት የምትችለውን ሁሉ ታደርጋለች። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🚫 የሙስሊም ልጅ ሁና ልጃገረድ አይደለሽም ተብላ ከትዳር ስትመለስ! ◈ አንዲት ሙስሊም፣ የሙስሊም ልጅ ልጃገረድ (ቢክረህ) አይደለሽም ተብላ ካገባች በነጋታው ወደ አባቷ ቤት ከመመለሷ የበለጠ ውርደትና ማነስ ምን አለ!? ቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ጤነኛ በሙሉ በጆሮው ለማድመጥ የሚቀፈው ተግባር ነው ወ'ሏህ።" ◈ የ12 አመት ህፃን የሆነች ሙስሊም ሴት ከወንዶች ጋር ተቃቅፋ ስትዞር አሏህ አይቶ እስከአሁን ቅጣቱን ማዘግየቱ ወ'ሏሂ በጣም የሚገርምና የሚደንቅ ነገር ነው። አሏህ ግን "يمهل ولا يهمل" ግዜ ይሰጣል ግን በጭራሽ ችላ አይልም። ◈ አሸናፊውም አሏህ እንዲ ይላል፦ "አ'ሏህንም በደለኞች ከሚሰሩት ግፍ ዘንጊ አድርገህ አትገምተው። የሚያዘገያቸውማ አይኖች እስከሚፈጡበት (የቂያም) ቀን ድረስ ብቻ ነው፡፡ ሱረቱ ኢብራሂም 42. ◈ ስለዚህ የምንሰራቸውን ቀፋፊ ስራዎች በሙሉ አሏህ ሳያውቃቸው ቀርቶ ሳይሆን ሰዓቲቱ እስክትደርስ ድረስ ብቻና ብቻ ነው የጠበቀን። ለራሳችን ብለን ሰዓቲቱ ከመድረሷ በፊት ከጥፋታችን ተቆጥበን ወደ አሏህ በእውነታው እንመለስ። ⚠️ማንቂያ፦ በተገቢው ወደ አሏህ የተመለሰንና መስፈርቱን ጠብቆ ተውበት ያደረገን አካል መውቀስ በሸሪዓችን በጭራሽ አይፈቀድም ኢጅማዕ የተመሰረተበት ነጥብ ነው። ◈ አባት፣ ወንድም፣ እናት፦ ብታቁም ባታቁም በአሁኑ ግዜ ልጂቱ ህፃን'ኮ ናት ዞር ዞር ትበል ብሎ ከግቢ እንድትወጣ መፍቀድ ህፃንነትና ሀላፊነትን በአግባቡ አለመወጣት ነው። "በወጣትነቷ ራሷን ከዚህ አይነት ፀያፍ ተግባር የጠበቀች ሴት ራሷን ከውርደት ታድናለች። © ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🔴በሴቶች ምክንያት ፍቺ በዝቷል 🔴كثر الطلاق بسبب النساء؛ ساءت أخلاقهن وساءت عشرتهن وتكبرن على الأزواج... صارت كأنها رجل آخر؛  لذلك الزوج ما يصبر عليها؛ الزوج يريد امرأة في طاعته في بيته في تدبيره وخدمته؛ المرأة الآن استرجلت. 🔴በሴቶች ምክንያት ፍቺ በዝቷል፤ ሥነ-ምግባራቸውና አብሮ የመኖር ባህሪያቸው ተበላሽቷል፣ በባሎቻቸው ላይም ይኮራሉ... (አንዷ ሴት) ልክ እንደ ሌላ ወንድ ሆነች፤ በዚህም ምክንያት ባል ሊታገሣት አይችልም። ባል የሚፈልገው በቤቱ ውስጥ የምትታዘዘው፣ ቤቱን የምታስተናብርና የምታገለግለው ሴት ነው። አሁን ግን ሴቶች 'ወንዲነት' (የወንድ ባህሪ) ወረራቸው።" 🎙 ሸይኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዛሁሏህ) ◈እህቶቼ በዚህ ነገር ሀስቡበት! ⚠️ማንቂያ:-ይህ ማለት ሙሉ በሙሉ ማለት አይደለም በአብዛኛው ለማለት ነው። ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🌺ፈገግ በሉ ፈገግታ ሱና ነው።🙌 ካገባ ጋር ሁኜ እኔስ ጨነቀኝ፣ የዘዋጁ በር እየናፈቀኝ፣ እናማ ላጤዎች አብሽሩ አይዞን፣ አብሽሩ እኛም እንገባለን፣ ስደርስ ቀደሩ ግጥሜን፣ ጨርሻለሁ ልሰናበታችሁ፣ ላገቡት ሷላህ ልጅ፣ ለላገቡት ትዳር ተመኘሁላችሁ። ►ከላጤ የተገጠመ ነው። © ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺
አሳ ያለ ውሃ መኖር እንደማይችለው ሁሉ ሴት ልጅ ያለ……………መኖር አትችልም 🌺ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን ቻናል ተጋበዙ🌺

►የወጣቶች ሁነታ قلوب تحلم بالزواج وجيوب تعتذر نسأل الله أن يزوج كل شباب المسلمين   🌹ልቦች ጋብቻን ያልማሉ (ይመኛሉ)፤ ኪሶች ግን 'ይቅርታ' ይላሉ (አቅም የለንም ይላሉ)። ◈አላህ የሙስሊም ወጣቶችን በሙሉ ትዳር እንዲሰጣቸው እንለምነዋለን። ◈ይሄ ነገር እወነት ነው አይደል? ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

በወንጀላችን ምክንያት እንፈተናለን። በጣም ውድ ብለን የምናስበውን ነገር በ ወንጀላችን ምክንያት እናጣለን። በስህተታችን ምክንያት ከዱንያ ያጣነውን ነገር በተውበታችን ተመሳሳዩን ሳይሆን የተሻለውን እ
በወንጀላችን ምክንያት እንፈተናለን። በጣም ውድ ብለን የምናስበውን ነገር በ ወንጀላችን ምክንያት እናጣለን። በስህተታችን ምክንያት ከዱንያ ያጣነውን ነገር በተውበታችን ተመሳሳዩን ሳይሆን የተሻለውን እናገኛለን። (عَسَى رَبُّنَا أَنْ يُبْدِلَنَا خَيْرًا مِنْهَا إِنَّا إِلَى رَبِّنَا رَاغِبُونَ ) ይቺን አንቀጽ ጠበሪይ ሲያብራሩ " እነዛ የአትክልት ባለቤቶች በሰሩት ስህተት ምክንያት አላህ የ አትክልት ስፍራቸውን አጠፋባቸው። እነሱም ተጸጸቱ። አላህ በወንጀላችን ምክንያት ያጣነውን ነገር ተውበት በማድረጋችን በተሻለ ነገር እንደሚተካልን ተስፋ እናደርጋለን። ወደርሱም ከጃዮች ነን ማለታቸው ነው" ይላሉ። ኢላሂ ያጣናቸው መልካም ነገሮች በሙሉ በወንጀላችን እንደሆነ እናውቃለን። ወዳንተ ተመልሰናልና የተሻለውን ስጠን። © ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🌺የሚስት ጥሩነት የሚለካው በመልኳ ወይም በእድሜዋ አይደለም ባላት ስነመግባር ሀያዕ ሞያ ብልሀት ነው መልካቸው ፅጌሪዳ ሞያቸው እሾሁ የሆኑ ብርቅዬ ትውልዶች እየመጡ ነው🙌 ሴቶችየ በሰነመግባርና በ
🌺የሚስት ጥሩነት የሚለካው   በመልኳ ወይም በእድሜዋ አይደለም ባላት ስነመግባር ሀያዕ  ሞያ  ብልሀት ነው መልካቸው ፅጌሪዳ ሞያቸው እሾሁ የሆኑ ብርቅዬ ትውልዶች እየመጡ ነው🙌 ሴቶችየ በሰነመግባርና በሀያዕ እንዋብ ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🛑ውድ የሱና ቤተሰቦች ይህ ግሩፕ ሰለምቴዋ እህታችንን የአሏህን ፊት ብቻ ፈልገንበት ልናግዝ ነው የተከፈተው። አሏህ ከዱኒያ ፈተና ይጠብቃችሁ በተለይ ስደት ላይ ሁናችሁ በህመም አይፈትናችሁ።    በጣም አስቼጋሪ ሁኔታ ላይ ነው ያለችው ባረከላሁ ፊኩም ። قال الله تعالى «وتعاونوا على البر والتقوى📖 ♻️በመልካም ስራና አሏህን በመፍራት ላይ ተባበሩ ‏قال رسول الله ﷺ: المؤمنُ للمؤمنِ كالبنيانِ، يشدُّ بعضُه بعضًا؛ وشبّك بين أصابعِه صحيح مسلم📚 የአሏህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ጣታቼውንን በማጠጋጋት🤝 እንድህ አሉ ♻️ሙእሚን ለሙእሚን ልክ እንደ ግንብ (ብሎኬት) ነው። ከፊሉ ከፊሉን ያጠነክረዋል። صحيح مسلم📚 https://t.me/Teawuun https://t.me/Teawuun

🌺የሱ ናት ተብለሽ የምትከበሪበትን፣በምን ቀን አወቅኩት ሳይሆን እስካሁን የት ነበርኩ የምትይበትን ባል አላህ ይስጥሽ!!🌹 ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_l
🌺የሱ ናት ተብለሽ የምትከበሪበትን፣በምን ቀን አወቅኩት ሳይሆን እስካሁን የት ነበርኩ የምትይበትን ባል አላህ ይስጥሽ!!🌹 ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

🌺ዝም ብለሽ ስታስቢው እነዚያ የማይታለፉ ቀናቶችሽን በአላህ ቸርነት ማለፍሽ አይገርምሽም? በጣም ይገርማል እንጅ። በተለይ በስደት ላይ የማትቋቋሚያቸው ችግሮች ሲገጥሙሺ ላለመውደቅ ላለመሸነፍ በአላህ
🌺ዝም ብለሽ ስታስቢው እነዚያ የማይታለፉ ቀናቶችሽን በአላህ ቸርነት ማለፍሽ አይገርምሽም? በጣም ይገርማል እንጅ። በተለይ በስደት ላይ የማትቋቋሚያቸው ችግሮች ሲገጥሙሺ ላለመውደቅ ላለመሸነፍ በአላህ  ላይ ተሰፋ አድርገሺ ጥንክር የምትይው ነገር ይገርማል ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

ምስትህ ሻይ በጨው ስታቀርብ ! الرجل الكريم ما ينسى محاسن امرأته  وجهدها وبذلها في غلطة واحدة.... شيخ عبد الرزاق البــــدر.. ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

➻ኒቃብ ነው ልብሴ🌷 ➻ሀያዕ ነው ውበቴ 🌹 ➻ተርቢያ ነው እድገቴ🌷 ➻ዝምታ  ነው ንግግሬ🌷 ➻ሱና ነው መርከዜ🌷 ➻ተውሂድ ነው መንገዴ🌷 ➻ሶብር ነው ጋሻዬ🌷 🌺አሏህ ይወፍቀሽ ሁሉንም🤲 © ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1

➣ሽቶ ለሴት ልጂ ሀራም ተደረገ   ምክንያቱም ለአበባ ሽቶ አያስፈልገውምና 🌷صلو على نبيكم وحبيبكم صلى الله عليه وسلم تسليما مزيدا ►ጁምዐን በሰለዋት እናድምቀው 👌መልካም ጁምዐ ይሁንላችሁ ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ    ►👇👇👇👇👇👇 ►https://t.me/qin_libochi1