The 5% Club
前往频道在 Telegram
Your Ultimate , Urgent and Accurate Guide | Work until it's Done!
显示更多未指定国家未指定类别
878
订阅者
无数据24 小时
+37 天
+3330 天
帖子存档
878
#Second_Round_Dorm_Application_Compliant
Use this link 👉👉👉 https://forms.gle/kQn4iQVZHRXo2P4w5
ቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ
ይህ ቅጽ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኝታ አገልግሎት ማመልከቻዎች ማጣራት ሂደት የሚከተሉትን ሁለት ልዩ የውድቅ ምክንያቶች በተመለከተ ቅሬታ ወይም የድጋሚ ማጣራት ጥያቄ ላላቸው ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ የሁለተኛ ዙር የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ነው።
1. ቅጹ የሚመለከታቸው የቅሬታ ዓይነቶች
ሀ. ትክክለኛ የድጋፍ ሰነድ አለመያያዝ (No Valid Document Attached)
በመጀመሪያው የማመልከቻ ሂደት ትክክለኛ፣ የተሟላ ወይም ተገቢ የድጋፍ ሰነድ ባለመያያዛቸው ማመልከቻቸው ውድቅ የተደረገባቸው ተማሪዎች። እነዚህ ተማሪዎች ቅሬታቸውን ሲያቀርቡ ትክክለኛ፣ የተሟላና ሊረጋገጥ የሚችል የድጋፍ ሰነድ ማያያዝ አለባቸው።
ለ. የመኖሪያ አድራሻ አለመጣጣም (Inconsistent Address)
በማመልከቻቸው ላይ ያስገቡት የመኖሪያ አድራሻ ከቀረበው የድጋፍ ሰነድ ወይም ከሌሎች የተመዘገቡ መረጃዎች ጋር ባለመጣጣሙ ማመልከቻቸው ውድቅ የተደረገባቸው ተማሪዎች። እነዚህ ተማሪዎች ትክክለኛውን የመኖሪያ አድራሻ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማያያዝ የተፈጠረውን ልዩነት በግልጽ ሁኔታ ማብራራት አለባቸው።
2. ቅጹን ሲሞሉ ሊከተሏቸው የሚገቡ መመሪያዎች
የተማሪ መረጃዎችን፣ የዩኒቨርሲቲ መለያ ቁጥርን (AAU ID) እና የመኖሪያ አድራሻን በትክክልና በተሟላ ሁኔታ ያስገቡ።
ከላይ ከተጠቀሱት ሁለት የቅሬታ ዓይነቶች መካከል የሚመለከታችሁን ይምረጡ።
የቅሬታዎን ምክንያት በአጭር፣ በግልጽና በተሟላ ሁኔታ ያብራሩ።
ቅሬታዎን የሚደግፉ ትክክለኛና ሊረጋገጡ የሚችሉ ማስረጃዎችን ያያይዙ።
ትክክለኛ ያልሆነ፣ የተሳሳተ ወይም ያልተሟላ መረጃ ማቅረብ ቅሬታዎ ውድቅ እንዲደረግ ሊያስከትል ይችላል።
እያንዳንዱ ተማሪ ለተመሳሳይ ጉዳይ አንድ ጊዜ ብቻ ቅሬታ እንዲያቀርብ ይጠየቃል።
3. ማሳሰቢያ
ይህ የሁለተኛ ዙር የቅሬታ ማቅረቢያ ቅጽ ከላይ በተጠቀሱት ሁለት ልዩ ምክንያቶች ማመልከቻቸው ውድቅ የተደረገባቸውን ተማሪዎች ብቻ ይመለከታል። በሌሎች ምክንያቶች ውድቅ የተደረጉ ማመልከቻዎች በዚህ ዙር አይስተናገዱም።
የቀረቡ ቅሬታዎች በተያያዙ ማስረጃዎች፣ በዩኒቨርሲቲው የመኝታ አገልግሎት መስፈርቶች እና ባለው የመኝታ አቅም መሠረት ተጣርተው ውሳኔ ይሰጥባቸዋል።
ቅሬታ ማቅረብ ወይም ቅሬታ ተቀባይነት ማግኘት በራሱ የመኝታ ምደባ ዋስትና አይሰጥም። የመጨረሻ ምደባ የሚከናወነው በተቀመጡ መስፈርቶችና በሚገኘው የመኝታ አቅም መሠረት ብቻ ነው።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመኝታ አገልግሎት አመልካቾች ምርጫና ምደባ ኮሚቴበጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
878
#Second_Round_Dorm_Application_Compliant
Use this link 👉 https://forms.gle/kQn4iQVZHRXo2P4w5
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉
The 5%Club Discussion Group Click Here
The 5%Club Channel Click Here
#The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady
The5%Club | Work Until it’s Done!
Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️
Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
878
"Please share this guide with your Section Discussion groups. It contains simple steps to help you register and activate your institutional email accounts."#The5%Club #TeamFreshman #AAUReady!
878
+4
#AAU_E_SHE_PORTAL_DASHBOARD_COURSES_PROGRESS_CERTEFICATE
Register via this link 👉
https://courses.aau.edu.et/📌Make Sure you Activated your AAU Institutional Email First!⚠️ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ። 👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done!
878
#AAU_E-SHE_PORTAL_SSC_Course_Registration
📌 How to Register for Courses on the AAU eLearning Portal
Step 1. Activate AAU Institutional Email👉Go to https://www.gmail.com 👉Enter your AAU institutional Email 👉Use your student id as Initial Password (UGR/****/**) 👉Change your new password and confirm
Step 2. Go to https://courses.aau.edu.et/👉Click New User 👉Click Register 👉Enter your AAU institutional Email and Click Sign in 👉Then on Gmail enter your AAU institutional Email and your new/ changed password 👉Browse all the courses under My Courses / Open Enrolment Catalog and you can enroll and start learning online.
Email Format:fname.Studentid@aau.edu.et (abebe.ugr-****_**@aau.edu.et)⚠️ Make Sure the Email Format is Based on this!!! በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ። 👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done!
878
#CTBE 5kilo Freshman's E-she Portal Course Registration Via Institutional Emailበጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
878
Dorm apply አድርጋችሁ ነገር ግን ዩኒቨርስቲው Consider በደረገው ቦታዎች ነዋሪ ሆናችሁ ዶርም ያላገኛች Compliant form ሳትሞሉ የዘጋባችሁ ካላችሁ አሁን ክፍት ነው እየሰራ ነው ድጋሚ ሳይዘጉት Complain አስገቡ።
878
#Dorm_Notice_AAU
አዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ ሆናችሁ ዶርም ለማግኘት Apply ያደረጋችሁ በሙሉ የዶርም ምደባ መረጃችሁን በዚህ ሊንክ ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ። AAU Application Number የሚለው ላይ UGR/****/** አስገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ።
View Dormitory Placement - Addis Ababa Universityጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የምናጋራችሁ ቻናሉንም ግሩፑንም በደንብ ለጓደኞቻችሁ Share አደርጉ ግሩፑንም ተቀላቀሉ ተማሪዎችንም Add አድርጉ።👉👉 👉 The 5%Club Discussion Group Click Here The 5%Club Channel Click Here #The5PercentClub #TeamFRESHMAN #AAUReady The5%Club | Work Until it’s Done! Share Our Socials ⚡️⚡️⚡️ Youtube || TikTok || Instagram || Telegram || Website
878
AAU ውስጥ በጣም ከባድ የዲፓርትመንት ፉክክር አለ በሶሻልም በናቹራልም ። ፉክክሩ ምን እንደሚመስል ፥ ምን ወደ ሃላ እንደሚያስቀራችሁ ምን ደግሞ ወደፊት አንድ ደረጃ እንድትቀድሙ እንደሚያደርጋችሁ በምን መልኩ እራሳችሁን ማዘጋጀት እንዳለባችሁ ለመርዳት The 5%Club ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ነው።
የተዘጋጁትን ፓኬጆች በዚህ ሊንክ ያገኛሉ የSpecial Discount አማራጭም አዘጋጅተናል ጊዜው ሳይፈጥንባችሁ ቶሎ ተመዝገቡ።
📚 The 5%Club AAU Freshman year Tutorial academic packages! 🚀The 5%Club |Work Until it's Done!
