⛦⃕𝄟•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋🦋⃟⃟⃟≛⃝➳Maya🧚♀️•๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋๋𝄟
前往频道在 Telegram
234
订阅者
+224 小时
+67 天
+930 天
帖子存档
Repost from N/a
የመጀመሪያ ፍቅሬ ሁሉን ማያዬ ግድ ባይሆንብኝ አልተውክም ነበር በድዬካለው እኮ ከማንም በላይ ጎድቼሀለው ብዙ ነገር እንዳሳጣሁክም አውቃሀው ግን ብንለያይም እንደድሮው ሁሉም ሰው መሀል ባላቅፍህም በከፋኝ ሠአት ትከሻክን ተደግፌ ሸሚዝክን በእንባዬ ባላበሠብሠውም ትተከኝ አትሂድ ብዬህ ነበር ጠረንክን ፈገግታህን በምንም ነገር ስደክም ብርታት የሚሆነኝን እቅፍክን አትንፈገኝ ብዬህ ነበር ምንም ቢፈጠር ይቅር ሳትለኝ እንዳትሄድ ቃል አስገብቼህ ነበር እኮ ታዲያ ካልጠፋ ቀን ለምን ዛሬ ማንም የለኝም እኮ ገና ከመሄድክ ተበታተንኩኝ💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
