ch
Feedback
Genesis Within

Genesis Within

前往频道在 Telegram

Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉

显示更多
未指定国家未指定类别
248
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-130 天
帖子存档
语音消息00:16

ተነሥቷል!
"እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ።" — የማቴዎስ ወንጌል ፳፰:፮ He is not here; he has risen, just as he said. Come and see the place where he lay. — Matthew 28:6 (NIV) ወዳጆች፥ እንኳን ለጌታችንና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ሠናይ በዓለ ትንሣኤ! #𝙷𝚊𝚙𝚙𝚢𝙴𝚊𝚜𝚝𝚎𝚛 #𝚁𝚎𝚜𝚞𝚛𝚛𝚎𝚌𝚝𝚒𝚘𝚗   ◈ @GenesisSpeaks ◈ 💬

​POV: You’re enjoying the holiday, but your brain just reminded you it’s actually 'lock-in' season. ​ዋናው በዓሉ በሰላም ይለፍ፤ ሌላው ዕዳው ገብስ ነው! 😭

Watching the 'Good Friday movies' is a shared tradition among many Ethiopians on Holy Friday. It’s a core childhood memory fo
+1
Watching the 'Good Friday movies' is a shared tradition among many Ethiopians on Holy Friday. It’s a core childhood memory for me (❤️). ስቅለት wouldn't be the same without them. 🎥 Let me know if you're with me. [👍] #Holiday @GenesisSpeaks

"ጀርባህን አየሁት ጅራፍ አቁስሎታል፣ እጅና እግርህን ችንካር ወጥሮታል፤ ከጎንህ ይፈሳል ደምና ውሃው ፣ ልቤን አስለቀሰው ፣ ፍቅርህ ኃያል ነው።"

… አገር ተሰብስቦ፥ መሰላሉም ቀርቦ፤ ምስማሩም ተቆጥሮ፥ ኃያል ክንዱን ታስሮ፤ ከመስቀሉ ጋራ፥ ኦ ያየው መከራ፤ ከመስቀል ላይ ሰፍተው፥ ከመሬት አንስተው፤ ሰቀል አረጉታ፥ እኔን የኔ ጌታ። … — ደራ
… አገር ተሰብስቦ፥ መሰላሉም ቀርቦ፤ ምስማሩም ተቆጥሮ፥ ኃያል ክንዱን ታስሮ፤ ከመስቀሉ ጋራ፥ ኦ ያየው መከራ፤ ከመስቀል ላይ ሰፍተው፥ ከመሬት አንስተው፤ ሰቀል አረጉታ፥ እኔን የኔ ጌታ። … — ደራሲ እና ገጣሚ ታገል ሰይፉ #Crucifiction @GenesisSpeaks

የውሻ ጩኸት 🐕🔊 የታሰረ ውሻ፥ ከእስሩ በማምለጥ፤ ይነክሰኛል ብሎ፥ መፍራት መንበላጠጥ፤ ይከተላልና፦ በጩኸት መደንገጥ ልቦናን መበጥበጥ ያስመድባልና፦ ከሎጥ ሚስት መደድ፤ ከጨው አምድ ነገድ። ከዘ
የውሻ ጩኸት 🐕🔊 የታሰረ ውሻ፥ ከእስሩ በማምለጥ፤ ይነክሰኛል ብሎ፥ መፍራት መንበላጠጥ፤ ይከተላልና፦ በጩኸት መደንገጥ ልቦናን መበጥበጥ ያስመድባልና፦ ከሎጥ ሚስት መደድ፤ ከጨው አምድ ነገድ። ከዘሪሁን ሲሳይ ✍️ ✅ 😂 #ComicPoetry 🎭 @GenesisSpeaks 🔗

—አንተ ሰው ከየት መጣህ ? —ከግብጥ ፤ —ምን ይዘህ ? —ጭብጥ ጥጥ —በምን አስረህ? —በድንጋይ ልጥ —ይኽስ ሰው ዋዘኛ ነው! —ዋዘኛስ ክራር ነው —ክራርስ ጥዝ—ጥዝ ባይ ነው —ጥዝ—ጥዝ ባይስ ንብ ነው —ንብስ ነዳፊ ነው —ነዳፊስ ደጋን ነው —ደጋንስ ጠማማ ነው —ጠማማስ መንገድ ነው —መንገድስ ወሳጅ ነው —ወሳጅስ ውሀ ነው —ውሀስ ብም—ብም ባይ ነው —ብም—ብም ባይስ ጐሽ ነው —ጐሽስ ዘላይ ነው ። —ዘላይ ፌቆ ናት —ፌቆ ስትዘል አግኝቼ በልቼ መጣሁ። —ሰባች ጐፈየች? —ሳትታረድ መጣሁ —የሆነስ ሆነና ስምህ ማን ነው? —ላገር አይመች —ማን አወጣልህ? —ጐረቤቶች —የናትህ ስሟ ማን ነው? —ሳልወለድ ሞተች —የሆነስ ሆነና እግዚሀርን አይተኸዋል አላየኸውም? —አዎን አይቸዋለሁ —ቀይ ነው ጥቁር ? —ተከናንቦ ነበር —ረዥም ነው አጭር? —ቁጭ ብሎ ነበር ። ይህ ምልልስ የተወሰደው ስብሀት ገብረ እግዚአብሔር በ1981 ዓ.ም ካሳተሙት 'አምስት ስድስት ሰባት እና ሌሎችም ታሪኮች' ከተሰኘው መጽሐፍ ውስጥ ሲሆን፣ በተለይም 'አሮጊት' በሚለው አጭር ልብ-ወለድ ላይ የሚገኝ ነው። መጽሐፉን ካነበብኩት ጊዜ ጀምሮ እስካሁን ድረስ ይህ ክፍል ከአእምሮዬ አይጠፋም። #ShortFiction #Book @GenesisSpeaks

ቀይ ቀበሮ (ገፀ-ምድራዊ ዐጭሬ ግጥም) በነፋሱ ጓሳ፤ ዘሞ ከተነሳ፤ የፀሀይ ሲናን ገብስ፤ ወደ አንድ ሲዘልስ፤ ከቆላቆ ደርሶ ሲገፈትር፤ ጉም አፍኖት ሲያጣጥር፤ የላሎ ማማን ምድር፡፡ ፀሀይ ብልጭ ስት
ቀይ ቀበሮ (ገፀ-ምድራዊ ዐጭሬ ግጥም) በነፋሱ ጓሳ፤ ዘሞ ከተነሳ፤ የፀሀይ ሲናን ገብስ፤ ወደ አንድ ሲዘልስ፤ ከቆላቆ ደርሶ ሲገፈትር፤ ጉም አፍኖት ሲያጣጥር፤ የላሎ ማማን ምድር፡፡ ፀሀይ ብልጭ ስትል፣ በቀያ ሜዳ ሸክላ፤ የይፋትን አድማስ፣ እንደጋይ ሲያቀላ፤ በዚህ ሁሉ ችግር፣ ቁልቁል አቀርቅሮ፤ ሀገሩን በፍቅር፣ ያያል ቀይ ቀበሮ፡፡ ከዘሪሁን ሲሳይ ጌታሁን ነሐሴ 1996 መንዝ ጌራ (መሀል ሜዳ) #ግጥም #ስነግጥም #AmharicPoem #GenesisWithin @GenesisSpeaks

የዚህ "ቅኔ" ትርጓሜ z channel  መጋቢት 2 ቀን 2017 ዓ.ም. ጅማሮውን አደረገ፤ መጋቢት 11 ቀን 2018 ዓ.ም. ደግሞ በይፋ ተከፈተ ማለት እንደሆነ ልብ ይሏል።😅

🔜📝

Mar 11, 2025 → Mar 20, 2026 100+ strong 🤍 Just the beginning ✨

Somebody said, “One hour of coding a day keeps the doctor away!” Me (med student): 🤨 what am I studying for then? #Memes @GenesisSpeaks

ሆሣዕና በአርያም! “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ!” “በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!” “ሆሣዕና በአርያም!” — ማቴዎስ 21:9 📂 File #Hosanna #Scripture @bale_helm
ሆሣዕና በአርያም! “ሆሣዕና ለዳዊት ልጅ!” “በጌታ ስም የሚመጣ የተባረከ ነው!” “ሆሣዕና በአርያም!” — ማቴዎስ 21:9 📂 File #Hosanna #Scripture @bale_helm

Speaking of የቀኒቱን ፀሃይ, why is it that we guys are so resistant to carrying umbrellas?😭 (Specifically looking at you, Gen Z!😌) It’s a habit we’ve always had, and apparently, one we’re determined to keep. ​የኛው ጉድ በዚህ የሚያልቅ አይመስልም... It seems we’ll do anything to avoid a "beloved" umbrella; some of us would actually prefer to be soaking wet! ​On that note, I want to give a massive shout-out to the girls who have saved us from the rain on those days when we were completely unprepared. (እስከ መቼ?!) ​So, what’s the deal with this habit? Are we sticking to the "ወይ ፍንክች የአባ ቢለዋ ልጅ" mindset, or is it time to "create awareness" and finally start carrying our own😁? Or... are the girls just overdoing it? [Kinda avoiding generalizing here lol]

Me: Using ጠሃይ,ጣይ, and ጠሃይቱ interchangeably cuz I tot it was so clear for everyone... 😁 My friends: "Wait, hold up... who is ጠሃይ?" 🧐😭

🫣🫣🫣
🫣🫣🫣

ክፍል ፫ ጣይቱ በኔ ላይ እጅግ ሰለጠነች ታከታትል ገባች በላይ በላይ ትሰድ ፍም እሳትን ታነድ ጣይቱን ማሸነፍ፣ ባይሆንልኝ ግንባር አውላላ ሜዳ ላይ ገባሁኝ ከቅርቃር ይህን በማድረጌ ምን አተርፍኩ እ
ክፍል ፫
ጣይቱ በኔ ላይ እጅግ ሰለጠነች ታከታትል ገባች በላይ በላይ ትሰድ ፍም እሳትን ታነድ ጣይቱን ማሸነፍ፣ ባይሆንልኝ ግንባር አውላላ ሜዳ ላይ ገባሁኝ ከቅርቃር ይህን በማድረጌ ምን አተርፍኩ እኔ ምን አለ፤ ዳር ብይዝ ትጥቄንስ ባሟላ በባዶ ወጥቼ ቀርቼ  ያለ ጥላ! ሽለላ ብገባ ብፎክር ባቅራራ አለሆነኝም ዛሬስ ይብቃኝ ኧረ በቃ! እንኳን ነጻ ትግል! ታጥቄ ገብቼ ፈትቼም ብወጣ ቆሞ ከመቃጠል ይበጀኝ ይመስላል ሳይረፍድ ብወጣ። ላሁን ልረፍና ወይ እሞክራልሁ ምሽት በጨለማ ጥላን ተከትዬ መግባቴ ነው በቃ! 👋 #AmharicPoem #GenesisWithin @GenesisSpeaks

ክፍል ፪ ጣይቱን ልጋደል ቆሜ ልከራከር ትጥቅ ምን ባይኖረኝ ኮቴንም አውልቄ ካናቴ ላይ ብጥል እጅ አልሰጠሁኝም አልተንበረከኩኝ ይልቁን ታተርኩኝ ሰንጥቄ ለማለፍ በስልት ለማፈገፍግ ብዙ ብዙ ሆንኩኝ ግ
ክፍል ፪
ጣይቱን ልጋደል ቆሜ ልከራከር ትጥቅ ምን ባይኖረኝ ኮቴንም አውልቄ ካናቴ ላይ ብጥል እጅ አልሰጠሁኝም አልተንበረከኩኝ ይልቁን ታተርኩኝ ሰንጥቄ ለማለፍ በስልት ለማፈገፍግ ብዙ ብዙ ሆንኩኝ ግን ግን በምላሹ እጅጉን ሰነፍኩኝ ያለ አጸፋ ሆንኩኝ እርሷ በከፍታ ምስኪኑ በምድር በኃይል በሚዛን ፍጹም መበለጤ ለኔስ መከላከል ሆነ ብቻ መልሴ። #AmharicPoem #GenesisWithin @GenesisSpeaks

This is a masterpiece you don’t wanna miss 🔥💥 @ato_ezra @ Hippo Presents