ch
Feedback
Genesis Within

Genesis Within

前往频道在 Telegram

Thoughts • Life • Everything in between — Literary Works — ◇ Genesis Z.◇ Because a person's life isn't one-dimensional 😉

显示更多
未指定国家未指定类别
248
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
-130 天
帖子存档
ምንም እንኳን እንደታደሉት (እነማን እንደሆኑ በውል ባይለዩም 😐)፣ ሁለት ወር ሙሉ ክረምትን ከዝናብ ተሸሽገን፣ ከቁር ተደብቀን፣ ከትምህርት ርቀን፣ ከአልጋው ላይ አርፍ ብለን፣ በሙቀት ተጠቅልለን ባናሳልፍም፤ የበቆሎ እሽት በአይናችን ላይ ውል ቢልም፣ ዘመድ አዝማድ ከሃገር አገር ዞረን አካለን ባንጠይቅም፣ የቤተሰብ ናፍቆቱ ከልባችን ባይወጣልንም... ያለንን ጊዜ በአግባቡ እንጠቀማለን እንጂ ሳንሄድስ አንቀርም😅። ቢሆንም፣ ቢሆንም እረፍት አለን፤ እናርፋለን! 😭😭 @GenesisSpeaks

This is that time when you start to see life from a different angle.😌 Classes end, and new plans begin to take root. You’ll have a new sleep schedule, reconnect with old friends, and finally make time for your buddies ... med school couldn’t take that away from us. @GenesisSpeaks

Internet speed matters! 😁

Lessons of the day 😁
• One day u'll suddenly understand those YT comments saying, "Bro, I've studied this for years & this is the first time it actually makes sense." 💀 • Last-minute cramming is actually kind of a lifesaver. ( Take it with a grain of salt tho 😅) • Studying with friends >>> studying alone. • Having a unique name is a cheat code … ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባል እንዲሉ!😄 @GenesisSpeaks

ይህች የግንቦት ወር በርካታ ኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያውያት የተወለዱባት መሆኗን በስፋት መመልከት ይቻላል። ​I bet if you look around, you'll find someone.

«ዕድሜ ጨምሮ አያውቅም፤ በታሪክ ላይ ዕድሜው የሚጨምር ሰው የለም። ዕድሜ ይቀንሳል እንጂ አይጨምርም። ለምሳሌ፥ እኔ “26 ዓመት ኖርኩ” ማለት ቁጥሩን፣ መጨረሻውን አላውቅም እንጂ 60 ከሆነ፣ ከ60 ላይ 26 ቀነስኩ ማለት እኮ ነው። ልክ ውሃ በኩባያ ውስጥ አድርጋችሁ ግማሹን ስትጠጡት “ግማሽ ጨመርኩ” አይደለም የሚባለው፤ “ግማሽ ጨረስኩ” ነው የሚባለው፥ አይደለ? ልክ እንደዛ ሁሉ፥ ሕይወትም በኖርነው ቁጥር እያለቀ፣ እያለቀ የሚመጣ ነገር እንደሆነ የሚያሳይ ነው።»
— ሐና ኃይሉ Sobering, but a fact. 😅

#birthday_triplets😁 @hakunamatata121 & @MintesnotLeliso

And surprisingly, I'm not the only one celebrating today...and I love that! 🥰🎉 #What_are_the_odds

Today is my birthday, and I will not take it for granted. I am truly grateful to God, for it is by His grace that I am here to see this very day! 🙏 #Another_trip_around_the_sun

ትላንት ግንቦት ፳ ነበር፤ ዛሬ ደግሞ ግንቦት ፳፩ ነው።

ተስተጓጉለናል!! I saw it 😭 I thought I was safe ‘cause I ain’t update the app… turns out just being online is enough 💀 it updates itself 😭😭

That was a truly life-changing session with these people 😁 Such a study partnership 🫢 Of course, bypassing passersby with W
+2
That was a truly life-changing session with these people 😁 Such a study partnership 🫢 Of course, bypassing passersby with Windows + D lol @Nahomkdk @HemriWan18

አሁን በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከሌሊቱ 10፡05 ሰዓት ነው። እጅግ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ዜና ደርሶናል።🥹🥹

00:03 "አካውንቴም ተመቷል፤ እስቲ ተረባርባችሁ በሕይወት አቆዩልኝ" 😏

语音消息00:08

ለነገሩ YouTube ከ social media ይልቅ አሁን ሰው ራሱ ፈልጎ የሚሄድበት platform ነው 😁

ሀገርኛ YouTube tutorial videos need some transformation. There also seems to be a bit of audience bias in some of them (not all, of course). You end up spending half the video just listening to translations. At least we should try to add more value to that time. Just a piece of advice 😅

How do people randomly find their teacher’s exact slides being explained on YouTube 😭 And not even because the YouTube guy is the teacher 💀 Came across this today. Amazing stuff.

እርጥባን ለክንዴ አምባር አልል፣ወለባ ለጸጉሬ፣ ማርዳ ድሪ ለጌጥ፣ አልቦ አልሻም ለግሬ፣ አልቻለም ደሞዜ እቁቤን ጨምሮ አምናን እገዛበት፣ ቀርቶብኝ ዘንድሮ፡፡ ጣሉብኝ እርጥባን፣ ምንተ…ስለ ስለት..! በዋዛ ፈዛዛ፣ ያሳለፍኩትን ቀን መልሼ ልግዛበት፤ አይበርድም ነዲዱ፣ ፍሙ እንኳ ቢከስል እዩት እንደራቀ የባከነ ጊዜ፣ ምን አለ ሚያቃጥል? — አረጋሽ ሰይፉ #AmharicPoem @GenesisSpeaks

I’m seeing 'instants' all over IG today… what’s going on? 🙂‍↕️