ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

Ibro markets

Ibro markets

前往频道在 Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

显示更多
未指定国家未指定类别
355
订阅者
无数据24 小时
+37 天
+2630 天
帖子存档
ነፃነት ግን ማነው😭

Repost from HULU TECH
ሁሌ አይለካም አንዴ ነው ጀግና Gracias Leo ... እግር ኳስ በህይወት እስካለ ድረስ ይህንን በልባሞቹ ለዘላዓለም እየመሰከረው  ይኖራል ። ከሜሲ ፊት የሚቀመጠው ዛሬም እራሱ ሜሲ ነው ። #ኤፍሬምየማነ እግር ኳስ በእርሱ ጥበብ ነፍሱን ጥሎ ተደሰተ እንጂ ለአንዲት ሰከንድ አላዘነም ። እርሱ ከአራት ዓመት በፊት ታሪኩ ተፈፅሟል ። እርሱ ሆኖ ተገኝቶ ደንሶ ፈፅሟል ። ፐርፌክሽን በህይወትህ በየቀኑ የምትኖረው አይደለም ። ከኒውዬርክ ጀርሲ ሼክስፒየሩ ፒተር ድሩሪ ይሄንን መሰከረ ። ፐርፌክሽን እንደ ሜሲ ላሉት ምትሃተኞች የተፈቀደ ነው ። ኖረውትም አሳይተውናል ሆነው ተገኝተው የኖሩትን ባማረ ጉዞ ሊደግሙት ጫፍ ደርሰውም መሸነፍን በአሸናፊነታቸው ውስጥ ያዩታል። ድል ስኬት ከፍታ በዚህ ዓለም ጠላት ይወልዳል ። ምቀኛ ያበዛል ። ያለ ምክንያት ዘመቻ ማዕበል ይፈጥራል ። ስሜት ካጀባቸው ዕይታዎች ጋር ማገዶ የሚፈጁት ይበዛሉ ። ይህ የስፖርቱ ዓለም አንደኛው መልክ ነው ። አሸናፊዎች የተሸነፉ ዕለት ደስታው የዚህ ዓለም ደካሞች ይሆናል ። የስንፈተ ግርዶሽ ተጠቂዎቹም ይዘንባሉ ። እንደ ክትባት በዞሩት ሁሉ በእግር ኳስ መዝናናትን ዘንግተው ሲንሿረሩ ይውላሉ ። የውድቀታቸው መፅናኛ ያደርጋሉ ። እንደዚህ ዐይነቶቹን ከግርዶሹ ገልጦ ማስረዳቱ ማገዶ መፍጀት ነው ። አሸናፊዎቹ ተሸንፈውም ከታሪካቸው ጋር በሀዘናቸው ውስጥ ሲታወሱ ይኖራሉ ። ስፔን አርጀንቲናን አንከራታ በልጣ የአለም ዋንጫውን አነሳች ። ዴላፎንቴ ባማረ የኳስ ቁጥጥር ቀመራቸው አሌ አሌ ብሉን በግማሽ ፍፃሜው አደነዘዙ ። በፍፃሜው አልባሴቴን አንከራተቱ ። ስፔን ብቻዋን ለፍፃሜው ጨዋታ ሜዳ ገብታ ብቻዋን ተጫውታ የሚገባትን የአለም ሻምፒዮንነት ክብር ተጎናፀፈች ። አርጀቲና ዳግም ሜሲን ይዛ ፍፃሜ ደርሳ ኳስ መጫወት ረሳች ። ምትሃኛው ሜሲን የያዘችው አርጀንቲና  ሜዳ ላይ ከነ ንጉሷ መኖሯ ሳይታወቅ ተሸነፈች ። አርጀንቲና በዚህ የአለም ዋንጫ 19 አግብታ ፍፃሜ ደርሳ የአለም ዋንጫውን በድጋሜ ለማሸነፍ በፍፃሜው ጨዋታ ጎል እንደሚያስፈልግ አመለሸጋ አሰልጣኟ ስካሎኒ ከላፉሪያ ሮሃ አውረግርግ ቲካ ታካ ፊት ረሳ  ። ለ115 ደቂቃዎች የዘለቀ  መንከራተት በኋላ ሲመራ ለአቻ ጎል እንደሚያስፈልግ ውል ያለው አሰልጣኝ ስካሎኒ ንጉሱ ሜሲን የማይመጥን የጨዋታ ቀመር በስፔን የለየለት  የጨዋታ ብልጫ ውስጥ ማሳየቱ ዓለምን አስገረመ ። ሀገሩንም የውጤት ዋጋ አስከፈለ ። እራሱንም አጋለጠ ። ከጨዋታው ፍፃሜ በኋላም አሰልጣኙም በጥልቅ እንባ ያነገሳት ሀገሩን የከዳ ያህል ይቅርታውን አቀረበ ። ቢበቃኝ ይሻላል ሲልም ከነ ተማፅእኖው ከኋላፊነቱ የሚለይበት ቀንን ቆረጠ ። ፐርፌክሽን እንደ ፒተር ድሩሪ ገለፃ በህይወትህ በየቀኑ የምትኖረው አይደለም። የሜሲና እና አርጀንቲና ዳግም የአለም ዋንጫ ሙከራ ሲገለጥም ይህ ነበር ። አንዴ ሆነው መገኘት የተሳናቸው ሰነፎች ግን ከሜዳው ገድሉን እንደፈፀሙ ከደስታው መሃል ይታያሉ ። ተሸነፈውም እየቀላወጡ ይደሰታሉ ። ያሸነፉ መስሏቸው በሰው ደስታ መሃል ድንኳን ይሰብራሉ ። በእግር ኳስ መዝናናትን ረስተው ዐይናቸውን ማመን ተስኗቸው በእልፍ አስመሳዬች መሃከል ሲሰቃዩ ይውላሉ ። ይህ በእራሳቸው ጫማ ልክ ከተቀመጡ የስፖርቱ  ዓለም ቤተሰቦች የሚጠበቀው አንደኛው ቀለም ነው ። ታሪክ ድል መቻል ሆኖ መገኘት ማሸነፍ መሸነፍ ግን የአሸናፊዎቹ ነው ። ልባሞቹ ደግሞ የታሪክ ምስክርነቱን ሳያዛንፉ ለትውልድ ሳያሳሳቱ እየሰጡ ይኖራሉ ። ገድልን ይዘክራሉ ። ድልን ይሰድራሉ ። ዕውነትን ይገልፃሉ ።  ኮኮብነትን ያነግሳሉ ። በትውልድ የዘመን ቀለም አሻራ አዳዲስ ብቅ ያሉ አሸናፊዎችን ያወድሳሉ ። የሜሲም የህይወት ቀለም ገፅ ይኸው ነው ። አርጀንቲና ከሜሲ በኋላ ለእራሷ ታለቅሳለች ። አርጀንቲና ብቻ ሳትሆን እግር ኳስም ከሜሲ በኋላ ለውበት ሚስጥር አድባሩ  ያለቅሳል ። ሜሲ ግን ከድንቅ ትውስታው ከተዓምሮቹ ጋር እየታወሰ ይቀጥላል ። ሳያጓድል ላሳየው ፈፅሞ የማይደገም ሚናው በአድናቆት የሰገዱለት ቃላቶች ይነጥፋሉ ። እግር ኳስም አልጋወራሹን እየናፈቀ ህይወቱን ይገፋል ። ፖሩቱጋል ከታላቅ ኮኮቧ ክርስትያኖ ሮናልዶ ጋር በዚህ የአለም ዋንጫ ሜዳው ላይ አልነበረችም ። ፖሩቱጋል ሜዳው ላይ ሳትመጣ ከነ ኮኮቧ ወርቃማ ትውልዷን አምክና በዓለም ዋንጫው ከተረታች ቆይታለች ። ፖሩቱጋል  ከ16 ጥሎ ማለፍ am back ሽላለው ማግስት ሳትመለስ በዛው ብትሸኝም በማህበራዊ ሚዲያ ግን የአለም ዋንጫውን እስከ ፍፃሜው በደጋፊ መሳዬቿ ስትጫወት ቆይታለች ። በፋይናሉ ቀንም ከኒውዬርክ ጀርሲ ፖሩቱጋል በሊዮኔል ሜሲ እንባ ውስጥ የአለም ሻምፒዮን የሆነች መሰላት ። እናም ከአፍቃሪ CR 7 ስንፈተ ግርዶሽ ተጠቂዎቿን ሰብስባ እዚህም እዚያም እሯሷን ስታታልል ውላ አደረች ። ቁም ነገሩ ሲገለጥ ግን ፖሩቱጋል ሉዊስ ፊጎ እንዳለው እንደ ሜሲ ያለ ምትሃኛ ስለሌላት ሀገሩ ፖሩቱጋል አንድ የአለም ዋንጫ ዕንኳን ማሸነፍ አልቻለችም ። ድንቅ ትውልዷ መጀገን መተባበር በህብረት መቆም ተስኖት ተስጦኦ ሳያንሰው በተደጋጋሚ ባክኖ ቀርቷል ። ፖሩቱጋል ዩዜፒዮም ነበራት አላሸነፈችም ። ፖሩቱጋል ሉዊስ ፊጎ ሩዊ ኮስታም ነበሯት አላሸነፈችም ። ፖሩቱጋል የማድየራው ልዕል ክርስትያኖ ሮናልዶም በፕራይም ታይሙ ነበራት አላሸነፈችም ። ፖሩቱጋል CR7 መሽቶበትም ከነ ተፅእኖው እነ ቡሩኖ ቪቲኒያ በርናንዶ ሲልቫ የመሳሰሉ ድንቆች ነበሯት አላሸነፈችም ። በፖሩቱጋል የዋንጫ መደርደሪያው ላይ የአለም ዋንጫው የለም ። የአለም ዋንጫውን ማሸነፍ የሚችል ግን ያላሸነፈ እራስ ወዳድነት መገለጫው የሆነ ቡድን ግን ሁሌም እንዳሳየች አለች ። ዕውነተኛው ሻምፒዬኖች በታቃራኒው ሜሲን ይመስላሉ ። ከተደጋጋሚ ወድቆ መነሳት በኋላ ቀድመው ነግሰው ያሳያሉ ብቻቸውን ሀገራቸውን ተሸክመው በህብረት ደምቀው ሀገራቸውን ያደምቃሉ ። ያላፉት ዓመታት የአርጀንቲና  ማራዶናን የደገመ ፀጋ በረከት ይህ ነበር ። ሜሲ ከመድረኩ ከአራት በፊት በአይረሴ ገድሉ  ነግሶ ጨርሶ ዳግም በዓለም ዋንጫው ተዓምሩን እንደያዘ ዘንድሮም  እስከፍፃሜው ዘለቀ ። ዓለምንም አስገረመ ።በፍፃሜው ዕለት ለአዲሱ ሻምፒዮን ጣፋጭ ድሉን አስረክቦ በሀዘን  ሜዳውን ለቀቀ ። እርሱ አንዳች ሳይናገር ተንፍሶ የቢሊዮኖች የደስታ ማረፊያ ሆኖ በቁጭት ታየ ። ከአራት አመት በኋላም አቧራ ቅሞ በተነሳው የ who is the Goat ? ዶሴ መሃከል በዝምታ ከእርሱ ከተቃራኒ የተሰለፉትን ሁሉም እስከ ፍፃሜው ጨዋታ ቀን በምትሃቱ  አንከራተተ ። በማያልቀው ተዓምሩ ከሜዳው ደንሶ የአድናቆት ቃላት እስኪጠፋ ድረስ ደመቀ  ። ዳግም የዓለም እግር ኳስ  ዋንጫው ድምቀት ጆጎ ቦኒቶ ሆኖ ታየ ። ሀገሩንም ተሸክሞ ለፍፃሜ ደረሰ ። በመጨረሻው የፍፃሜ የጨዋታ ቀን ግን በአሳማኝ ሁኔታ ሜዳ መኖሩ ሳይታወቅ  በስፔን ተበልጦ ተሸነፈ ። ከፍ አድርጎ ባነገሳት ሀገሩ አርጀንቲና ሽንፈት ውስጥ መፅናናት ያገኙ የእግር ኳስ ስንፈተ ግርዶሾች ተሰቅሎ የተቀመጠው ሜሲን ዝቅ ለማድረግ በዓለማችን ተጋጋጡ  ። ቁምነገሩ ግን ንጉስ አንድ ነው ።  ጀግናውም  ሁሌ አይለካም ። ከሜሲ ፊት የሚቀመጠው ዛሬም እራሱ ሜሲ ነው ።

photo content

Repost from N/a
🌿 أَصْبَحْنَا وَأَصْبَحَ الْمُلْكُ لِلَّهِ، وَالْحَمْدُ لِلَّهِ، لَا إِلٰهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ. Good Morning everyone have an amazing day!!

You are not alone we are family...

😁

Some people really amaze me👀 እንዴት አንድ ሰው 12 ሰዓት ርዝመት ያለውን ቪዲዮ በአንድ ቀን ብቻ አይቶ ይጨርሳል? @Hayuuuseid you’re really a legend If it were me,it would take me 5 days😂

photo content

If you have money you can buy happiness enjoy it and even share it with others
If you have money you can buy happiness enjoy it and even share it with others

Repost from N/a
🎉 Happy to share that I got selected for the Africa Free Routing Lightning Developer Bootcamp! If U're interested in Bitcoin
🎉 Happy to share that I got selected for the Africa Free Routing Lightning Developer Bootcamp! If U're interested in Bitcoin & Lightning development, don't miss this opportunity....ena kindly apply for it as still they have a free slot and their deadline is after two days, see U there! : https://freerouting.africa/addis-ababa-lightning-developer-bootcamp/

ወሬ ብቻ የሚያበላ ቻናል አይደለም... አንድ ፖስት ላይ ትስቃለህ.. ቀጣዩ ላይ "እውነት እኮ ነው..." ትላለህ። ከዛ ሌላው ላይ "ይሄ ሰውዬ በምኑ ነው ሚያስበው?" ትላለህ 😂 ያው ይሄ ነው Panda DevArch... የድሮው ቻናል ስለጠፋ አዲስ ተከፍቷል እናንተም ግቡ... ሌሎችንም ጥሩ...(ተጠራሩ😁) 👉 @pandaDevArch

😁😁Relatable meme yhew
😁😁Relatable meme yhew

የኢትዮጵያ ህዝብ ድሃ ሆኖ እንደዚህ መጥፎ ከሆነ ሀብታም ቢሆንማ ጥጋቡን አይችልም ነበር 🤧

Repost from AbduIntheLoop
Upwork according to me. I get asked questions about Upwork often, and here are my sayings about it. Firstly, I would like to mention that everyone has a different experience, so take my words with a grain of salt. Getting your first job on Upwork is difficult. I started applying for jobs on Upwork in November 2024 and got my first job in January 2025. Technically, it wasn't through Upwork. I found the job on LinkedIn, and we initiated the contract on Upwork. So the key takeaway from here is, if you are already working for a client off Upwork, ask the client to transfer it to Upwork. Yes, Upwork takes some percent of the payment from you as a service charge, but if you want to build your Upwork profile, that's one thing you can do. So then I had USD, bought connects, and started applying for additional jobs. What do I look at when I apply for jobs? 1. Where is the client from? If the client is from India, Pakistan, Indonesia, or the Far East in general, it's usually a red flag. Most are scammers out there. They abuse you with payment. The work they give and the payment are not balanced. Especially if it's a fixed payment type, run away from it. There may be good clients from there, but they are rare. 2. How much has the client spent, and when did they join? If the client has been on Upwork for a long time and has hired many freelancers before, but their total spend is low, it means they don't pay much. They either hire you and become inactive for a while, or they pay a very low amount. If you are looking for your first job, this may not be a luxury you need to have. 3. When did the client join Upwork? This is debatable. If the client joined recently and they are posting their first job, it may be because their account was blocked previously because they did something malicious, and they are joining with a new account. Or it could really be a new joiner who has none of that history. So maybe you should gamble and apply for the job if the client's location is in Europe or the West and the job description is well written. 4. Number of proposals If the job has 50+ proposals already, I usually skip applying for it. This may not always be right, but I don't gamble my connects for the rare chance that my application will be looked at. If you are rich, you could bid, but usually the bid will also be higher. 5. What type of freelancers has the client hired before? I go through the client's previous freelancers and check out the profiles of their previous hires. If it's a mix of different countries and different ratings, it's a green flag. But if they are always hiring from a specific location or only hiring a specific type of rating, like Top Rated Plus, it's a red flag. I will skip it. 6. The client's rating and the ratings the client gave to freelancers I look at the client's rating and the comments given by their previous freelancers. If it's below 4 stars, I don't dare apply. I also look at the ratings the client gave to freelancers. If it's always 3 or 4 stars, it's a red flag because I will probably not be any different and end up getting the same rating. I think it's enough for now. Again, this is based on my experience. People who are already on Upwork, the comment section is open for you to share your experience.

🧤🌟 Dibu Martínez collected 𝟏𝟏 𝐒𝐀𝐕𝐄𝐒 in the final against Spain. He gave everything for Argentina: a true 𝒍𝒆𝒈𝒆𝒏�
🧤🌟 Dibu Martínez collected 𝟏𝟏 𝐒𝐀𝐕𝐄𝐒 in the final against Spain. He gave everything for Argentina: a true 𝒍𝒆𝒈𝒆𝒏𝒅 for all his people 🥹

📌IMPORTANT ANNOUNCEMENT We would like to inform our community, partners, speakers, and attendees that Ethiopian Blockchain W
📌IMPORTANT ANNOUNCEMENT We would like to inform our community, partners, speakers, and attendees that Ethiopian Blockchain Week 2026 has been postponed until further notice. While this event is temporarily on hold, our commitment to supporting the growth of the local ecosystem remains unchanged. We will continue sharing industry news, educational content, and ecosystem updates across all our official social channels. Thank you for your continued support, patience, and understanding. Please stay tuned to our pages for future updates and announcements.

ሁሉም ተሸኙ
+3
ሁሉም ተሸኙ

Repost from Lumina
Good morning my peeps, have a productive weeks🫶 @ahlumina
Good morning my peeps, have a productive weeks🫶 @ahlumina

ያማል በ19 ዓመቱ 1 የዓለም ዋንጫ አለው ሮናልዶ ግን በ41 ዓመቱ እንኳን የዓለም ዋንጫ ይቅርና ለፍጻሜ ራሱ ደርሶ አያቅም🙏

The King completed his legacy four years ago. He lost today so what🤷‍♂️ He's still the GOAT🐐